Ethiopian Spiced Clarified Butter (Niter Kibbeh) – Saveur

By SAVEUR Editors Fragrant and flavorful thanks to the addition of more than half a dozen spices, this clarified butter is a key building block in many Ethiopian dishes. ©Peter Cassidy, courtesy of Interlink Books When butter is clarified—cooked until the water has evaporated and the milk solids have separated­—it becomes a brilliant yellow oil […]

Women in Ethiopia Still Struggle Despite Leadership in Government – Inter Press Service News Agency

By Bethlehem Mengistu Bethlehem Mengistu is WaterAid Country Director in Ethiopia ADDIS ABABA, Apr 19 2019 (IPS) – Following 2018 elections in Ethiopia, a record-breaking number of women now hold leadership positions in the country’s government. But women still struggle to rise up the ranks in other sectors. I am thrilled to witness the fantastic […]

Rose: The Flower impairing Blue Nile River and Communities in Ethiopia

April 19, 2019 Source: https://www.satenaw.com/ Ayele Addis Ambelu March 2019 This story was produced in partnership with InfoNile and Code for Africa with support from the Pulitzer Center. Abreham Bekele, 58, a resident of Meshenti village, close to Bahir Dar city, in Ethiopia’s Amhara region became a destitute after the land he and his eleven […]

‹የአብዲሳ አጋ ልጅ!!!› (ዳንኤል ክብረት)

April 19, 2019 ‹የአብዲሳ አጋ ልጅ!!!› ዳንኤል ክብረት ከወራት በፊት አቶ ፍጹም አረጋ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት ኃላፊ እያለ ለሥራ ጉዳይ ወደ ቢሮው ሄጄ ነበር፡፡ አንድ ረዘም ደልደል ያለ፣ ፈገግታ ከፊቱ የማይጠፋ ሰው አገኘሁ፡፡ ከዚያ በፊት በአካል አግኝቼው አላውቅም፡፡ እርሱ ግን እንደሚያውቀኝ ነገረኝ፡፡ በተደጋጋሚ ስሄድ እዚያው ቢሮ በሥራ ተጠምዶ አግኝቼዋለሁ፡፡ ከመቀራረብ ብዛት ተግባባን፡፡ ከተግባባን ላይቀር ብለን […]

“ማርያም ሹክ አለችኝና ሰራሁ ” የጤዛ ፊልም መሪ ተዋናይት የሆኑት እናት ታታ ታክል ስለ ጤዛ ፊልምና ስለ አዘጋጁ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንዲህ ይላሉ ::

“ማርያም ሹክ አለችኝና ሰራሁ “ የጤዛ ፊልም መሪ ተዋናይት የሆኑት እናት ታታ ታክል ስለ ጤዛ ፊልምና ስለ አዘጋጁ ፕሮፌሰር ኃይሌ ገሪማ እንዲህ ይላሉ ::ደስ የሚሉ እናት ! እረጅም እድሜና ጤና ::

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ..”እኔ እስካሁን ምኒልክ እጅ ቆርጠዋል፣ ጡት ቆርጠዋል የሚል የፅሁፍ መረጃ አላገኘሁም”::

ከቴዎድሮስ ዎልደ አበዛ ፌስ ቡክ የተወሰደ … ዶ/ር መረራ ጉዲና <<እኔ ስለ አኖሌ ታሪክ ወያኔ ሃውልት ሰርቶ ሲያስመርቅ እንጂ በኦሮሞ ታሪክ ሰምቸው አላውቅም።>> ኦሮሞ ከዛሬ 50 እና 40 አመታት በፊት ምሁር የለውም (ዘገምተኛ እና ጨለምተኛ) ነው ብል ስህተት አይደለም። ይህ ባይሆን ኑሮማ ትግሬዎች እንደፈለጉ እና እንደ አመቻቸው የኦሮሞን ህዝብ በፈጠራ እና በውሸት ታሪክ ውስጥ ዘፍቀው […]

My story: Ethiopia – From a landlocked to a land-linked country CGTN

Yared Eshetu Editor’s note: The second Belt and Road Forum for International Cooperation will be held in Beijing at the end of this month. Over the past six years, we have heard many voices – mostly political and economic – about the BRI. We also wanted to hear ordinary people sharing their own experiences. Over 100 people took […]

“እንፈላለጋለን!”- ፀጋዝአብ ለምለም ተስፋይ

April 18, 2019 የኢኮኖሚክስ መምህርና ጸሓፊ (ሸክም የበዛበት ትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊት ኮከብ፡ 2010 መጻሕፍት አዘጋጅ) የሀገራችንን ነባራዊ ወቅታዊ ኹኔታ መኾን ካለበትና ሊኾን ከሚገባው ይልቅ እየኾነ ካለው ኹለንተናዊ እንቅስቃሴ አንጻር ስንመለከት እጅግ በጣም የተለያየ፣ ፈጽሞ ሊቀራረብ የማይችል፣ አብሮ ሊያሰራ የማይችል፣ ፍጹም ተቃራኒ ሀሳብና አቋም ያላቸው ኃይሎችና አካላቶች ሕብረት ፈጥረውና ሕብረት ፈጥረናል ብሎም ተስማምተናል ሲሉ መስማት […]