Meera Sodha’s vegan recipe for Ethiopian Easter bread – The Guardian

Meera Sodha @meerasodha Sat 13 Apr 2019 19.00 AEST Defo dabo is the traditional fennel and orange bread, neither too sweet nor too savoury, to share with friends and family at this time of year My good friend Meron is a part-time vegan. Like most Ethiopian Orthodox Christians, she fasts on a vegan diet twice […]
መታወቂያ ተሰጥቷል ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ – ሰናይት ታደገ ለጠ/ሚ ዐብይ የተሰጠ ምላሽ

April 12, 2019 መታወቂያ ተሰጥቷል ማስረጃ ማቅረብ እችላለሁ – ሰናይት ታደገ ለጠቅላይ ሚኒስቴር ዐብይ የተሰጠ ምላሽ
የፀረ ጥላቻ ንግግር አዋጁ የሚያጠላው ጥላ ( በፍቃዱ ኃይሉ )

April 13, 2019 በዚህ የፖለቲካ ለውጥ ውስጥ አፋኝ ናቸው የተባሉት ሕግጋት ክለሳን ያክል «ለውጡን» ሕጋዊ ዋስትና የሚሰጠው ሌላ ነገር የለም። ይሁን እንጂ የፀረ ጥላቻ ንግግር አዋጅ ረቂቅ መውጣቱ በሕግ ክለሳ ሒደቱ ላይ የቅሬታ ጥላ አጥልቷል። በዚህ የፖለቲካ ለውጥ ውስጥ አፋኝ ናቸው የተባሉት ሕግጋት ክለሳን ያክል «ለውጡን» ሕጋዊ ዋስትና የሚሰጠው ሌላ ነገር የለም። ይሁን እንጂ የፀረ ጥላቻ […]
ህዝብን የሚያዳምጥ መንግስት መንግስትን የሚያዳምጥ ህዝብ – ከዳንኤል ክብረት

April 13, 2019 ሸገር ሼልፍ፦ “ህዝብን የሚያዳምጥ መንግስት መንግስትን የሚያዳምጥ ህዝብ” ከዳንኤል ክብረት ወግ በአንዷለም ተስፋዬ
ለመንግስት የተጻፈ ደብዳቤ” አዝናኝ እና አስቂኝ የሆነ ግጥም በበላይ በቀለ ወያ
April 12, 2019 0
ደቀ መዛሙርቱ ታሪክ ሰሩ ዝምታውንም ሰበሩ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

April 12, 2019 ደቀ መዛሙርቱ ታሪክ ሰሩ ዝምታውንም ሰበሩ!!! ዘመድኩን በቀለ• ሀገርን ከእነ ድንበሩ፥ ነፃነትን ከነክብሩ፥ ፊደልን ከነ ቁጥሩ፥ አንድነትን ከነ ጀግንነቱ ለሀገር ያስረከበች ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ይሄ ፈጽሞ አይገባትም። • ጮማውን ትበላላችሁ፥ ጠጉሩንም ትለብሳለችሁ፥ የወፈሩትን ታርዳለችሁ፥ በጎቹን ግን አታሰማሩም። የሚል ኃይለ ቃል ያረፈበት ባነርም አጽፈው ይዘው ወጥተዋል። — ★ ዝምታ፣ ትዕግስትም ልክ አለው። ምእመናን ከቀጠሉ፣ […]
ለሸዋ የብሄር/ዘር አወቃቀር አይሰራም – ግርማካሳ

April 11, 2019 የሚከተለው ሰነድ የተዘጋጀው እንደ ፈረንጆች አቆጣጠር በ 1994 ነው። ይሄን የሕዝብ ቆጠራ ውጤት ዋቢ በማድረግ አንዳንድ ሐሳቦች ለማመላከት እሞክራልሁ። ከ 1994 ቀጥሎ በ 2007 የተደረገ የሕዝብ ቆጠራ አለ። ሆኖ የቆጠራው ሪፖርት የተሟላ አይደለም። በወረዳ ደረጃ ነዋሪዎች የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ምን እንደሆነ የ2007 ሪፖርት አላስቀመጠም። በዚህ ጽሁፍ የአፍ መፍቻ ቋንቋን እንጂ ማንነት/ብሄር ወይም […]
ከጨው ማብዛት ጋር በተያያዘ በየዓመቱ 3 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ – ቢቢሲ / አማርኛ

በምንመገበው ምግብ ምክንያት ብቻ በዓለማችን የ11 ሚሊየን ሰዎችን ህይወት በየዓመቱ እንደሚቀጠፍ አንድ ጥናት ጠቁሟል። በጥናቱ መሰረትም ከሲጋራ በበለጠ ከአምስት ሰዎች አንዱ ከምግብ ጋር በተያያዘ ምክንያት ህይወቱ ያልፋል። በየዕለቱ የምንመገበው ምግብ፤ ዳቦም ሆነ ወጥ፣ የተቀነባበረ ሥጋም ሆነ ጣፋጭ ምግብ፤ በውስጡ የሚገኘው የጨው መጠን በምድር ላይ የምንኖርበትን ጊዜ የማሳጠርና የማስረዘም ከፍተኛ አቅም አለው። • የምግብ ምርጫዎ ስለማንነትዎ […]
ቋንቋና ብሄር ለኢትዮጵያዊያን የመለያያ ምክንያት ሊሆን እንደማይገባው ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ አሳሰቡ፡፡

April 11, 2019 Source: https://mereja.com
የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! (ነቢዩ ሲራክ)

April 11, 2019 Source: https://mereja.com የማለዳ ወግ … ድምበር ተሻጋሪው አድልኦ ! ============================ * ኦኤም ኤን በጅዳ ኮሚኒቲ እርዳታ ሊሰበስብ ነው * የጅዳ ቆንስል የእርዳታውን ፈቃድ አጽድቆታል በሀገር ቤት የተለያዩ ተቋማትና በአደባባይ የዘር መድልኦ ተደረገ ሲባል ነገር ላለማክረር ዝምታ የመረጥን ብዙዎች ነን ። መድልኦና ተጽዕኖው ድንበር ተሻግሮ ተመልክተንም ቢሆን ሆደ ሰፊ ሆነን ባሳለፍነው ቁጥር ነገሮች […]
