የወያኔ የትሮይ ፈረሶች: ኤጄቶና አዳዲሶቹ ብሔራዊ ንቅናቄዎች

August 3, 2019 Source: https://ethiothinkthank.com/2019/08/04/ejjetto-and-the-new-ethino-nationalists/ ልብ ያለው ልብ ይበል አንድነት ይበልጣል – ሀዋሳ ሐምሌ 23 /2011 በ”11/11/11″ በሀዋሳና በሲዳማ ዞን ከተማና ገጠሮች በኤጄቶ የተፈጸመው ግፍ ሕሊና ላለው ሀሉ እጅግ ያሳዝናል፣ ያሸማቅቃል፣ ያስቆጣልም፡፡ የሲዳማ ሕዝብና መጪው ትውልድ በታሪኩ ሲያፍር ሊኖር ነው፡፡ ይህ የሚሆነው በኤጄቶ ነውረኛ፣ ዘረኛ፣ የቅጥረኛና የአረመኔ ድርጊት ነው፡፡ አሳዛኟ ኢትዮጵያ፣ የዛሬ ዓመት (ሰኔ 07/2010) […]
“ድንቁርና እና ድህነት እሳት ነው አገር ያቃጥላል!!!” (አቶ ኦቦንግ ሜቶ)

2019-08-03 “ድንቁርና እና ድህነት እሳት ነው አገር ያቃጥላል!!!”አቶ ኦቦንግ ሜቶበምህረት ሞገስ* ፈጣሪ የሰው ልጆችን እኩል ቢፈጥርም፤ የሰዎች ህይወት በፓስፖርት ተመዘነ። ሰዎቹ ምንም እንኳን የጋምቤላ ተወላጅ ጥቁር ቢሆንም፤ የአሜሪካ ፓስፖርት ስላላቸው የእነርሱ ህይወት የተለየ ሆነ። ወዲያው የአሜሪካ መንግስት የውጭ ዜጎች ወደ ጋምቤላ መሄድ የለባቸውም፤ የደህንነት ችግር አለ አለ። — አዲስ ዘመን፡– የካናዳ የትምህርት ህይወት እንዴት ነበር? […]
ምኒልክን አለማወቅ ይቻላል ….!?! (ሄኖክ ስዩም)

2019-08-03 ምኒልክን አለማወቅ ይቻላል ….!?! ሄኖክ ስዩም …. ግን! የመጀመሪያውን ባቡር፣ የቀደመውን መኪና፣ አንድ ብሎ የጀመረውን አስኳላ ማወቅ ምኒልክን ማወቅ ነው፡፡ ነጭና ጥቁር እኩል ነው ብሎ ማመን፣ ጥቁር ነጭን ድል እንዳደረገ መስማት፣ የመጀመሪያው ሆስፒታል ሪፈር ተጽፎ መምጣት ምኒልክን ማወቅ ነው፡፡ **** – ሰሞኑን አንድ ሰው ምኒልክን አላውቅም አለ ተብሎ እዚሁ መንደር ከዚህም ከዚያም የሚባለውን አደመጥሁ፡፡ […]
“ሲዳማም ሆነ ወላይታ ከአማራ ጎን መቆም እና መደራጀት አለባቸው!!!” (አቶ መኮንን ዶያሞ)

2019-08-03 “ሲዳማም ሆነ ወላይታ ከአማራ ጎን መቆም እና መደራጀት አለባቸው!!!” አቶ መኮንን ዶያሞ – (ከአስራት ቲቪ ጋር ካደረጉት ቃለመጠይቅ) “ዶ/ር አብይ ከመጣ መከራ፣ መፈናቀል እና ሞት ነው የመጣው። ያገኘውን ስልጣን ለዲሞክራሲ ሽግግር በማረግ ፋንታ ዞር ብሎ ወደ ጎሳው ሄዶ የኦሮሞ የበላይነትን ለማንገስ እየሞከረ ነው። ኦነግን አዲስ አበባ ጋብዞ ህዝቡን አሳረደ። ባንክ አዘረፈ። ዶ/ር አብይ መንግስት ምን እንደሆን እንኳ የሚዋቅ […]
ብሔርተኝነት ቅዱስ ወይስ እርኩስ? (በፍቃዱ ዘ ሀይሉ)

2019-08-03 ብሔርተኝነት ቅዱስ ወይስ እርኩስ?በፍቃዱ ዘ ሀይሉ በዚህ ርዕስ ረዥም መጣጥፍ መጻፍ ከጀመርኩ ረዥም ግዜ ሆነኝ፡፡ እስካሁን አላለቀም፡፡ ምክንያቱ ግልጽ ነው፤ ጉዳዩ ስሜት የሚነካ እና በስሜት የሚነዳ ስለሆነ ፈርቼው ነው፡፡ የፖለቲካ ተዋስኦዋችንን በተከታተልኩት ቁጥር የተረዳሁት አንድ ነገር ቢኖር “ብሔርተኛ ነኝ” በሚሉ እና “ብሔርተኛ አይደለሁም” በሚሉት ሰዎች መካከል ያለው ልዩነት ብሔርተኝነትን የማመን እና የመሸሸግ ችሎታ ልዩነት […]
ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች – አቻሜለህ ታምሩ

August 2, 2019 ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች እነዚህ የምትመለክቷቸው ሶስት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ቤተኞች መላው አማራ አልቆ ቢያድር የማይበርዳቸውና የማይሞቃቸው የአማራ ነቀርሳዎች ናቸው። ሶስቱም የዐቢይ አሕመድን ተልዕኮ ለመፈጸም እንወክለዋለን የሚሉትን አማራ ሸጠው የበሉ ይሁዳዎች ናቸው። ዳግማዊት ሞገስ የታከለ ኡማ የስልጣን ተጋሪ ሆና ምክትል ከንቲባ ተደርጋ ተሹማ ነበር። ታከለ ኡማ ኦሕዴድን ወክሎ በአዲሱ አረጋ ቋንቋ «የኦሮምያን […]
ሰሚ ያጣው የራያ ጩኸት የፍትሕ ያለህ!! – ደጄኔ አሰፋ

August 1, 2019 ዘ-ሐበሻ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአክሱም ያልተጠበቀ ጉብኝት የተሰጠው ሽፋን የከተማዋ ነዋሪዎች የአክሱም ሐውልት ተጎዳብን የሚል አቤቱታ ነበር።የለገጣፎ ተፈናቃዮች፣የራያ እና የወልቃይት ሕዝብ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ጩኸቶችን ግን ጠቅላይ ሚኒስትሩ አልሰሙም።ጉዳዩን ያስተባብራሉ የተባሉ፣ጥያቄውን ያነሱ ብቻ ሳይሆን የአማርኛ ሙዚቃ ሰማችሁ፣ትግርኛ ቲቪ አላይም ብላችሁዋል የሚል ክስ እና ማንገላታት፣ድብደባና እንግልት ዛሬም አልቆመም። ከአክሱሙ ጉዞ በሁዋላ ሕወሓት […]
ልዩ ቆይታ ከዶክተር ደረጀ ዘለቀ ጋር… (ርዕዮት)
2019-08-02
የምኒልክን እምዬነት ፤ የአድዋን ድል ነጻነት የሚሞግት ክፉ ትውልድ!!! (ማእረጉ ስነወርቅ)

2019-08-02 የምኒልክን እምዬነት ፤ የአድዋን ድል ነጻነት የሚሞግት ክፉ ትውልድ!!!ማእረጉ ስነወርቅ ኢንሳይክሎፔዲያ ብሪታኒካ “…ዘመናዊት ኢትዮጵያን የፈጠሩ ሰው ናቸው፡፡…” ሲል የመሰከረላቸው ሰው ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ናቸው፡፡ ዳግማዊ ምኒልክ ባቡር፣ መኪና፣ ኤሌክትሪክ፣ ስልክ፣ ሬዲዮ፣ ጋዜጣ፣ ሲኒማ… ብቻ አይደለም በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ያስተዋወቁት፡፡ የምንወዳትን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ባንዲራችንን ለመጀመሪያ ጊዜ ያውለበለቡትም እርሳቸው ናቸው፣ ከልማዳዊ አስተዳደር ተላቅቀው ሚኒስትሮችን መሾም […]
ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች !!! አቻምየለህ ታምሩ

2019-08-02 ሶስቱ የአማራ ነቀርሳዎች !!!አቻምየለህ ታምሩ * ኦዴፓ በአማራው ህዝብ ላይ እየተገበረው ያለው አይን ያወጣ አድሏዊ አሰራርና የብአዴኖቹ አፋሽ አጎምባሽነት!— እነዚህ ከታች የምትመለክቷቸው ሶስት የዐቢይ አሕመድ የአፓርታይድ አገዛዝ ቤተኞች መላው አማራ አልቆ ቢያድር የማይበርዳቸውና የማይሞቃቸው የአማራ ነቀርሳዎች ናቸው። ሶስቱም የዐቢይ አሕመድን ተልዕኮ ለመፈጸም እንወክለዋለን የሚሉትን አማራ ሸጠው የበሉ ይሁዳዎች ናቸው። ዳግማዊት ሞገስ ፦ የታከለ ኡማ የስልጣን ተጋሪ […]
