ደመቀ በእነዚያ ቀናት…. (ውብሸት ሙላት)

2019-06-10 ሐምሌ 5 ዙራ ደረሰች፡፡ መቼም የኮሌኔል ደመቀ ዘዉዱን ነገር ሳስብ የሆሊዉድ የፊልም ባለሙያዎች ኢትዮጵያዉያን ቢሆኑ ኖሮ የዓመቱ ቁጥር አንድ ፊልም ይሠሩበት እንደነበር አልጠራጠርም፡፡ ደግሞ ብዙም ፈጠራ አያስፈልገዉም፤ ፈጠራ ከተጨመረበት በጭራሽ የማይሆን እና የማይታመን adventure ይሆናልና፡፡ የቹቹ አለባቸዉን “ዳገት የበረታዉ የአማራዉ ፍኖት” የሚለዉን መጽሐፍ ሳነብ በወቅቱ ጎንደር የነበሩ የነበሩ ወዳጆቼም፣ ኮሌኔል ደመቀም፣ መቶ አለቃ ደጀኔ […]

ነጭ ባንዴራ አውለብላቢዎች (ክፍል ሁለት)

ጌታቸው ረዳ (Ethiopian Semay ድረገጽ)June 7, 2019 ይህ ፎቶ የክብራችን መላያ አርማ የሆነቺውን የኢትዮጵያችን ሰንደቃላማ “ዱባይ”  ጥር ወር 2011 (ጃንዋሪ 2019) ውስጥ በተከሄደው የማራቶን ሩጫ ኢትዮጵያዊው “ጌታነህ ታምሬ ሞላ” ሲያሸንፍ ኢትዮጵያውያን ሕጋዊውን ሰንደቃላመችንን በደስታ ሲያውለበልቡ የሚያሳይ አኩሪ የአርበኛነት የልብ ትርታ ያስመዘገበ ትዕይንት ነው (የኢትዮ ሰማይ (እኔ) ካንድ ታዋቂ ኤርትራዊ ነኝ ባይ ድረገጽ አዘጋጅ ጋር በድረገጻቸው […]

ከገደል አፋፍ የተመለሰው የፕ/ር መስፍን ባቡር ወቅታዊ ተስፋና ስጋት – ሳምሶን አስፋው – ቋጠሮ ገጽ

Posted by admin | 2019-06-08 አንጋፋው ምሁር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም በአንድ ወቅት ኢትዮጵያን እንደ ሃገር በባቡር ፤የወያኔን መንግስት በባቡሩ ሹፌር፤ የኢትዮጵያ ህዝብን በተሳፋሪ መስለው ያቀረቡትን ወቅቱን ያገናዘበ ንፅፅር ብዝዎቻችሁ የምታስታውሱት ይመስለኛል። ፕ/ር በምሳሌያዊው ገለጻቸው፤ የባቡሩ ሹፌር (ወያኔ) ጠመንጃውን ይዞ ፊቱን ወደ ተሳፋሪዎች አዙሮ ተቀምጧል።  ባቡሩ ወደ ገደል እየሄደ መሆኑን አያይም። ተሳፋሪው (ህዝብ) ደግሞ ባቡሩ ወደ […]

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሄርን መፍራት ነው -መስፍን ማሞ ተሰማ – ሲድኒ አውስትራሊያ

2019-06-08 ሠላም ለናንተ ይሁን!  ኢትዮጵያ በዘመናት ታሪኳ እስከ 1966 ዓ/ም መጨረሻ ድረስ የመሯትና የህዝቧም እረኛ ሆነው ፥ እንደ ቀስተ ደመና ቀለማት ህብር ውበት ሁሉ፣ የተለያየ ባህል ባለቤትና ቋንቋ ተናጋሪ ህዝቧን በአንድ መሶብ አሰባስበው፣ መተሳሰብ መዋለድ ህብረትና ሀገራዊ ማንነት ተዋህደውና አምረው እንዲሰርፅና እንዲኖር ያስቻሉት እኒያ መሪዎቿ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያደረባቸው ነበሩ። የክርስትና እና የእስልምና ሀይማኖት አባቶችም ለእምነቱ […]

ደህንነት መስሪያ ቤት ያቺን ሴራውን ካላቆመ አደጋ ላይ ነን… !!! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

2019-06-08 ደህንነት መስሪያ ቤት ያቺን ሴራውን ካላቆመ አደጋ ላይ ነን… !!!አበበ ቶላ ፈይሳ ትላንት የነ እስክንድር ነጋ ሰናይ ሚዲያ በሂልተን ሆቴል ሊሰጥ የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ እነ እስክንድር እና ጌታነህ ባልቻ እንደነገሩን በደህንነት መስሪያ ቤት ቀጭን ትዕዛዝ ሊሰረዝ ግድ ሆኖበታል። ትላንት ለማጋራት እንደሞከርኩት ሂልተን ሆቴልን ስለ ሁኔታው ጠይቄ እንደ ድሮው ቼልሲ ዝግት አድርገው የሚጫወቱት ሂልተኖች ምንም […]

ፊውዳሎቹ እነ ማን ናቸው? (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-06-08 ፊውዳሎቹ እነ ማን ናቸው?አቻምየለህ ታምሩ ሀያ ሰባት ዓመታት ሙሉ ሲዘርፍና ሲገድል ኖሮ መቀሌ በወታደር ታጥሮ የመሸገው አባይ ጸሐዬ ፊውዳሊዝምን ለማጥፋት እንደወየነ ሲናገር ሰማሁት ልበል? በርግጥ አርባ አራት ዓመታት ሙሉ ተመሳሳይ ትርክት ሲሰማ የኖረ ሁሉ ፋሽስት ወያኔ፣ ደርግ፣ ናዚ ኦነግ፣ የኢትዮጵያ ጠላቶች አገር በቀል ወኪል የሆነው ኢሕአፓ፣ ወዘተ ፊውዳሊዝም ለማጥፋት ታገልን የሚለውን ያልተመረመረ ሸቀጥ ቢቀበል […]

የጣሊያኑ ማፊያና የኢትዮጵያው ግንቦት ሰባት (አሊጋዝ ይመር)

2019-06-08 በዘመነ ደርግ አንድ አሣዛኝ ታሪክ በፖሊስና እርግጫው ሬዲዮ ሲተረክ ሰምቻለሁ – ይቅርታ ካልዘነጋሁት “ፖሊስና እርምጃው” ይባል መሰለኝ፡፡ እሱም ፖልጌቲ ስለሚባለው በማፊያዎች ስለታፈነና ልጁን ለማስለቀቅ ቤተሰቦቹ የተጠየቁትን ብዙ ገንዘብ መክፈል ባለመቻላቸው ምክንያት ሕጻኑን እየቆራረጡ መንገድ ላይ ያሰጡበት የዐረመኔነት ተግባር ነው፡፡ እመኑኝ በተለይ ይህ ማፊያ ድርጅት ሰሞኑን በግፍ ባባረራቸው የቀድሞ የኢሣት ባልደረቦች ላይ ተፈጸመ የተባለው ድብደባና […]