ESAT Tikuret Habtamu and Teborne with Ato Solomom on EPRP – March 2019 (Part 2)
የጥላቻ ንግግርን (hate speech) እና ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት (freedom of speech) – የሕግ ክልከላ እና የሕግ ጥበቃ (ያሬድ ሀይለማርያም)

April 6, 2019 የጥላቻ ንግግርን (hate speech) እና ሃሳብን የመግለጽ ነጻነት (freedom of speech) – የሕግ ክልከላ እና የሕግ ጥበቃ ያሬድ ሀይለማርያም የአለም አቀፉ የሲቪል እና የፖለቲካ መብቶች ድንጋጌ (The International Covenant on Civil and Political Rights) የጥላቻ ንግግርን በተመለከተ እንዲህ ይላል “any advocacy of national, racial or religious hatred that constitutes incitement to discrimination, […]
የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ ሲወጣ….(ውብሸት ሙላት)

April 6, 2019 የጥላቻ ንግግርን የሚከለክል ሕግ ሲወጣ….. ውብሸት ሙላትመንደርደሪያ የጥላቻ ንግግር፣ እጅግ ብዙ የሆኑ በጎ ዕሴቶችን ለመናድ መንደርደሪያ ነው፡፡ የጥላቻ ንግግር፣ ጥላቻ ላይ የተመሠረቱ ወንጀሎችን (Hate Crimes) መጥሪያ ነው፡፡ የጥላቻ ንግግር፣አድልኦ እና መገለልን ያመጣል፡፡ የጥላቻ ንግግር፣የአንድን ብሔር አባላት፣የሃይማኖት ተከታዮች፣ስደተኞችን እና ሌሎች ቡድኖችን እንበለ ምክንያት በጭፍኑ እንዲጠሉ መንገድ ያለሰልሳል፡፡ የከፋው ደግሞ የዘር ማጥፋትን ወይንም ቡድን […]
የወጣብንን የአፈና አዋጅ የመቃወም ዘመቻ ጥሪ!!! (አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው)

April 6, 2019 የወጣብንን የአፈና አዋጅ የመቃወም ዘመቻ ጥሪ!!! አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው የጥላቻ እና የቂም (የውሸት) ሐውልት ሳይፈርስ ጥላቻ ተናጋሪን የሚቀጣ ህግ አወጣለሁ ማለት ምፀት ነው:: ይህ የሃሰት ሐውልት ብቻውን ብዙ ያናግራል:: ይህ ሐውልት በጥላቻ የፀደቀው ህገ መንግስት ምልክት ነው:: — የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን (ምርዓየ ሁነት) ማምሻውን ባሰራጨው ዜና የሐሰተኛ መረጃ ዝውውርንና የጥላቻ ንግግርን ለመገደብ ወይም […]
[ነፃ ውይይት] “ዶ/ር አብይ አወደሰኝ ብዬ ስህተቱን በዝምታ የማልፍ ሰው አይደለሁም!” ከጋዜጠኛ ሲሳይ አጌና ጋር የተደረገ ቆይታ
አቶ ልደቱ አያሌው ባንድ ወቅት ስለ ባድመ እና ስለ ኢትዮ_ኤርትሪያ ይህን ተናግረው ነበር።

Bawza Ethiopian Newspaper June 14, 2018 ·
ለጥላቻ እና መለያየት መሰረቱ የህወሓት/ኢሕአዴግ ሕገመንግስት ነው – ከመንግስቱ ሙሴ ፌስ ቡክ የተወሰደ

======================= ለጥላቻ ሁሉ መሰረት የሆነውን ሕገመንግስት ስናፈርስ ጥላቻ ከሀገራችን ይወገዳል! ዶክተር አብይ በአንድ ንግግራቸው ኢትዮጵያ አትፈርስም በአህያ ቆዳ አልተሰራችም የጅብ ጩኸትም አያፈርሳትም የሚል አይነት አባባል ተናግረው ነበር፡፡ ትክክል እኔም ሙሉ በሙሉ ይህን ሀሳብ እጋራለሁ። ህወሓት ወደስልጣን ስትመጣ እኮ የመጀመሪያ ተግባር ብላ የፈጸመችው ኢትዮጵያን ማፍረስ እና ከቴወድሮስ በፊት ለ 70 አመታት የነገሰውን ዘመነ መሳፍንትን በከፋ መልኩ […]
In-depth analysis: The postponement of the 4th Ethiopian census: Was it justified and what next

April 5, 2019 Source: http://addisstandard.com/in-depth-analysis-the-postponement-of-the-4th-ethiopian-census-was-it-justified-and-what-next/ Yohannes Kinfu (PHD), for Addis Standard Addis Abeba, April 05/2019 – The coming Sunday, the 7th of April 2019, was meant to be the census date for Ethiopia’s 4th population and housing census (henceforth the census), but the federal government has postponed it indefinitely three weeks ago, on March 18, […]
ሰዎች ስለ ኤርሚያስ ምን ይላሉ

April 5, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=9e449aac3 Controversies ignited by commentator Ermias Legesse
የአብይ አመራር በራሱ ለውጥ አላመጣም – ኢትዮጲስ
April 5, 2019 Source: https://mereja.com/tv/watch.php?vid=7afce91e9 Ethiopis is an Ethiopian newspaper established by journalist and human rights activist Eskinder Nega. EPRDF banned it’s publishment and jailed Eskinder Nega. After the reform, Ethiopis resumed publishing in late September 2018. It’s well kn… PM Abiy Ahmed didn’t bring the change on his own – Ethiopis Ethiopis is an […]
