የፖለቲካ መሪዎች ግዜ እየጠበቁ ሕዝብ እንዲጫረስ ማድረግ የለባቸውም
April 24, 2019
የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – ክፍል ሁለት (በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤

April 24, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨ የታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 ክፍል ሁለት ሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር ታሪክ ቀያሪዋ ሐምሌ 05/2008 ዓ.ም ስንቃኛት! ወያኔ መራሹ የኮማንዶ ቡድን በተለያዩ ግዜያት በቀላሉ ይፈፅመው እንደነበረው የለመደች ጦጣ … ይሉት ፈሊጥ ተከትሎ የወልቃይት ሕዝቦች […]
ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ (ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ)

April 24, 2019 ሽብር በአዋሳ እና የመንግሥት ዝምታ ፀሀፊ፤ ዳሞ ጎታሞ (Damo Gotamo) ትርጉም፤ መስፍን ማሞ ተሰማ የሲዳማ ፅንፈኞች የአዋሳን ህዝብ ማሸበር ከጀመሩ እነሆ ዓመት ሆናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ወደ ሥልጣን ከመምጣታቸው አንድ ዓመት በፊት መንግሥታዊ ሥልጣናቸውን ተጠቅመው ሲዳማ ያልሆነውን ህዝብ ያስፈራሩና ያዋክቡት ነበር፤ አሁን ደግሞ በግላጭ የከተማዋን ህዝብ ማሸበርና አካላዊ ጥቃት ወደ መፈፀም ተሸጋግረዋል። […]
ነጋዴውን በ33 ሺህ ፐርሰንት ጭማሪ እያፈናቀሉ ቄሮን የመትከሉ አጀንዳ እየተተገበረ ይሆን?!? (ያሬድ ጥበቡ)

April 24, 2019 ነጋዴውን በ33 ሺህ ፐርሰንት ጭማሪ እያፈናቀሉ ቄሮን የመትከሉ አጀንዳ እየተተገበረ ይሆን?!? ያሬድ ጥበቡ 33 ሺህ ፐርሰንት የሱቆች ኪራይ የተጨመረባቸው ዝቅተኛ ነጋዴዎች ለጠቅላይ ሚኒስትራቸውና ምክትላቸው ቅሬታቸውን ለማሰማት ተሰልፈዋል። ከዚህ በፊት መንግስት ያስጠናው በካሬ ሜትር 71 ብር ከሃምሳ ብንከፍል ተገቢ ነው ሲሉም የመፍትሄ ሃሳብ ጨምረው አቅርበዋል ። የመንግስት አካል የሆነው የኪራይ ቤቶች አስተዳደር ይህን የ33 ሺህ ፐርሰንት […]
“የተሰራ አእምሮ የፈረሰ አገር ይገነባል፤ በአንጻሩ ያልተሰራ አእምሮ የተገነባ አገር ያፈርሳል!!!” (ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ)

April 24, 2019 “የተሰራ አእምሮ የፈረሰ አገር ይገነባል፤ በአንጻሩ ያልተሰራ አእምሮ የተገነባ አገር ያፈርሳል!!!” ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ ረዳት ፕሮፌሰር ምህረቱ ሻንቆ ይባላል። የተወለደው ቄሌም ወለጋ ነው። የአንደኛ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱንም የተከታተለው በእዛው በትውልድ ስፍራው ነው። የመጀመሪያ ዲግሪውን በታሪክ ትምህርት ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አግኝቷል። ሁለተኛ ዲግሪውን በመንግሥት እና ልማት ጥናት ከጅማ ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። በሥራ አመራርና […]
ተስፋዬ ገብረ አብ የአኖሌያውያን ሰሮጌት ማዘር! (መስቀሉ አየለ)

April 23, 2019 አሁን ባለው ስልጣኔ የመካንነትን ህመም ለመቀነስ አንዱ አቋራጭ መንገድ ገንዘብ አውጥቶ የሌላዋን ማህጸን ለዘጠኝ ወራት መከራየት ነው። አዲሱ ዲክሽነሪ “ሰሮጌት ማዘር” ይላታል። ዘርህን ተሸክማ ትቆያለች፤ ከዚያም ልጅህን ዱብ ታደርግልህና የነፍስም የስጋም ግንኙነት የሌላትን ነገር ግን በማህጸኗ ዘጠኝ ወር ሙሉ ተሸክማው የቆየችውን እንግዳ ፍጡር መልኩን ምን እንደሚመስል እንኳን ለማየት መብቱም ፍላጎቱም ሳይኖራት ገንዘቧን […]
የመፅሃፍ ዳሰሳ:- ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት – በሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤
April 23, 2019 ርእስ፡ አባ ጃዊ ጎቤ፤ አባ ድፈን መሳፍንት ደራሲ፡ ጌቱ ሙጨየታተመበት ዓመት፡ 2011 የገፅ ብዛት፡ 200 ሰሎሞን ዳውድ አራጌ ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ፤ እንግሊዝኛ ቋንቋና ስነፅሁፍ ትም/ት ክፍል መምህር ክፍል አንድ ይህ የመፅሃፍ ዳሰሳ ከደራሲው አቀራረብ ተለየ ደርዝ በአራት ተከታታይ ክፍል የቀረበ ሲሆን መፅሐፉ ተቀዳሚ ትኩረቱ ባደረገባቸው አበይት ተዋናዮች አባ ጃዊና አባ ድፈን ላይ […]
አፍሪካዊነትን የሚያስጠሉ ሁለት ወይ ሦስት ወቅታዊ ክስተቶች (ነፃነት ዘለቀ)

April 23, 2019 አፍሪካዊነትን የሚያስጠሉ ሁለት ወይ ሦስት ወቅታዊ ክስተቶች ነፃነት ዘለቀ በዜና ስከታተላቸው ለጊዜው “ብው” ያልኩባቸውን መጥቀሴ እንጂ አፍሪካዊ መሆን በተለይ ከቅርብ ዘመናት ወዲህ የሚያኮራ ወይም የሚመኙት ሆኖ አይደለም – ርዕሴን እንደዚያ የሰየምኩት፡፡ አፍሪካ በሚገርም ሁኔታ ዓለምን እያሳቀችና ጥቂት የማይባሉ ዜጎቿን እያሳቀቀች ትገኛለች፡፡ • የኛው ጉድ በየሚዲያው እንደልብስ ተሰጥቶ ፀሐይ እየሞቀው ስለሆነ አሁን እዚህ […]
After years of repression, Ethiopia’s media is free — and fanning the flames of ethnic tension – Washington Post

By Paul Schemm April 21 at 6:00 AM ADDIS ABABA, Ethiopia — From a collection of modest offices in a half-empty high rise, one of Ethiopia’s most prominent journalists publishes his weekly paper with a staff of just four. The country has imprisoned U.S.-educated Eskinder Nega multiple times, most recently for six years. But under Prime Minister […]
“የጎሣ ፖለቲካ በሕግ እንዲታደግ እንሻለን።” የግብረ ኃይል አስተባባሪዎች – SBS Amharic

April 22, 2019
