Urgent Message to Amara Elites: Speak Up Against The Ethnic Cleansing of Amara!

July 8, 2019 If you keep silent during this ethnic cleansing of Amaras, you will be cursed by history and the coming generations! Belayneh Abate Again, the Amaras are filling up the prisons and torture chambers! It is a subhuman or worthless life to live a quiet and comfortable life while our source or base […]

የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ያደረገው ቆይታ

2019-07-07 *ዳዊት አሳምነው ይናገራል፦ *የብ/ጄ አሳምነው ፅጌ ልጅ ዳዊት አሳምነው ከኢትዮጲስ ጋር ቆይታ አድርጓል። ኢትዮጲስ፦በመጀመሪያ ከስምህና ከእድሜህ ልጀምር… ዳዊት አሳምነው፦ስሜ ዳዊት አሳምነው ይባላል ፤እድሜዬ 15 ነው፤የተወለድኩት አዲስ አበባ ነው።በሚቀጥለው ዓመት 10ኛ ክፍል እገባለሁ። ኢትዮጲስ፦ከ9 ዓመታት በፊት አባትህ ሲታሰሩ፣አንተ ትንሽ ልጅ ነበርክ።ያንን ጊዜ ምን ያህል ታስተውሰዋለህ? ዳዊት አሳምነው፦አስታውሰዋለሁ፣የ5 ዓመት ልጅ ነበርኩ።አንዳንድ መጥፎ ነገሮች ሲፈጠሩ፣የልጆች አእምሮ ውሰጥ […]

ቃለ ምልልስ ፈተናዎች የበዙበት የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ መንግስት? – አዲስ አድማስ

Saturday, 06 July 2019 14:46 Written by  አለማየሁ አንበሴ  • ጽንፈኝነትን ማሸነፍ የምንችለው ዲሞክራሲያዊ መብትን በመከርከም አይደለም       • መንግስት በምርጫው ጉዳይ ላይ ከተፎካካሪዎች ጋር መወያየት ይኖርበታል       • የሚለማ መሬት አለን የሚለው ነገር፣ በጥናት መፈተሽ ይኖርበታል            የጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ መንግስት፣ ባለፈው አንድ ዓመት ውስጥ ያልገጠሙት ፈተናዎችና አደጋዎች የሉም ማለት ይቻላል፡፡ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ዜጎች ከየአካባቢው […]

በግልፅና በቀጥታ ካልተነገርን የመከራው ፖለቲካችን ማቆሚያ አይኖረውም – ጠገናው ጎሹ

July 5, 2019 | SourceURL:https://www.zehabesha.com ደራሲ አቤ ጎበኛ ከዛሬ አርባ አምስት ዓመት በፊት ( ሐምሌ 1966) በማህፀኗ ውስጥ ሆኖ ምስኪን እናቱን “እውነት በሌለበት ዓለም ለመኖር አልወለድም” ብሎ የሞገታትን   ህፃን  ኢይዝራኤሎስ ብሎ በምእናቡ በሰየማት ደሴት አገር እንዴወለድ አደረገው። በዚችው በውጭ ወራሪዎች ስትገዛና ስትመዘበር ቆይታ ነፃነቷን ብታገኝም ከእራሷ ብልሹ አገዛዝ ነፃ መውጣት ባልቻለችው ደሴት አገር ሳይፈልግ የተወለደው […]

EPRDF leaders return to faking threats to silence dissidents-Hone Mandefro

July 5, 2019 Source: https://voiceofgihon.com/2019/07/eprdf-leaders-return-to-faking-threats-to-silence-dissidents-hone-mandefro/ EPRDF leaders return to faking threats to silence dissidents, this time dressed up as a rather unlikely coup d’etat régional Over the last three decades, the TPLF-led regime of the Ethiopian Peoples’ Revolutionary Democratic Front ruled at gunpoint. Repressive laws were used to silence dissidents. Fake documentaries fabricating armed resistance […]

ወ/ሮ አዳነች ገዳ ዋቅኬኔ ማን ናቸው??.

ሁሌ እናስታውሳቸው ተቀብሮ እንዳይቀር አኩሪ ታሪካቸው!!!!!!! ወ/ሮ አዳነች ገዳ ዋቅኬኔ ማን ናቸው??. በ መኮንን ሃሰን እንደተነገረው፤… ” ለልጃቸው ለጓደኛዬ ዮሃንስ ታከለ፤ ወንድምና እህቶቹ እንዲሁም ለመላው ቤተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ ብሎ ታሪኩን ይጀምራል፤….” “ወ/ሮ አዳነች ገዳ ዋቅኬኛ በአካባቢው ህዝብ በተለይ በወጣቱ “አድዬ” በመባል ይታወቁ ነበር። የስምንት ልጆች እናት በመሆን ቤተሰባቸውን ያስተዳድሩ የነበሩት ወ/ሮ አዳነች በአዲስ አበባ ውስጥ […]

የሀገር አለኝታን እያብጠለጥሉ (ጀግናን ለመውለድ ይቸግራል) – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

የሀገር አለኝታን እያብጠለጥሉ (ጀግናን ለመውለድ ይቸግራል) የኮሎኔል ደመቀ አውጋዦች እነማን ሊሆኑ ይችላሉ? መወቃቀስ ልክ እና ስርአት ቢኖረው ምን ትላላችሁ? ለዚህ መጣጥፍ ያበቃኝ ሁነኛ ነገር ምናልባት ለብዙወች ቀላል ሊሆን ይችላል ግን በበኩሌ የምርግ ያክል የከበደ እና ያስከትላል የምለውም የዚያን ያክል የከፋ ሆኖ ስለታየኝ ነው። ማህበራዊ ሚዲያውን ስገልጥ የኮሎኔል ደመቀ ፎቶ ወደታች ተዘቅዝቆ አየሁ። በዚህ አላቆምሁም አከታትየም […]