“ሕዝብ በፍትሕ ሥርዓት ላይ እምነት ከሌለው፤ በመንግሥት ላይም እምነት አይኖረውም።” – የጠ/ፍ/ት ፕሬዚደንት መዓዛ አሸናፊ

May 17, 2019 “ሕዝብ በፍትሕ ሥርዓት ላይ እምነት ከሌለው፤ በመንግሥት ላይም እምነት አይኖረውም።” – የጠ/ፍ/ት ፕሬዚደንት መዓዛ አሸናፊ

ክልልነት ምን ማለት ነው? የመጨረሻ ግቡስ ምንድነው? ለምንስ ያሰጋሃል? (ዳንኤል ገዛህኝ)

2019-05-18 ክልልነት ምን ማለት ነው? የመጨረሻ ግቡስ ምንድነው? ለምንስ ያሰጋሃል?ዳንኤል ገዛህኝ ውዝፍ እና አዳዲስ የክልልነት ጥያቄዎች በተደራጀ መልኩ አደባባይ እየወጡ ነው፡፡ ይህ የሚያስደነግጠውና የሚያስቆጣው ወገንም አለ፣ የፌደራል ሥርዓትን የሚደግፈው ጎራም ቢሆን፡፡ ግን ክልልነት የመጨረሻ ግቡ ምንድነው? – የፌደራል ሥርዓቱ «በመርህ ደረጃ» እስከ ዞን እና ወረዳ ድረስ እራስን የማስተዳደር ዓላማ አለው፤ – ክልል መሆን ግን የሚለየው […]

የሸገር ነገር… (አቻምየለህ ታምሩ)

2019-05-18 የሸገር ነገር…አቻምየለህ ታምሩ አዲስ አበባ ፊንፊኔ እንዳልሆነ፤ ፊንፊኔም እንደ አዲስ አበባ ሁሉ  የአማርኛ ቃል እንጂ ኦሮምኛ እንዳልሆነ የተረዳው ብልጡ ዐቢይ አሕመድ የኦሮምኛ ቃል መስሎት የዋና ከተማችንን ስም  ሸገር በሚል ቀይሮ  የአዲስ አበባን ስም የሚያስረሳ ሰም  ከፍ አድርጎ እያስተዋወቀው ይገኛል። ሸገርን በማስዋብ ስም የአዲስ አበባ ቀደምት ኗሪዎች አፈናቅሎ  የከተማዋን ዲሞግራፊ ለመቀየር  የሚያስችለውን ገንዘብ ለማሰባሰብም አምስት […]

የአገዛዙን ሸፍጥ ልብ ብላቹህ እየተከታተላቹህት ነው??? (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

2019-05-18 የአገዛዙን ሸፍጥ ልብ ብላቹህ እየተከታተላቹህት ነው???አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው* ዐቢይና ለማ ምን እያሉ ሿሿ እንደሠሯቹህና በኋላ ላይ እነማን ሆነው እንደተገኙ የቅርብ ጊዜ ትዝታ ነውና የምትረሱት አይመስለኝም፡፡  አስገራሚው ነገር እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ ዐቢይ እና ለማ ሕዝብን ባጃጃሉበት መንገድ በተደጋጋሚ እየተጃጃልን መገኘታችን ነው፡፡ ለወትሮው “ሞኝን ሁለት ጊዜ እባብ ይነድፈዋል የመጀመሪያውን ሳያይ ሁለተኛውን ሲያሳይ!” ይባል ነበር፡፡ የሀገሬ […]

የከተሞቻችን ፅዳት እንዲህ ከሆነ መሰልጠን መገለጫው ምን ይሆን? – ሙሉጌታ ገዛኸኝ

May 17, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/95357 በ ሙሉጌታ ገዛኸኝ gezahegn.mulu@yahoo.com ለዛሬው ማኅበራዊ ትችት መነሻየ መሰልጠን በምን ይገለፅ? የጠፋው የሰለጠነ ሰው ወይስ ቴክኖሎጂው? ጥቂት እያነሳን ብንጥል ምን ይለናል? የሀገራችን ባሕልና ታሪክ ሲዳሰስ የጥንታዊ ስልጣኔ ባለቤት ከሆኑት እጅግ ጥቂት አገሮች አንዷ መሆኗን ያስረዳል፡፡ የተፈጥሮ ፀጋ የተላበሰችው ኢትዮጵያ በርካታ መስህቦችም አሏት፡፡ በተለይም የሰው ዘር መገኛ፣ የቡና መገኛ፣ የአባይ ወንዝ፣ […]

የትልልቅ ተቋማት ሽያጭና የኢትዮጵያዊያን እጣ ፈንታ!

May 17, 2019 Source: http://ethiodigest.org በመቅደስ አስራት May 17, 2019ተስፋና ስጋት! በዚህ ሳምንት ግንቦት 7 እና 8 እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ በኢትዮጵያ ኤምባሲና በ US Department of State በተዘጋጀው “Ethiopian Partnerships Forum” የመገኘት ዕድል ገጥሞኝ ነበር:: የዝግጅቱ ዋና ዓላማ በተለያዩ የንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፎች የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን፦ አሜሪካዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ባለሃብቶችን መዋዕለ ነዋያቸውን ኢትዮጵያ ላይ እንዲያፈሱ በኢንቨስትመንትና በፕራይቬታይዘሽን […]

The Ethiopians – Engine 54 – Album Review – Louder Than War

Written by Ian Canty16 May, 2019 The Ethiopians – Engine 54 Doctor Bird CD/DL Released 17th May 2019 Enhanced reissue of the Ethiopians’ rare 1968 debut album, presented here with 17 bonus tracks dating from the same Rocksteady timeframe….Ian Canty looks at how a trailblazing early independent hit set the band on their way….. The […]

“ማወቅ ምን ሊረባ?” -ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

May 15, 2019 የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ)  በአንድ አካባቢ ዕዮብ እና ስብሃት የተባሉ – እጅጉን የሚዋደዱ ታዋቂ ወጣት ምሁራን ስለሀገራቸውና ሕዝባቸው ቀን ከለሊት ሲወጡና ሲወርዱ የሥራቸውን ሂደት ከውጤታማነት አንጻር ሲመለከቱት እጅጉን ያነሰና እዚ ግባ የማይባል እየኾነባቸው ግራ ቢጋቡ እርስ በራሳቸው መወያየትና ሰፊ ጊዜ መውሰድን ልማድ ማድረግን […]

A truth about EPRP In Short: 20 July 2018Reply to a member of Gefore/Zarma forum on the said “EPRP`serious mistakes”

ይህ ጽሁፍ – ኢ.ሕ አ ፓ 8ኛውን ጉባኤውን አስመልክቶ ለአደባባይ ያወጣውን መግለጫ በዘርማ ሶሺያል ሚዲያ ውይይት መድረክ ለጥፌው ካነበቡት–አንዱ “ኢ.ሕ አ ፓ አስክፊ ሥህተት ሠርቷል ፤ስለሆነም ጥሩ መልስ እፈልጋለሁ” “EPRP has committed serious mistakes, I need serious answer” በማለት በእንግሊዘኛ ለጻፈው አስተያየት የጻፉኩት መልስ ነው። The Ethiopian People`s Revolutionary Party (EPRP) is the pioneer or […]