የዘር ፖለቲካ ትርፉ ሬሳ ነው – (መስከረም አበራ)

April 30, 2019 ፍርድ ቤት እስከ ፖሊስ፣ ልዩ ሃይል ወዘተ የተባሉ ህግ አስከባሪ አካላት በዘር ተመልምለው እስከተመደቡ ድረስ ከእነሱ ዘር ያልሆነ ሰው በሰላም ይኖራል ማለት ዘበት ነው፡፡እነዚህ የዘር ህግ አስከባሪዎች ሌላውን ሰው ከዘራቸው እኩል አይተው ከለላ ይሆናሉ ማለትም የሞኝነት ምልክት ነው፡፡በመተከል እየሆነ ያለው እጅግ አሳዛኝ ሁነት የዚህ አካሄድ ውጤት ነው፡፡ መተከል በተነሳው ግጭት አስራ ሰባት […]
“እዚህ አገር ያለን የፖለቲካ ድርጅቶች 50 ዓመት ሙሉ ስንቃወም ነው የኖርነው:: ከመቃወም ውጭ ሌላ ነገር አናውቅም” ዶክተር ፍቅሩ

April 28, 2019 “እዚህ አገር ያለን የፖለቲካ ድርጅቶች 50 ዓመት ሙሉ ስንቃወም ነው የኖርነው:: ከመቃወም ውጭ ሌላ ነገር አናውቅም&… April 292019 “ሲራራ” ሞሪንጋ ያነሳት የጋሞዋ ፀሐይ April 29, 2019 Make Justice a Priority in Ethiopia’s Transition “እዚህ አገር ያለን የፖለቲካ ድርጅቶች 50 ዓመት ሙሉ ስንቃወም ነው የኖርነው:: ከመቃወም ውጭ ሌላ ነገር አናውቅም” ዶክተር ፍቅሩ “እዚህ […]
ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ለውጡን ላጋጠሙት ችግሮች የመፍትሄ ሃሳቦች የሚሏቸው

April 29, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=5dca23614 Dr. Aregawi Berhe offers solutions to the challenges facing the current reform in Ethiopia | Mereja TV Live
“አገር እንደ አገር እንዲቀጥል – የሰላም ዘንባባ ብቻ ሳይሆ የፍትህ ሰይፍም ያስፈልጋታል!!!” (መጋቢ ዘሪሁን ደጉ)

April 29, 2019 “አገር እንደ አገር እንዲቀጥል – የሰላም ዘንባባ ብቻ ሳይሆ የፍትህ ሰይፍም ያስፈልጋታል!!!” መጋቢ ዘሪሁን ደጉ (ኢፕድ) ሕግ ከሌለ ሰው መረን ይወጣል። ሰው ሕግ እንዲያከበር የተፈጠረ ፍጡር ነው፤ ስለዚህ ሕግን የማስከበር ኃላፊነት የተጣለበትና በአደራ የተሰጠው መንግሥት ነው። በመሆኑም ህዝቡ አስተዳድረኝ የሚል አደራ የተሰጠው መንግሥት ህዝቡ በአግባቡ የሕግ የበላይነት እንዲከበር መሥራት አለበት። ክፍተቶችን መንግሥት […]
አይቆሜው የህገ ውጥ ቤት ሥራና፤የማፍረስ ዘመቻ (መንገሻ ዘውዱ ተፈራ)
April 29, 2019 አይቆሜው የህገ ውጥ ቤት ሥራና፤የማፍረስ ዘመቻ መንገሻ ዘውዱ ተፈራ ህገ ወጥነት፤ለአንድ ሐገርና ህዝብ፤ትልቅ የስጋት ምንጭ ብቻ ሳይሆን፤የጥፋትም መስረት ነው።ዛሬ በዓለም ላይ፤በተረጋጋ ማህበራዊ፣ባህላዊና፣ኢኮኖሚያው ይዞታቸው የሚገኙ ሐገራት ዋናውና ትልቁ ሚስጥራቸው፤በህጋቸው ላይ አለመደራደራቸውና፤ህጋዊነትን ከአስትንፋሳቸው በላቅ፤ትልቅ ዋጋ ሰጥተው መገኘታቸው ነው።በአፍሪካ በአንድም ሐገር፤የተረጋጋ ማህብራዊ፣ባህላዊና፣ኢኮኖሚያው ይዘት ያለው ሁኔታ ለአለመኖሩ፤ዋናውና ቁልፉ ችግር፤ይኸው በወጣ ህግ ላይ የሚደረግ ድርድርና፤ህገ ወጥነት ነው።ይህ […]
ICL drops charge against Ethiopian gov’t at The Hague

April 28, 2019 27 April 2019 By Kaleyesus Bekele The Israeli fertilizer giant, Israel Chemicals (ICL), which filed a law suit against the Ethiopian government at the Permanent Court of Arbitration at The Hague in 2017 in connection with a controversial tax claim, recently dropped the charge. ICL was involved in potash mine development project […]
“ዘረኝነት” በፊዚክሱ ቤተ-ሙከራ ሲመረመር – ከበ.ከ
April 27,2019 Posted by: ዘ-ሐበሻ በህዋ ላይ ጠንካራ የስበት ተፅዕኖ (strong gravitational effects)ያለው ጥልቅ ቀዳዳ ወይም ጉድጓድ አለ። ይህ ቀዳዳ ትልቁንም ትንሹንም ቁስ–አካል፣ ቅንጣት ኤሌክትሮማግኔቲክ ፍንጣቂዎችን እንዲሁም የብርሃን ጨረሮችን (light)ሳይቀር ውጦ የሚያስቀር ነው። በዚህ ሽንቁር አጠገብ ያለፈ ሁል ከመዋጥ አይተርፍም። ጥቁር ቀዳዳ (Black Hole – BH) የተባለው ይህ አስፈሪ ሽንቁር ብርሃን አልባ ጥልቅ ጨለማ ነው። በሃገራችን ኢትዮጵያውም ከጊዜ ወዲህ የመሳብ […]
ቴዎድሮስ ጸጋዬ ለኢሳት የሰጠው ቃለምልልስ እንዳይሰራጭ በአፋኙ ቡድን ታግዷል… ጠያቂዋ ርዕዮት አለሙ የተፈጠረውን እንዲህ ታብራራለች

Reyot – ርዕዮት April 25 at 6:34 PM ·
ከዶ/ር በድሉ ዋቅጅራ ጋር የተደረገ ሙሉ ቃለምልልስ

| April 26, 2019
በአማራ ህዝብ ላይ የተደነቀሩ ከፀጥታ ጋ የተያያዙ ችግሮችና መፍትሄ ሊሆኑ የሚችሉ ሃሳቦች – ከመሰረት ተስፉ
April 26,2019 ዘ-ሐበሻ እንደሚታወቀው ባለፉት 27 አመታት የአማራ ህዝብ እንደህዝብ በቀደሙት ስርዓቶች ሳይጠቀም እንደተጠቀመ፣ ሳይገዛ እንደገዛ፣ ሳይጨቁን እንደጨቆነ፣ የበላይ ሳይሆን የበላይ ፣ ነፍጠኛ ሳይሆን ነፍጠኛና ትምክህተኛ ሳይሆን ትምክህተኛ እንደሆነ ተደርጎ እንዲታይ ያደረጉ በርካታ ልሂቃን አሉ። በዚህም ምክንያት ይህ ህዝብ እንደህዝብ ትኩረት ተነፍጎትና አልፎም ግፍና መከራ ሲፈራረቅበት ቆይቷል። በዚህ ረገድ ምሳሌ ለመጥቀስ ያህል ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ […]
