ወርሀ ግንቦትና አይረሴ ታሪካዊ ክስተቶቿ!!! (አንተነህ ቸሬ)

May 10, 2019 ወርሀ ግንቦትና አይረሴ ታሪካዊ ክስተቶቿ!!!  አንተነህ ቸሬ በአጋጣሚም ይሁን ታስቦበት … ግንቦት በኢትዮጵያ ታሪክ በርካታ ድርጊቶች የተፈጸሙበት ወር ነው። ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ታዋቂ ልጆቿን ወልዳለች፤ ወደማይቀረው ዓለምም ሸኝታለች፤ መሪዎቿን ወደ ስልጣን አምጥታለች፤ ከስልጣናቸው ሽራለች፤ አስከፊ ጦርነቶችን አስተናግዳለች፤ ከእነዚህ ታሪካዊ ክስተቶች በተጨማሪ ግንቦት ያልተለመዱ ክስተቶች የተስተናገዱበት ወርም ነው። ታዲያ የ2011ን ግንቦት ልንቀበለው ሰዓታት […]

ሪፖርት፡ ብሔር ተኮር ግጭት ለሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች ቁጥር መጨመር ምክንያት ነው – ቢቢሲ /አማርኛ

በዓለማችን በአንድ ዓመት ውስጥ ከመኖሪያ ቀያቸው የተፈናቀሉ ሰዎች ቁጥር 41 ሚሊየን መድረሱን አንድ ሪፖርት አመለከተ። ‘ግሎባል ሪፖርት ኦን ኢንተርናል ዲስፕለስመንት’ የተሰኘው ሪፖርት እንደጠቆመው፤ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የተነሱ ግጭቶች የተፈናቃይ ሰዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርገዋል። • በችግር ላይ የሚገኙት ተፈናቃዮች የሀገር ውስጥ መፈናቀል ላይ ያተኮረው ይህ መረጃ እንደሚያሳየው፤ ከዚህ ቀደም ዓለም ላይ ይህን ያህል ቁጥር ያላቸው ሰዎች […]

ሕገ መንግሥት የሚባለው የግድያና የቅሚያ ደንብ መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ይኖርበታል! (አቻምየለህ ታምሩ)

May 9, 2019 ሕገ መንግሥት የሚባለው  የግድያና የቅሚያ ደንብ  መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ መጣል ይኖርበታል! አቻምየለህ ታምሩ ሕገ መንግሥት ተብዮው የግድያ ፣ የቅሚያና የአፓርታይድ ደንብ  መሻሻል ሳይሆን ተቀዶ ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ውስጥ መጣል አለበት። የዛሬዋ ኢትዮጵያ የተዋቀረችበት የአፓርታይድ ስርዓት [ፋሽስት ወያኔና ናዚ ኦነግ  የፌዴራል ስርዓት ነው  ይሉታል] የተዘረጋው ይህን  የግድያ፣ የቅሚያና የንጥቂያ ደንብ መሰረት በማድረግ  ነው። በመሰረቱ የፌዴራል […]

አማራ አለ ወይስ የለም? (ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ)

May 9, 2019 አማራ አለ ወይስ የለም? ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ጂግሳ አማራ እለ ወይስ የለም ብሎ መጠየቅ ራሱ በጠራራ ፀሃይ ብርሃን አለ ወይስ የለም ብሎ አንደመጠራጠር ነው። አማራ ግጥም እድርጎ አለ። ለመሆኑ አማራ ማነው? አማራ የማራ ልጅ ነው። በጥንት ሱባ ቋንቋ “ማራ” ማለት “እውነተኛ ብርሀን” ነው። “ማ” እውነተኛ፣ “ራ” “ብርሃን” ወይም “ፀሃይ” ማለት ነው። የጥንት […]

ዘመቻ አተራምስ – እሳትና ነዳጅ አምራች ቡድኖችን ብርቱካን ሚደቅሳ ቤት ደርሰዋል!

Zaggolenews. የዛጎል ዜና የዘመቻ አተራምስ አዝማቾች መልካቸው የተለያየ ነው። ቡድኖች፣ ግለሰቦች፣ ድርጅቶች፣ አኩራፊዎች፣ ባለ ረብጣ ህብታሞች፣ ራሳቸውን ታዋቂ አድርገው የሳሉ፣ አዋቂ የሚባሉ፣ የተገዙና ዲርጎ የሚከፈላቸው …  እንደሆኑ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ይናገራሉ። በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የዘመቻ አተራምስን እሳትና ነዳጅ የሚያከፋፍሉትን ዜጎች ደግሞ ዋልታና ማገር ይሏቸዋል።  ኢትዮጵያን በማተራመስ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት ሌት ተቀን የማይተኙት የዘመቻ አተራምስ አካላት […]

አሜሪካ፡ የዘር ልዩነት ለእናቶች ሞት ምክንያት ሆኗል – ቢቢሲ / አማርኛ

በአሜሪካ ከእርግዝና ጋር በተያያዘ የሚሞቱ እናቶች ቁጥር ማሻቀቡን የበሽታ ቁጥጥር ማዕከል (ሲ ዲ ሲ) በጥናቴ ደርሸበታለሁ ብሏል፤ ምከንያቱ ደግሞ ጥቁር መሆን ነው ሲል አመላክቷል። ጥናቱ እንዳመለከተው ጥቁር አሜሪካውያን፣ የአላስካ ነባር አሜሪካውያን፣ እና ነባር አሜሪካውያን እናቶች ሞት ቁጥር ከነጭ አሜሪካውን በሦስት እጥፍ ይበልጣል። በየዓመቱ 700 ገደማ የሚሆኑ ሴቶች ከእርግዝና ጋር በተያያዘ እንደሚሞቱም ጥናቱ ይፋ አድርጓል። 60 […]