ሕገ መንግሥት የሚባለው የግድያና የቅሚያ ደንብ መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ይኖርበታል! (አቻምየለህ ታምሩ)

May 9, 2019 ሕገ መንግሥት የሚባለው የግድያና የቅሚያ ደንብ መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ይኖርበታል! አቻምየለህ ታምሩ ሕገ መንግሥት ተብዮው የግድያ ፣ የቅሚያና የአፓርታይድ ደንብ መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ መጣል አለበት። የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዋቀረችበት የአፓርታይድ ስርዓት [ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ የፌዴራል ስርዓት ነው ይሉታል] የተዘረጋው ይህን የግድያ፣ የቅሚያና የንጥቂያ ደንብ መሰረት በማድረግ ነው። በመሰረቱ የፌዴራል […]
አማራ አለ ወይስ የለም? (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

May 9, 2019 አማራ አለ ወይስ የለም? ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ አማራ እለ ወይስ የለም ብሎ መጠየቅ ራሱ በጠራራ ፀሃይ ብርሃን አለ ወይስ የለም ብሎ አንደመጠራጠር ነው። አማራ ግጥም እድርጎ አለ። ለመሆኑ አማራ ማነው? አማራ የማራ ልጅ ነው። በጥንት ሱባ ቋንቋ “ማራ” ማለት “እውነተኛ ብርሀን” ነው። “ማ” እውነተኛ፣ “ራ” “ብርሃን” ወይም “ፀሃይ” ማለት ነው። የጥንት […]
ዘመቻ አተራምስ – እሳትና ነዳጅ አምራች ቡድኖችን ብርቱካን ሚደቅሳ ቤት ደርሰዋል!

Zaggolenews. የዛጎል ዜና የዘመቻ አተራምስ አዝማቾች መልካቸው የተለያየ ነው። ቡድኖች፣ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ አኩራፊዎች፣ ባለ ረብጣ ህብታሞች፣ ራሳቸውን ታዋቂ አድርገው የሳሉ፣ አዋቂ የሚባሉ፣ የተገዙና ዲርጎ የሚከፈላቸው … እንደሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይናገራሉ። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የዘመቻ አተራምስን እሳትና ነዳጅ የሚያከፋፍሉትን ዜጎች ደግሞ ዋልታና ማገር ይሏቸዋል። ኢትዮጵያን በማተራመስ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሌት ተቀን የማይተኙት የዘመቻ አተራምስ አካላት […]
አሜሪካ፡ የዘር ልዩነት ለእናቶች ሞት ምክንያት ሆኗል – ቢቢሲ / አማርኛ

በአሜሪካ ከእርግዝና ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ማሻቀቡን የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) በጥናቴ ደርሸበታለሁ ብሏል፤ ምከንያቱ ደግሞ ጥቁር መሆን ነው ሲል አመላክቷል። ጥናቱ እንዳመለከተው ጥቁር አሜሪካውያን፣ የአላስካ ነባር አሜሪካውያን፣ እና ነባር አሜሪካውያን እናቶች ሞት ቁጥር ከነጭ አሜሪካውን በሦስት እጥፍ ይበልጣል። በየዓመቱ 700 ገደማ የሚሆኑ ሴቶች ከእርግዝና ጋር በተያያዘ እንደሚሞቱም ጥናቱ ይፋ አድርጓል። 60 […]
Azmeraw Mulusew (Alkebelim) አዝመራው ሙሉሰው (አልቀበልም) – New Ethiopian Music 2019(Official Video)
ርዕዮት || ልዩ ቆይታ ከሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ ጋር ስለ ሃገራችን ወቅታዊ ጉዳዮች

May 8,2019
Boeing Was Aware of 737 Max Problem Long Before Ethiopia Crash – Report

May 8, 2019 Source: http://www.tadias.com/05/08/2019/boeing-was-aware-of-737-max-problem-long-before-ethiopia-crash-report/ Boeing was aware of the software problem with its 737 Max aircraft as far back as 2017, the company said in a stunning admission through a press release.
“የሚጋጩ ሕልሞችን ይዞ ሀገርን ወደ ፊት ማስኬድ አይቻልም፡፡” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

May 8, 2019 ዘ-ሐበሻ መንግሥት እሳት ከማጥፋት ወጥቶ ስር ነቀል ለውጥ ላይ መሥራት እንዳለበት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ለውጡን ወደ ሕዝቡ በማድረስ እና ጥያቄዎችን በመመለስ በየቦታው እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ማስቆም እንደሚገባም ፕሮፌሰር መረራ ተናግረዋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የወቅቱን ኢትዮጵያ ግጭቶች እና መፍትሔዎች በመተመለከተ ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና […]
Ethiopia Andnet Radio Interview with Ato Agere Addis 2019

Ethiopia Andnet Radio Interview with Ato Agere Addis 2019 https://youtu.be/VXKtteRjOrc
