I never said Ethiopian, Egyptian airlines running drug cartels,… Tribune Online16:12

By Olawale Franklin On May 23, 2019 Senior Special Assistant to President Muhammadu Buhari on Foreign Relations & Diaspora, Mrs. Abike Dabiri-Erewa has rebuked media reports where she was credited to have, during Wednesday’s Senate committee public hearing, said that some foreign airlines were running drug cartels in the country. In a statement by her […]

የታሪክ ባለቤቶች እና የትርክት ጠባቂዎች!?! (ሞሀመድ እድሪስ)

2019-05-23 የታሪክ ባለቤቶች እና የትርክት ጠባቂዎች!?!ሞሀመድ እድሪስ በኢትዮጵያ ታሪክ ይዘት እና አተራረክ ላይ ጥያቄ የሚያነሱ አካላት ባሉት መረጃዎች ላይ በመንተራስ የራሳቸውን የታሪክ አረዳድ ወደገበያው ለማስገባት ሲሰሩ ይስተዋላል፡፡ በተለይም ባለፉት ሶስት አስርት አመታት ውስጥ በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ መሰረታዊ የሚባል የታሪክ ግንዛቤ ልዩነት ተፈጥሯል፡፡ ይህ ጊዜ አጭር የማይባል በመሆኑ አንድ ትውልድ በአዲስ የተለየ የታሪክ አረዳድ ውስጥ እየተቀረፀ […]

የአመራር ጉድለት የተከታዮች ሚና (ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሴሞ)

2019-05-22 የአመራር ጉድለት የተከታዮች ሚና ዶ/ር ታደሰ ብሩ ከርሴሞመንደርደሪያ ኢትዮጵያ በጥሩ መሪ እጦት ስትሰቃይ የኖረች አገር በመሆኗ ሊሆን ይችላል፤ የአመራር ድክመቶች ሁሉ ምንጭ የመሪ ጉድለቶች ብቻ የሆነ አድርገን መውሰድ ይቀለናል። ሀቁ ግን ይህ አይደለም። የምንጠብቀው ውጤት ባልተገኘ (ወይም ያልተገኘ በመሰለን) ጊዜ ሁሉ ጣቶቻችንን ወደ መሪ መጠንቆላችን ልናርመው የሚገባ ስህተት ነው የሚል እምነት አለኝ። በድርጅትም ይሁን በአገር […]

“ቤኒሻንጉልን ኦሮማይዝድ የማድረግ ሴራ!!!” (ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ)

2019-05-22 “ቤኒሻንጉልን ኦሮማይዝድ የማድረግ ሴራ!!!”ጋዜጠኛ ያለለት ወንድዬ  አማራ ጠል የሆነዉ የህወሃት መንግስት የበላይነቱን ካጣ በኋላ ተረኛ ነኝ ባዩ የዶ/ር አብይ ድርጅት ኦዴፓ በግብር ስሙ ኦነግ ታላቋን ኦሮሚያ ለመመስረት ብዙ ርቀት ተጉዟል፡፡ ለአብነት በህወሃት የሞግዚት አስተዳደር ስር የነበሩ እንደ ቤኒሻንጉል ፣ ጋምቤላ፣ ሶማሌና ሃረሪ ክልሎችን በተራዉ ተረክቦ የሞግዚት አስተዳደሩን ቀጥሎበታል፡፡ ጠንቅቄ የማዉቀዉን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ላይ […]

የዶ/ር አብይ አቧራና አሻራ!!! (ታሪኩ ቢረዳ )

019-05-22 የዶ/ር አብይ አቧራና አሻራ!!! ታሪኩ ቢረዳ  የጠቅላይ ሚኒስትሩን የሸገር ገበታ ንግግር አንብቤ ጽሁፌን በራሴው ጥቅስ እንዲህ እጀምራለሁ፣ “ቢቻላችሁስ በአቧራና በአሻራ መካከል ሁኑ!” መልእክቱ ከጫፍ ላለኸው እና አቧራው ለጋረደህ ወንድሜ ነው።ይህ ጽሁፍ አቧራው የጋረዳቸውን እንጂ አቧራውን የሚያስነሱትን አይመለከትም። እኔ ጸሃፊው በአቧራና በአሻራ መካከል ነኝ።እንዳልኩት የመካከለኛው ሃሳቤ መነሻ የባለአሻራው የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር ነው።ባለመዳፍ በጠፋበት የአቧራ ውስጥ ዘመን […]

“የከተማ መስፋፋት የኢትዮጵያን ብዝሀ ሕይወት አደጋ ላይ ጥሏል” ዶ/ር መለሰ ማርዮ

22 ሜይ 2019 ዛሬ የዓለም የብዝሀ ሕይወት ቀን ‘Our Biodiversity, Our food, Our Health’ በሚል መሪ ቃል ታስቦ ይውላል። ኢትዮጵያም ቀኑን ‘ብዝሀ ሕይወት ሀብታችን፣ ምግባችን ጤናችን’ በሚል ታከብራለች። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሀፊ አንቶንዮ ጉቴሬዝ “የሰው ልጆች ሕይወት መሰረት የሆነውን ብዝሀ ሕይወት እንጠብቅ” የሚል መልእክት አስተላልፈዋል። • ኢትዮጵያ ሀይቆቿን መጠበቅ ለምን ተሳናት? ብዝሀ ሕይወት የሰው […]

‹‹ተመልሰን እንወስደዋለን ባልነው ገንዘብ ነው የ5 ሚሊዮን ብር ራት የምትበሉት!?!›› (አሳዬ ደርቤ)

2019-05-20 ‹‹ተመልሰን እንወስደዋለን ባልነው ገንዘብ ነው  የ5 ሚሊዮን ብር ራት የምትበሉት!?!›› (አሳዬ ደርቤ) በብዙ ሚሊዮን ብር በታደሰው የምኒሊክ የግብር አዳራሽ ውስጥ የእራት ግብዣው ተሰናድቷል፡፡ በእዚህ ድግስ ላይ ለመገኘት አምስት ሚሊዮን እና ከእዚያ በላይ ገንዘብ ያዋጡ ግለሰቦችና ድርጅቶች ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል፡፡ ፕሮግራሙን ያዘጋጁት ጠቅላይ ሚኒስቴር መንገድ ላይ የተሰጡ ቆሻሻዎችን ቀኑን ሙሉ ሲያጸዱ በማዋላቸው… ከድካም በተጨማሪ ሃይለኛ የጉንፋን […]

ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!! (አሸናፊ በሪሁን)

2019-05-20 ሃይ ባይ ያጡት ደላሎች!! (አሸናፊ በሪሁን ከ seefar) የካናዳ መንግስት በቅርቡ በቀጣዮቹ ሦስት ዓመታት ወደ 1 ሚሊዮን የሚጠጉ ሰዎችን እንደሚቀበል ካስታወቀ ወዲህ ለደላሎች አዲስ የማጭበርበሪያ ሥራ ተከፍቶላችዋል። ቢቢሲ በአማረኛ ደረ-ገፁ ላይ በቅርቡ እንዳስነባበን ይህንን የሰማችው ኑአሚን የዛሬ ዓመት ገደማ ነበር ወደ ካናዳ እንወስድሻለን ያሉ ሰዎች በኩል እንቅስቃሴ የጀመረችው፡፡ ጓደኛዋ ሆኑ ኑአሚን ወደ ካናዳ እንወስዳለን […]

ታሪክን ማዕከላዊ እና ዳርቻ የማድረግ መዘዞች!!! (ሞሀመድ እድሪስ)

2019-05-20 ታሪክን ማዕከላዊ እና ዳርቻ የማድረግ መዘዞች!!!ሞሀመድ እድሪስ “Public Diplomacy የሚባል ኮርስ ስወስድ ፕሮፌሰሩ አንድ ከ5 እስከ 10 ገፅ የምትሆን አጭር ፔፐር እንድንሰራ ያዘናል፡፡ የፔፐሩ ርዕስ “The future of ……” የሚል ነበር፡፡ ሁሉም ተማሪ በአገሩ ጉዳይ በውስጡ ጥያቄ የፈጠረበትን እና የወደፊት መፃዒ ዕድሉ በሚያሳስበው ርዕሰ ጉዳይ ላይ ፅሁፏን እንዲያዘጋጅ ነበር የታዘዘው፡፡ ከ3 ሳምንት በኋላ ፅሁፋችንን […]