ደህንነት መስሪያ ቤት ያቺን ሴራውን ካላቆመ አደጋ ላይ ነን… !!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

2019-06-08 ደህንነት መስሪያ ቤት ያቺን ሴራውን ካላቆመ አደጋ ላይ ነን… !!!አበበ ቶላ ፈይሳ ትላንት የነ እስክንድር ነጋ ሰናይ ሚዲያ በሂልተን ሆቴል ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ እነ እስክንድር እና ጌታነህ ባልቻ እንደነገሩን በደህንነት መስሪያ ቤት ቀጭን ትዕዛዝ ሊሰረዝ ግድ ሆኖበታል። ትላንት ለማጋራት እንደሞከርኩት ሂልተን ሆቴልን ስለ ሁኔታው ጠይቄ እንደ ድሮው ቼልሲ ዝግት አድርገው የሚጫወቱት ሂልተኖች ምንም […]

ፊውዳሎቹ እነ ማን ናቸው? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-08 ፊውዳሎቹ እነ ማን ናቸው?አቻምየለህ ታምሩ ሀያ ሰባት ዓመታት ሙሉ ሲዘርፍና ሲገድል ኖሮ መቀሌ በወታደር ታጥሮ የመሸገው አባይ ጸሐዬ ፊውዳሊዝምን ለማጥፋት እንደወየነ ሲናገር ሰማሁት ልበል? በርግጥ አርባ አራት ዓመታት ሙሉ ተመሳሳይ ትርክት ሲሰማ የኖረ ሁሉ ፋሽስት ወያኔ፣ ደርግ፣ ናዚ ኦነግ፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች አገር በቀል ወኪል የሆነው ኢሕአፓ፣ ወዘተ ፊውዳሊዝም ለማጥፋት ታገልን የሚለውን ያልተመረመረ ሸቀጥ ቢቀበል […]

የጣሊያኑ ማፊያና የኢትዮጵያው ግንቦት ሰባት (አሊጋዝ ይመር)

2019-06-08 በዘመነ ደርግ አንድ አሣዛኝ ታሪክ በፖሊስና እርግጫው ሬዲዮ ሲተረክ ሰምቻለሁ – ይቅርታ ካልዘነጋሁት “ፖሊስና እርምጃው” ይባል መሰለኝ፡፡ እሱም ፖልጌቲ ስለሚባለው በማፊያዎች ስለታፈነና ልጁን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቹ የተጠየቁትን ብዙ ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ምክንያት ሕጻኑን እየቆራረጡ መንገድ ላይ ያሰጡበት የዐረመኔነት ተግባር ነው፡፡ እመኑኝ በተለይ ይህ ማፊያ ድርጅት ሰሞኑን በግፍ ባባረራቸው የቀድሞ የኢሣት ባልደረቦች ላይ ተፈጸመ የተባለው ድብደባና […]

ሐሳብን በመግለጽ እና በመደራጀት ነጻነት ላይ የሚደረግ ሕገወጥ ገደብ እና የለየለት ጥቃት የአምባገነናዊ አገዛዝ ማቆጥቆጥ የማያሳስት ምልክት ነው። – ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ

June 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/123506 ሐሳብን በመግለጽ እና በመደራጀት ነጻነት ላይ የሚደረግ ሕገወጥ ገደብ እና የለየለት ጥቃት የአምባገነናዊ አገዛዝ ማቆጥቆጥ የማያሳስት ምልክት ነው። ይልቁንም ድርጊቱ ሲደጋገም አስተዳደሩ ወይም የአስተዳደሩን ክፍሎች በስውር የመዘወር አቅም ያጎለበቱ ስውር ቡድኖች የዜጎችን መብት ለማክበር ፍላጎት እንደሌላቸው የሚያሳይ ይሆናል። እስክንድር ነጋ አባል የሆነበት የቴሌቪዥን ጣቢያ (ሰናይ) መቋቋሙን ለማወጅ የተጠራ ጋዜጣዊ መግለጫ […]

Sharing your favorite food with the world isn’t easy. Ask Ethiopia. Christian Science Monitor14:22 Fri, 07 Jun

SourceURL:https://www.csmonitor.com/World/Africa/2019/0607/Sharing-your-favorite-food-with-the-world-isn-t-easy.-Ask-Ethiopia Health food star, or an Ethiopian staple? Teff’s bid to be both. – CSMonitor.com Why We Wrote This In a globalized world, we’ve come to expect sushi in Argentina, K-pop in the U.K. But sharing bits of culture across borders can also raise tough questions about authenticity, fairness, and ownership. Maheder Haileselassie/Special to The […]

Commentary: Pulling Sudan Back from the Brink

June 7, 2019 Source: http://addisstandard.com/commentary-pulling-sudan-back-from-the-brink%EF%BB%BF/ Ishac Diwan Addis Abeba, June 07/2019 – Sudan is on the threshold of disaster. On June 3, paramilitary forces opened fire on peaceful pro-democracy protesters in Khartoum, killing over 100 and wounding hundreds more. Now, hope for a smooth transition to civilian rule is giving way to fear that the […]

በእስክንድር ነጋ ላይ እየደረሰ ያለው አፈና የአብይ አህመድን አገዛዝ እውነተኛ ማንነት ያሳያል ተባለ

June 7, 2019 – Mereja.com በአንድ ሳምንት ውስጥ ለሁለት ጊዜ የእስክንድር ነጋ የጋዜጣ መግለጫ መርኃ ግብር በፖሊስ እንዲበተን ተደርጓል፣ ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት በገዥዎች ፍላጎት የሚሰጥና የሚከለከል እንጅ የዜጎች መብት አለመሆኑ አየታየ ነው፣ አሁንም በሥልጣን ላይ ያሉት የሚፈልጉት አጨብጫቢዎችንና አሽቃባጮችን መሆኑ እየተረጋገጠ ነው፣ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የሚኖሩ የተወሰነ ቁጥር ያላቸው የኦሮሞ ብሔረሰብ አባላት ማሕበር አቋቁመው በከተማዋ […]