ግብረ ሰዶማውያን ኢትዮጵያን ለመጎብኘት ማሰባቸው ከማሳዘን አልፎ ቁጣን የሚቀሰቀስ ፀያፍ ሀሳብ ነው ሲል የሃይማኖት ተቋማት ኅብረት አወገዘ፡፡
የቅቡልነት እጦት የሚንጠው የኢትዮጵያ ፖለቲካ (በፍቃዱ ኃይሉ)

2019-06-07 የቅቡልነት እጦት የሚንጠው የኢትዮጵያ ፖለቲካበፍቃዱ ኃይሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አመራር ሥልጣነ በትሩን ከጨበጠ ከዓመት በላይ ቢሆነውም ቅሉ ኢትዮጵያ ወደ መረጋጋት መግባት አልቻለችም። እርሳቸው ከመምጣታቸው በፊት ከነበረው ቀውስ አንፃር አለመረጋጋቱ በከፊል ቀንሷል፤ በከፊል ምንጩ ተቀይሯል። ይሁን እንጂ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሲመጡ የነበራቸውን ያህል ተደማጭ ሆነው መቀጠል አልቻሉም። ለመሆኑ የኢትዮጵያ አመራሮች በሕገ ወጦች እና ጠብ […]
“ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!! (አብርሀ በላይ)

2019-06-06 “ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!”ያዛኝ ቅቤ አንጓች ያሏል ይህ ነው!!!አብርሀ በላይ “ከሚገዳደሉ፣ በየክልላቸው ይማሩ!” ማለት ለኛ አዲስ መርዝ ነች፤ ከዘር ፖለቲካ የተቀመመች። ለዘር ፖለቲካ አቀንቃኞች ግን፣ ወደ ሚመኙት የግንጠላ ፍጻሜ የምታደርስ፣ በዘር ማፅዳት (ethnic cleansing) የታጀበች አዲስ ምዕራፍ ነች። የዛሬው የህግ እስረኛ በረከት ስምኦን በአንድ ወቅት በኩራትና በማን አለብኝነት መንፈስ ሲናገር – “ኢትዮጵያ ወደብ-አልባ መሆንዋን የተቀበለ […]
የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያ (ልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል)

2019-06-06 የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ (81ኛ) ፤ የጳውሎስ ኞኞ (27ኛ) የሙት ዓመት መታሰቢያልኡል አምደጽዮን ሰርጸ ድንግል፩). የደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ 81ኛ የሙት ዓመት መታሰቢያ በፋሺስት ወራሪ ጦር ላይ ተደጋጋሚ ድሎችን የተቀዳጁትና ለኢትዮጵያ ነፃነት/ሉዓላዊነት ታላቅ ገድል ፈፅመው መስዋዕት የሆኑት ስመጥሩ አርበኛ ደጃዝማች ኃይለማርያም ማሞ ያረፉት ከዛሬ 81 ዓመታት በፊት (ግንቦት 29 ቀን 1930) ነበር፡፡ ደጃዝማች ኃይለማርያም የፀረ-ፋሺስት ተጋድሏቸውን […]
እስክንድር ነጋ ላይ እየደረሰ ስላለው ወከባ ነብዩ ባዘዘው ከአበበ በለው ጋር – አዲስ ድምጽ በመረጃ ቲቪ
2019-06-06
የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! (ደሴተ ኢትኦጵ)

2019-06-06 የማይሰበረው ፅኑው ሰው!!! .ደሴተ ኢትኦጵ ሕወሓትን በከፈሉት መስዋእትት ገፍትረው ከጣሉትና ይህን ለውጥ አምጠው ከወለዱት ጀግና ታጋዮች መካከል እስክንድር ነጋ አንደኛው ነው ። እስክንድር ለሕወሓታውያን አገዛዝ የጎን ውጋት ሆኖ ኖሯል ። እስክንድር ነጋ በፅናቱና ከእውነት ጋር ባለው ቁርኝት የተወዳሽ ስብእና ባለቤትም ነው ። በፈተና የማይሰበር ፣ የማይታጠፍና የማይልፈሰፈስ እንደብረትም የጠነከረ ስለመሆኑ ወዳጆቹ ብቻ ሳይሆኑ አሳዳጆቹም […]
የአምልኮ ቦታ የተነፈጉት የአክሱም ሙስሊሞች – ቢቢሲ /አማርኛ

የታሪክ ተመራማሪዎች አክሱም ከ3 ሺህ ዓመት በላይ ያስቆጠረች ጥንታዊ ከተማ ነች ሲሉ፤ የሃይማኖት አባቶች ደግሞ አክሱም ከ6 ሺህ ዓመት በላይ ያስቆጠረች ከተማ ናት ይላሉ። በዓለማችን ከታዩት ጥንታዊ እና ትልልቅ ስልጣኔዎች መካከል የአክሱም ሰልጣኔ አንዱ ነው። የሙሴ ጽላት እንደሚገኝባት የሚታመነው አክሱም በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ስፍራ ይሰጣታል። ይህ በእንዲህ እንዳለ በከተማዋ የእስልምና እምነት ተከታዮች ያለቸው […]
ዶ/ር አበባ ፈቃደ – ለውጡ መስመሩን እየሳተ ነው?
ለውጡን ፣ የኢሳት ኤዲቶሪያል እና የታገደው ቃለ ምልልስ | ቆይታ ከመምህርት መስከረም አበራ ጋር
ይህች ጦማር ለኢትዮጵያውያን ትድረስ – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

June 2, 2019 ዘ-ሐበሻ ምንት ውእቱ ረባሁ ለበግዕ ዘይትዐቀብ ከመበላት ለማያመልጥ በግ መጠበቅ ምን ይጠቅመዋል? ይህች ጦማር ለኢትዮጵያውያን ትድረስ ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ nigatuasteraye@gmail.com ግንቦት 21 ቀን 2011 ዓ/ም ከ40 ዘመን በውጭ ቆይታየ በኋላ ወደ ውድ አገራችን ኢትዮጵያ ሄጄ ከታህሳስ 13 እስከ ሚያዝያ 25 ቀን ቆየሁ። 4 ወራት ከ12 ቀናት ማለት ነው። የተማርኩባቸውን በገጠር ያሉትን አድባራትና […]
