‹‹ፋኖ ከእኔ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ ብሎ ያለፈ ትውልድ ነው፤ እኛም የምንናፍቀው እና የምንደግፈው ይህንኑ ነው፡፡›› ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ

‹‹ወጣቶች አማላይ ተስፋን ለመስማት አይደለም የሚታገሉት፡፡›› ‹‹ፋኖ  ከእኔ በላይ ለሀገር እና ለህዝብ ብሎ ያለፈ ትውልድ ነው፤ እኛም የምንናፍቀው እና የምንደግፈው ይህንኑ ነው፡፡›› ብርጋዴር ጀነራል አሳምነው ጽጌ ‹‹ወጣቶች አማላይ ተስፋን ለመስማት አይደለም የሚታገሉት፡፡›› ረዳት ፕሮፌሰር ሰብስብ ሐዲስ (በወሎ ዩኒቨርሲቲ የስነ-ዜጋና ስነ-ምግባር ትምህርት ክፍል መምህር) የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድን ወደ መሪነት መምጣት ተከትሎ በሀገሪቱ የለውጥ ጉዞ […]

Ethiopia: New Study Reveals the Massive Ecological and Economic Impacts of Woody Weed Invasion in Ethiopia – AllAfrica

Addis Standard (Addis Ababa) 25 April 2019 CABI scientists have revealed the massive ecological and economic impacts that the invasive alien tree Prosopis juliflora has had across the Afar Region of north eastern Ethiopia. Dr Urs Schaffner, who is supervising lead author Hailu Shiferaw for his PhD studies, contributed to the Science of the Total Environment […]

The Ethiopian City Lost in the Shadow of South Sudan’s War – Inter Press Service News Agency

      By James Jeffrey GAMBELLA, Ethiopia, May 6 2019 (IPS) – Right up against the border with South Sudan, the western Gambella region of Ethiopia has become a watchword for trouble and no-go areas as its neighbour’s troubles have spilled over. But now there may be reason for optimism on either side of […]

የባላደራ ምክር ቤት ጉዳይ፡ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የሞጋችና ነፃ ተቋማት ሚና – አክሊሉ ወንድአፈረው

አክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ሚያዝያ 25፣ 2011  (ሜይ 3፣ 2019) ባለፉት  ጥቂት ወራት በአዲስ አበባና በአካባቢዋ በተቀሰቀሰው የ”ባለቤትነት ጥያቄ “ የተነሳ  አዳዲስ ተጫዋቾችን ያካተቱ የፖለቲካ ክስተቶች በመታይት ላይ ናቸው።  ከነዚህ ውስጥ  “አዲስ አበባ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች እራሷንም ችላ መተዳደር የሚገባት ከተማ ነች “ በሚል አመለካከት ሥር የተሰባሰበውና በታዋቂው ጋዜጠኛ በእስክንድር ነጋና በአጋሮቹ የሚመራው “የባለአደራ ምክር ቤት […]

የአማርኛ ትምህርት ቤት ያለህ! ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ

Getachew Bekele Damtew (getachewb221@gmail.com) Monday, May 6, 2019 የአማርኛ ትምህርት ቤት ያለህ! ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ ሚያዝያ 28/2011 ዓም (ሜይ 6/2019 ዓም) የአንድ ሀገር ሕዝብ ስልጣኔ በበሰለ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ በተሸጋገረ የቋንቋው  ጥልቀት እና ምጥቀት ይለካል።ስልጣኔ የህንፃ እና የፋብሪካ መደርደር ብቻ አይደለም።ስልጣኔ የአንድ ወቅት ክስተት ሆኖ እንዳይጠፋ እና ተሻጋሪ እንዲሆን የቋንቋ መኖር […]

የሀኪም ጥያቄ ቅንጦት ነው? (ዮሴፍ ወርቅ ነህ)

May 6, 2019 photo.php የሀኪም ጥያቄ ቅንጦት ነው? ዮሴፍ ወርቅ ነህ ትሰማኛለህ ሲኞር! ሀኪም ለምን ከፍተኛ ክፍያ ሊከፈለው እንደሚገባ ታውቃለህ? ሰምተህ የማታውቀውን አስመራሪ የህክምና ህይወት ላስቃኝህ። 1) ማንም ሳይመርጥ ሀኪም የሆነ የለም!! እደግመዋለሁ! የትኛውም የአለማችን ክፍል ላይ የሚኖር ሀኪም ለሀኪምነት የታጨው በምርጫው ብቻ ነው። ውጤት አስገድዶት ሀኪም የሆነ የለም። ህክምናን ፈልገህ፣ ጥረህ ለፍተህ ግረህ ታገኘዋልህ […]

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የረጅም ጊዜ ሰላማዊ ትግልና የሰሞኑ ድል – አበጋዝ ወንድሙ

May 6, 2019 መንግስት በሃይማኖት ላይ የሚያደርገውን ጣልቃ ገብነት እንዲያቆም ፣ላለፈው ሰባት ዓመት ሲካሄድ የነበረው የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ሰላማዊ ትግል፣በዚህ ሳምንት በተካሄደው የኢትዮጵያ ሙስሊም ዑላማዎች ጉባኤ ፍጻሜ፣ ስኬት ደጃፍ ላይ ደርሷል። እዚህ የድል ደጃፍ ለመድረስ በርካታ ዜጎች ታስረዋል፣ ኑሮዋቸው ተስተጓጉሏል፣ ቤተሰባቸው ተበትኗል ፣ተሰደዋል እንዲሁም ተገድለዋል። አህባሽ የተባለውን አስተምህሮ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ በግድ ለመጫን የህወሀት /ኢህአዴግ መንግስት […]

የገዳዮችና እና የሙታኖች ዝምታቸው እንቆቁልሽ በኢትዮጵያ ምድር – ጌታቸው ረዳ ( Ethio Semay)

May 6, 2019 በኢትዮጵያ ምድር ከ1966 ዓ.ም ጀምሮ እስካሁን ድረስ በመንግሥትም ይሁን “ትምህርት በቃኙ” በማሕበራዊ የፖሊተካ እና በሃይማኖታዊ ለበስ ፖቲካ መሪዎች ምክንያት በትክክል በአሃዝ ቁጥሮቹን ለማስቀመጥ በሚቸግር ሁኔታ ዜጎች በሜንጫ፤በሳንጃ በጥይት፤በቦምብ እና በቀስት ተገድለዋል፤ አካለ ጎደሎ ሆናዋል፤ ተሰድደዋል፤ ንብረታቸው ተዘርፈዋል፤ ከስራቸው ተባርረዋል፤ ሃይማኖታቸው እንዲቀይሩ ተደርገዋል፤ ቤተጸሎት ተቃጥለዋል፤ መነኮሳትና ቀሳውስት እና ሼኮች ታርደዋል፤ ባለትዳር ሴቶች እና […]

በሳይንስና በፍልስፍና መነፅር መታየት ያለባቸውና መልስ የሚያስፈልጋቸው የብሄረሰብ፣ የጭቆናና የማንነት ጥያቄዎች !! ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)

ግንቦት  5 ፣  2019 መግቢያ እንደ ኢትዮጵያ በመሳሰሉ ወደ ኋላ በቀሩ አገሮች ውስጥ በሃይማኖትና በብሄረሰብ ስም ተሳቦ በየጊዜው የሚነሳው መጋጨትና እንዲያም ሲል መገዳደል ዋናው ምክንያት ሌላ ነገር ሳይሆን በእነዚህ አገሮች ውስጥ መካሄድና መደረግ ያለበት መንፈሳዊ ተሃድሶ ከቁም ነገር ውስጥ ስለማይገባና ስላልተካሄደም ነው። በተለይም የፖለቲካ ስልጣንን የጨበጡና ሀብትን አካብተው የተንደላቀቀ ኑሮ የሚኖሩና፣ ወይም ደግሞ ስልጣን ላይ […]