ከጀነራል አሳምነው ጽጌ እስከ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ !! (ሀብታሙ አያሌው)

2019-07-09 ከጀነራል አሳምነው ጽጌ እስከ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩ !!ሀብታሙ አያሌው የዛሬ አምስት ዓመት ሐምሌ አንድ ቀን ህወሓት የሃሰት ክስ አቀናብራ  ወደ ምድራዊው ሲዖል ማዕከላዊ አወረደችኝ !!  ዛሬ ደግሞ  ተረኛው ግፈኛ  ኦዴፓ (የተፋቀው ኦነግ) ወንድምና ወዳጄ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩን ሽብርተኛ ብሎ ዘብጥያ አውርዷል። እናም እልሃለሁ “የመፈንቅለ መንግስቱ”  ጨዋታ በጊዜ ያልገባህ  የማንንም ትንተና ተውና ኦዴፓ እየሰራ ያለውን ብቻ ተመልከት […]

ለኦሮሞና ለአማራ አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች —- (ከአፈንዲ ሙተቂ)

2019-07-09 ለኦሮሞና ለአማራ አክቲቪስቶችና ፖለቲከኞች —- ከአፈንዲ ሙተቂ —– ባለፉት ጥቂት ወራት በሶሻል ሚዲያው ላይ ጎራ ለይተን ስንሰዳደብ ከርመናል። የቻልነውን ያህል ተቀጣቅጠናል። ተናቁረናል። ተቦጫጭቀናል። ከእንግዲህ ንትርኩና ሁከቱ ቢበቃን ይሻላል። ይህ አድራጎት በዚህ ካልተገታ ያልተጠበቀ መዘዝ ሊያመጣብን ይችላል። —– አማራና ኦሮሞ ነን!! አዎን! የታሪክ አጋጣሚና የፈጣሪ ፈቃድ ሆኖ ከእነዚህ ሁለት ታላላቅ ህዝቦች ተወልደናል። እነዚህ ህዝቦች 75% […]

፠ የዜግነት ፖለቲካ፣ ልደቱ እና ብርሃኑ ፠ በአቤል ዋበላ

July 8/ 2019 በመጀመሪያ ምርጫ ዘጠና ሰባት ነበር፡፡ መለስ ዜናዊ(ነ.አ.) በስልጣን ላይ ነበር፡፡ እጅግ ከመመካቱ የተነሳ እንከን የለሽ ምርጫ እንደሚያካሄድ ተናገረ፡፡ ፈረንጅም ሀበሻም አመነው፡፡ ዜጎች ዘር ቀለም ሳይለዩ ኢህአዴግን እና የዘር ፖለቲካው ለመጣል ተንቀሳቀሱ፡፡ ብዙ ቅን የሀገር ልጆች ከፊትም ከኋላም ተሰለፉ፡፡ ከፊት የተሰለፉት ጉመቱዎች ሆደ ሰፊው የየዛኔው ዶክተር የአሁኑ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ መራው፡፡ ልደቱ የዚህ […]

ጥቃቱን የተከተለው የመንግሥት እርምጃ እያነጋገረ ነው – ዉይይት

July 8, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/129715https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/9BCDDEC0_2_dwdownload.mp3 DW : መንግሥት በግድያው እጃቸው አለበት ብሎ የጠረጠራቸውን ግለሰቦች በጅምላ እያሰረ መሆኑ ይሰማል።ፍርድ ቤት የቀረቡም አሉ።ይህም ባለፈው አንድ ዓመት በሀገሪቱ በወንጀል የሚጠረጠሩ ለምን አይያዙም ለሚሉ ተደጋጋሚ አቤቱታዎች«ሳናጣራ በጅምላ አናስርም» ይል የነበረውን መንግሥት ለትችት መዳረጉ አልቀረም።ጥቃቱን የተከተለው የመንግሥት እርምጃ እያነጋገረ ነው ከሁለት ሳምንት በፊት በባህርዳር እና በአዲስ አበባ የተፈጸመው የከፍተኛ ባለሥልጣናት […]

በኦሮምኛና በትግርኛ አፋቸውን የፈቱ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ባለውለታዎች – ቢቢሲ / አማርኛ

7 ጁላይ 2019 ዘመናዊ የአማርኛ ሥነ ጽሑፍን ዛሬ የደረሰበት ደረጃ ላይ ካደረሱት ጎምቱ ጸሃፍት መካከል ቀላል የማይባሉት አፋቸውን የፈቱት በሌላ ቋንቋ ነው። ከስብኅት ገብረእግዚያብሔርና ከበዓሉ ግርማ ውጪ የአማርኛን ልብወለድ ማሰብ ከባድ ነው። ጸጋዬ ገብረመድኅንን ደግሞ ከተውኔቱና ከሥነ ግጥም አንፃር አለማውሳት አፍ ማበላሸት ነው። ግጥምንስ እንደ ሰለሞን ደሬሳ ማን አዘመነው ሊባል ነው? አንዳንድ ምሁራን ደግሞ የአማርኛን […]

ለማን ብየ ላልቅስ? (አክሎግ ቢራራ – ዶ/ር)

July 8, 2019 ሰኔ 30 2011 ዓ.ም. የገደለው ባልሽ፤ የሞተው ወንድምሽ!” “ሃዘንሽ ቅጥ አጣ ምን ብየ ላላቅስሽ!” “እኔ ለዐማራው ሕዝብ ህይወቴን ሰጥቻለሁ” ዶር አምባቸው መኮነን የእኛ አገር ጉዳይ ቅጥ ያጣ ሆኗል። ወንድም ወንድሙን እንዲገድል ከጀርባ ሆኖ የሚቀሰቅሰው ማነው? የሚለውን ጥያቄ ለተመራማሪዎች ልተወው። የክልሉና የፌድራሉ ባለሥልጣናት ማን ገዳይ እና ማን ተገዳይ እንደሆነ ነግረውናል። ቁም ነገሩ፤ እነማን […]