“የሚጋጩ ሕልሞችን ይዞ ሀገርን ወደ ፊት ማስኬድ አይቻልም፡፡” ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና

May 8, 2019 ዘ-ሐበሻ መንግሥት እሳት ከማጥፋት ወጥቶ ስር ነቀል ለውጥ ላይ መሥራት እንዳለበት የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ (ኦፌኮ) ሊቀመንበር ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና ተናገሩ፡፡ ለውጡን ወደ ሕዝቡ በማድረስ እና ጥያቄዎችን በመመለስ በየቦታው እየታዩ ያሉ ግጭቶችን ማስቆም እንደሚገባም ፕሮፌሰር መረራ ተናግረዋል፡፡ የአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት የወቅቱን ኢትዮጵያ ግጭቶች እና መፍትሔዎች በመተመለከተ ከፕሮፌሰር መረራ ጉዲና […]

Ethiopian women abroad give abuse survivors a new platform — and a new voice – Public Radio International

PRI’s The World May 07, 2019 · 2:00 PM EDT By Allison Herrera Members of the Ethiopian diaspora, the largest outside of Ethiopia, cheer as they respond to remarks by Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed, calling on them to return, invest and support their native land with the theme “Break The Wall Build The Bridge,” […]

“አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን” (ዳንኤል ክብረት)

May 7, 2019 “አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን”  እኛስ ከየትኞቹ ወገን ነን? እርስዎ ከየትኛው ክፍል ነዎት? ዳንኤል ክብረት በአሁኑ ጊዜ አራት ዓይነት ኢትዮጵያውያን አለን፡፡ ፩ኛ) ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ፤ ኢትዮጵያም በእነርሱ ውስጥ ያለች፦ እነዚህ ኢትዮጵያውያን ልብ ውስጥ ያለችው ኢትዮጵያ ልዩ ናት፡፡ በሀገራቸው ውስጥ ሆነው፣ ችግሯን እና መከራዋን ሁሉ አብረው ተቀብለው፤ ቢያዝኑም ሳይማረሩባት የሚኖሩ ናቸው፡፡ አቡነ ሺኖዳ «በአካል ካለችው ልብ […]

ብሔርተኛ በራሱ መቆም የማይችል ጥገኛ ተዋሲያን ነው (ስዩም ተሾመ)

May 7, 2019 ብሔርተኛ በራሱ መቆም የማይችል ጥገኛ ተዋሲያን ነው ስዩም ተሾመ አብዛኛው #የአብን አባልና ደጋፊ #አማራ የሚለውን ስም ሳይጠቅስ ከእኔ ፊት የመቅረብ አቅምና ድፍረት የለውም፡፡ የህወሓትና ኦነግ አባላትና ደጋፌዎች በየፊናቸው ትግራይ ወይም የኦሮሞን ህዝብ ስም ሳይጠሩ አንዳች ነገር ማድረግ ሆነ መናገር አይችሉም፡፡ ምክንያቱም ሁሉም ብሔርተኞች ከሰው ተርታ ቆመው ማውራት የቻሉት ከራሳቸው ይልቅ “እንወክለዋለን” ያሉትን […]

የጎሳ ፖለቲካ በሕግ እንዴት ይታገድ? (ሀይለገብርኤል አያሌው)

May 7, 2019 የጎሳ ፖለቲካ በሕግ እንዴት ይታገድ? ሀይለገብርኤል አያሌው ወድሞቻችን የጎሳ ፖለቲካ በሕግ ይታገድ ሲሉ ዛሬ ሰልፍ ወጥተው ውለዋል:: ”አይጥ በድመት አፍንጫ በኩል ሄዶ ገበያው ቀና ነው ቢሏት ሸመታው መልካም ነበር መንገዱ ባልከፋ” አለች ይባላል:: ሃሳቡ መልካም ነው:: ቢሆንልንና ዘመኑን የሚዋጅ የፖለቲካ ርዕዮት ብንታደል ባልከፉ:: ከጎሳ አስተሳሰብ  ተላቀን የዜግነትን አመለካከት ለማንገስ በመጀመሪያ ሁሉም በሗላ […]

ለዶ/ር አሰፋ ከበደ መልስ (ችሎት ዘ ጊንር)

May 7, 2019 በእውነት ዶ/ር ነህ ? የጠቅላይ ሚ/ሩን ንግግር እኛም ሰምተነዋል ምን አይነት ጆሮ ቢገጠምልህ ነው ወይም ማን ተርጉሞልህ ነው እንደዚህ እንዳሉ እየነገርከን ያለኸው ::እኔ ¨ከሜንት¨ በፍፁም ማድረግ የማልፈልግ ቢሆንም ይህን ማለፍ አልቻልኩም፡፡ ይሔን የፃፈው እዛ ስብሰባ ውስጥ ያልነበረና ሐሰተኛ ፥ፈፅሞ ሰላም እንዳይሆን የሚፈልግ የውጭ ሰው ነው ብል ይቀለኛል፡፡ ለምሳሌ 1-  “ሐኪምም እንደዚህ በሬ ነው መሆን ያለበት” ጉባኤው ላይ ብትሆን ኖሮ […]

የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩)

ምንጭ – ኢትዮ ኦንላይን 2019-05-07 Author: ጌታቸው ወርቁ የጎዳና ልጆች መከራ – ‹‹ታዳጊ-ወጣት ጥፋተኞች›› – አሃደ (፩) (በዳሰሳ ጥናታዊ ምልከታ) አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፡- ከኒው ዮርክ እና ከጄኔቫ ከተሞች በመቀጠል በዓለም አቀፍ የዲፕሎማሲ መናኸሪያነት የምትታወቀው አዲስ አበባ/ኢትዮጵያ፣ በእንግዳ ዓይን ለሚመለከታት የአገሩን የዲፕሎማሲ ሥራ ሊከውን የተመደበ የውጭ አገር ዲፕሎማትም ሆነ፣ በዓለም አቀፍ ሥራ የተሰማራ የሌላ አገር ሰው፣ አሊያም […]