ተስፋዬ ገብረአብ “የቡርቃ ዝምታ” ቅድመ ታሪክ ብሎ መንደርደሪያ ያደረገው ሃየሎም አርአያ በመሸታ ቤት አምባጓሮ መገደሉ ያስከተለውን ድንጋጤ በመተረት ነው – (አበበ ገላው)

April 22, 2019 ተስፋዬ ገብረአብ “የቡርቃ ዝምታ” ቅድመ ታሪክ ብሎ መንደርደሪያ ያደረገው ሃየሎም አርአያ በመሸታ ቤት አምባጓሮ መገደሉ ያስከተለውን ድንጋጤ በመተረት ነው። በድንጋጤው ጸሃፊው የተሰማውን ስሜት ሲገልጽ፣ “ጨርሶ ማመን አቃተኝ። ግን ጆሮዬ ይሰማል። አይኔ ያያል። የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ያበደ መሰለኝ፤” ይላል። እርሱ ብቻ ሳይሆን በአዲስ አበባ ዮርዳኖስ ሆቴል አልኮል ሲጎነጭ የነበረው ታዳሚ ሁሉ በሃዘን ጤዛ እንደተመታ ይተርካል። […]
የግል ወይም የቡድን የፖለቲካ ትርፍን እያሰሉ አዋጅ ማወጅ የእውነተኛ ለውጥ ባህሪ አይደለም! (ጠገናው ጎሹ)

April 22, 2019 April 21, 2019 ጠገናው ጎሹ እንደ መግቢያ አስፈላጊነታቸው ለጊዚያዊ የፖለቲካ ፍጆታነት ሳየሆን አገርን እውነተኛ ህዝባዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት የተረጋገጠባት ለማድረግ የሚደረገውን የትግል ሂደት ለማሳካት ሲባል የግድ የሚሉ ሆነው እስከተገኙ ድረስ የአስቸኳይ (የአስገዳጅ) ጊዜን ጨምሮ ልዩ ልዩ አዋጆችን የማወጅና ሥራ ላይ የመዋል አስፈላጊነት አጠያያቂ አይደለም ። ጥያቄ የሚያስነሳው አዋጆች የሚነሱባቸው መነሻዎች፣ የሚፀደቁባቸው ሁኔታዎችና የሚቀመጡላቸው […]
አዲሳባን እንደ የውክልና ጦር ሜዳ…- በፈቃዱ ሐይሉ

April 22, 2019 ☞ የአዲስ አበባን የውሃ ፍላጎት ይቀርፋል የተባለ ፕሮጀክት በተዋወቀ ማግስት የኦሮሚያ መንግሥት አልተማከረም ነበር ተብሎ ተሰረዘ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሞል) ☞ የኮንዶሚኒየም ዕጣ ወጥቶ በኅትመት እንዳይሰራጭ የመስተዳድሩ ጋዜጣ (አዲስ ልሳን) ላይ መታተም ከተጀመረ በኋላ እንዲቋረጥ ተደረገ (ምክንያቱም ጃዋር ተቃውሟል) *** ☞ ጃዋር “ኹለት መንግሥት አለ” ብሎ ነበር፤ “ኹለተኛው መንግሥት” የተባለው ሥራ በማጣት ምሬት […]
ለውጡና … ሕዝብ!!! (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

April 22, 2019 ለውጡና … ሕዝብ!!! ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም አንዳንድ ሰዎች ለውጥ የለም ሲሉ አንዳንዶቹ ደግሞ ስር-ነቀል ለውጥ ተደርጓል ይላሉ፤ ለእኔ ግን ከደርግ የመጀመሪያ ዓመት የሚመሳሰል እንዲያውም ከፍ ያለ ለውጥ አይቼበታለሁ፤ ሆኖም እዚህ አጉል ክርክር ውስጥ አልገባም፤ነገር ግን የተከታተልሁትን ያህል እንደገባኝ እኔ ለውጥ የምለውን ልናገር፤ በዘር ፖሊቲካ የተለያዩ ወንጀሎች እየተለጠፉባቸው ከዕድሜ ልክ እሰከሞት በአሻንጉሊት […]
ኢሳት ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል – አረጋዊ በርሄ
April 21, 2019
የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት ሊቀመንበር ማሙሸት አማረ
April 21, 2019
የኢትዮጲያ ኦሮሞ ትግል ከየት ወዴት? – በዲጎኔ ሞረቴው
ምንጭ – ዘሀበሻ April 20, 2019 የኦሮሞ ዘር ወይም ብሄር ከጥንቱ በሰሜን ምስራቅ አፍሪካ ከሚኖሩ ጥንታዊያን ኩሽቲክ ነገዶች ከአፋርና መሰሎቹ አንዱ መሆኑን ጥናቶች በማረጋገጥ ላይ ናቸው ፡፡የአፋር ህዝብ ከማንም በላይ ቀዳሚው የኢትዮጲያ ብሄር ወይም ዘር ለመሆኑ አርኬዎሎጂና ታሪክ የመሰክሩትን ያህል የኦሮሞም ታሪክ እንደዚሁ ጥንታዊ ነው፡፡ ከዚህ በተረፈ በመካከለኛው ዘመን ከሶማሌ የመጣው ሃገራችን ኢትዮጲያን ከከፍታ ያወረደ […]
Ethiopia:ጥብቅ መረጃ ጀግናው ሀብታሙ የኦዴፓን ሴራዊ ሚስጥር ዘረገፈው በህዝባዊ የውይይት መድረክ ላይ በዋሽንግተን ዲሲ
የለውጡ የአንድ ዓመት ጉዞ ሀገር አ ቀፍ ህዝባዊ የውይይት መድረክ – ባህር ዳር

“ኢህአዴግ ለውጡን በብቃት ለመምራት፤ ራሱ አንድ ሆኖ መቆም አለበት” – አቶ ልደቱ አያሌው https://amharic.voanews.com/ VOA Amharic
ቃለ ምልልስ ከማኅበራዊ ሳይንስ መምሕሩ ረዳት ፕሮፌሰር ደረሰ ጌታቸው (ዶ/ር)

“የሞራል ልዕልናችንን መመለስ ያስፈልጋል” ሚያዚያ 20, 2019 ጽዮን ግርማ “የሞራል ልዕልናችንን መመለስ ያስፈልጋል” VOA AmharicF Originally published at – https://amharic.voanews.com/a/interview-with-d…/4883158.htmlLike
