ህወሓቶች የወልቃይትን መሬትና ሴቶቹን ብቻ እንደሚፈልጉ ነግረውናል – የኮሚቴው ህዝብ ግንኙነት
June 5, 2019
መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ ጋር ሲጣረስ – ፀጋ ወርቅ
ከፀጋ ወርቅ ይህንን ጽሁፍ ስናነብ ውሕድ ማንነታቸውን በአግባቡ ተቀብለውት ለዘመናት በአብሮነት ሃገራቸውን የመሩ ፣ ለሃገራቸው ህልውናና ፍቅር እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ እና እኛን የወለዱ የምንኮራባቸው ጀግኖች ቀደምቶቻችንን ሁል ግዜ ክብራቸው ክብራችን ጉድለታቸው ጉድለታችን ብለን ተቀብለን መሆኑ እንዳይዘነጋ። መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ ጋር ሲጣረስ ሊያመጣ የሚችለው ውጤት ምን እንደሚሆን ገምተውት ያውቃሉ? ሰዎች በውሕድነታችው ምክንያት ሊወያዩባቸው የሚችሉት ጉዳዮች […]
ኢትዮጵያ ሆይ! ምዕመናን ተድንጋይ ትራስ ጳጳሳቱ ታየር ፍራሽ! – በላይነህ አባተ

June 4, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95598 ላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) እንደምናቀውና በቅርቡም ሎስ አንጀለስ ታይምስ እንደዘገበው ሶሶት ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ተሰደው መኝታቸው ጪንጫ መሬት ትራሳቸው ድንጋይ ሆኗል*፡፡ የእነዚህ ስደተኛ በጎች እረኛ መሆን የሚገባቸው የክርስትናና የእስልምና መሪዎች ግን አንድም በግ እንዳልጠፋባቸው ሁሉ ሆዳቸውን ሲሞሉ ውለው ከአየር ፍራሽ ተንፈላሶ ማደሩን ቀጥለውበታል፡፡ ምዕመናን በገጀራ ሲከተፉ፣ በጦር ሲወጉ፣ በባሩድ ሲረግፉና መጤ እየተባሉ […]
“የኢትዮጵያዊነት ፖለቲካ ለምን ተዳከመ?” ( ቴዎድሮስ ፀጋዬ – ርዕዮት)
2019-06-04
Ethiopia and Kenya are struggling to manage debt for their Chinese-built railways – Quartz

Ethiopia and Kenya are struggling to manage debt for their Chinese-built railways By Yunnan ChenJune 4, 2019 In the wake of the Belt and Road Initiative (BRI) Forum in Beijing six weeks ago, Ethiopia gained another Chinese debt-concession. China’s second-largest African borrower and prominent BRI partner in infrastructure finance also received a cancellation on all […]
ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ ብሔር፥ ብሔረሰብ፥ ሕዝብ፥ ነገድ ለሚሉት ቃላት የሰጡት (ስዩም ተሾመ)

June 3, 20193 እነዚህን ቃላት እንድተች ብዙ ጊዜ እጠየቃለሁ። ብዙዎችን የሚገድ ጥያቄ ስላልመሰለኝ ጥያቄውን ችላ ብየው ነበር። የማይገዳቸው ላያነቡት ይችላሉ ብዬ ከዚህ በታች ያለውን አረቀቅሁ። ረቂቁ ሙሉ በሙሉ ጥንታዊ (original) አይደለም። ካሁን በፊት ከጻፍኳቸው ውስጥ “የተኮረጁ” አሉበት።–“ብሔር” የግዕዝ ቃል ነው። ትርጉሙ “ሰው የሚኖርበት ሀገር” ማለት ነው። “እገሌ ዘብሔረ ቡልጋ፥ ዘብሔረ ጅማ፥ ዘብሔረ ሸዋ፥ ዘብሔረ ኢትዮጵያ፥ […]
ግንቦት 20 ለኔ ፤ ያኔም ሆነ ዘንድሮ- መስፍን ማሞ ተሰማ
May 31, 2019 ሠላም ለናንተ ይሁን! በአምባ ገነኑ የደርግ ዘመነ መንግሥት እስከ ግንቦት 20/1983 ዓ/ም ኢትዮጵያውያን (ከዘር ሀረጋቸው በፊትና በላይ በኢትዮጵያዊነታቸው የሚያምኑና የማይደራደሩ፣ ታሪካቸውን በታሪክነት ተቀበሰለው የታሪክ ቂም በቀል ያልወረሱና ለዚህም ያልዘመቱ ሁሉ) ሀገር ነበራቸው፤ መቀመጫ። ሰሜን ብንወጣ ጎጆ ብንቀልስ፤ ደቡብ ብንወርድ ስራ ብንፈልግ፤ ምሥራቅ ብንቀመጥ ሱቅ ብንከፍት፤ ምዕራብ ብንኖር ብንነግድ/ብናስተምር ማንም መጤ፥ ማንም ሠፋሪ እያለ አያፈናቅለንም፥ በገጀራና […]
እስክንድር ዛሬም ለጋዜጠኞች መግለጫ እንዳይሰጥ የእግድ ትእዛዝ ወጥቶበታል !!! (ዮናስ ሀጎስ)

2019-06-03 እስክንድር ዛሬም ለጋዜጠኞች መግለጫ እንዳይሰጥ የእግድ ትእዛዝ ወጥቶበታል !!! ዮናስ ሀጎስ የሆነ ከተማ የእኛ ነው የሚሉ ገጠሬዎች ፀባይ በከተማው ተወልዶ ያደገን ሰው ከገጠር መጥተው በገዛ ሃገሩ ህጋዊ በሆነ መንገድም ቢሆን እንዳይንቀሳቀስ ማድረግ ነው። ይህን የሚያደርጉት ከገጠር መጥተው ሳይወደዱ፣ሳይመረጡ እና ሳይፈለጉ የከተማ ስልጣን ላይ የተሳፈሩ ዘረኛ ሹማምንት ዘመዶቻቸውን ተተግነው ነው። የሰሩትን ከሰሩ በሃላ ታዲያ የገጠር አራዳን የሚመጥን […]
ዶ/ር አብይ የያዙት ክህነታዊ አመራር ወይስ መንግስታዊ አመራር???” (ዶ/ር ተድላ ገ/ዮሀንስ)

2019-06-03 ዶ/ር አብይ የያዙት ክህነታዊ አመራር ወይስ መንግስታዊ አመራር???”ዶ/ር ተድላ ገ/ዮሀንስ – በሀሪሰን ዩኒቨርስቲ የፍልስፍና ፕሮፌሰር(በ እንዳለ ከተፎ) እኚህ የፍልስፍና ምሁር እውነታውን ዓለም የሚያዩት እቢሯቸው ቁጭ ብለው በፍልስፍና መንፅር ብቻ ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ በክፉም በደጉም ለውጥ እየተካሄደ መሆኑን መዘንጋት የለብንም። በለውጥ ማግሥት ደግሞ መልካም ነገሮችም ባለፈው ክፉ ሥርዓት የተተከሉ መጥፎ ክስተቶችም ይኖራሉ እያየን ነው። ጥሩ […]
ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? (ግርማ በላይ)

2019-06-03 ወይ የኢሣት ነገር! ጊዜ ደጉ ስንቱን ያሳያል? ግርማ በላይ “ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤ ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡ በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም ጓደኛሞች መካከል መጥፎ መንፈስ የገባ ይመስላል፡፡ በኢሣት መንደር የተነሣው አቧራና ጭስ ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ ጠቡ አደባባይ እየወጣ ነው፡፡ የጠቡ መንስዔም ኢትዮጵያን በአዲስ መልክ ሰንጎ የያዛት የዘረኝነት […]
