ተሳዳቢዎቹ ዲፕሎማቶች ወዴት ገቡ? (ያሬድ ሀይለማርያም)

April 3, 2019 ተሳዳቢዎቹ ዲፕሎማቶች ወዴት ገቡ? የመንገደኛ ማስታወሻ ከጄኔቭ – ያሬድ ሀይለማርያም በትላንትናው እለት በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ መብት ካውንስል ውስጥ ኢትዮጵያ በግንቦት ወር ስለምትገመገም ለዛ የቅድመ ግምገማ መድረክ ነበር። ይህ ግምገማ በየአራት አመቱ የሚካሄድ ሲሆን በእንግሊዘኛው Universal Periodic Review (UPR) ይባላል። ይህን ሂደት ተገምጋሚውም ሆነ ገምጋሚዎቹ አገራት ትልቅ ትኩረት ሰጥተው እና ብዙ ገንዘብ […]
አሪፍ አይቸኩልም ” ጎበዝ ተረጋጋ ብለን ነበር?!? – (ዘመድኩን በቀለ)

April 2, 2019 አሪፍ አይቸኩልም ” ጎበዝ ተረጋጋ ብለን ነበር?!? [ዶሮ ማነቂያዎች] ዘመድኩን በቀለ ★ የዛሬ ዓመት ልክ በዚህ ቀን ጠቅላያችን በተሾሙ ዕለት የጦመርኳት ጦማር ናት። በዚህ ጦማር ምክንያት የተሰደብኩትን ስድብ በፌስቡክ ዓለም ቆይታዬ ተሰድቤ አላውቅም። የቅር ወዳጆቼ ሳይቀር “ አበዛኸው ” ብለው በድፍረት እስኪያኮርፉኝ ድረስ ብዙ ጠላት የገዛሁባት ጦማር ናት። በወቅቱ ሁሉ ሰው በጠሚው […]
አንድም ንጹህ በሌለበት ሁሉም ከሳሽና ወቃሽ መሆኑ ለአገር አይበጅም!!! አማረ ተግባሩ (ዶ/ር)

April 2, 2019 አንድም ንጹህ በሌለበት ሁሉም ከሳሽና ወቃሽ መሆኑ ለአገር አይበጅም!!! አማረ ተግባሩ (ዶ/ር) አቶ ለማ መገርሳ ተናግረዋል። ይህንን ልብ የሚነካ ንግግራቸውንም አዳምጠናል። ቀደም ሲል በኦሮምኛ የተናገሩትንና “በድብቅ የተቀዳ” ተብሎ የአማርኛ ትርጉምም አብሮት የተለቀቀውንም አዳምጫለሁ። በይዘት አንድ ሲሆኑ ሁለቱም ልብ የሚነኩ ነበሩ። ትንሽ ቀደም ቢሉ ጥሩ ነበር። በቃል አቀባይ መግለጫ መስጠት ይበልጥ ጥርጣሬን ከማማባሱም […]
ኢትዮጵያዊ የሆንክ ሁሉ የሴረኞችን አካሄድ አስተውል! (ሰርፀ ደስታ) – የሳተናው አምደኛ

April 1, 2019 በዚህ ጽሁፍ ስለ ሰላዩ ኤርሚያስ ለገሰና ስለስለላ ሴራዎች ግንዛቤ፣ ስለ ዜጎች ጥቃትና ስለ ሴረኞች እንቅስቃሴ አነሳለሁ፡፡ የቀድሞው የበረከት ስምዖን አገልጋይና የሕወሀት ቅጥረኛው የዛሬው በኢሳት የሕወሐት ተወካይ ጋዜጠኛ አይሉት ብቻ የሆነ ነገር ግን በኢሳት ዋና የኢትዮጵያ ተንታኝ እንደሆኔታው ቃለመጠይቅ አድራጊ ምናምን የሆነው ኤርሚያስ ለገሰን አስመልክቶ ሰሞኑን አንድ ይገረም አለሙ የተባለ ሰው ጥርጣሬውን በዚህ […]
የኢትዮጵያ አንድነት የሚያሳስባቸው ከሆነ ከጠ/ሚ/ሩ ጋር እንስማማለን – እስክንድር ነጋ
April 2, 2019
የአዲስ አበባ ባለቤትነት ጉዳይ ህጋዊ አንድምታው ሲፈተሽ – ውብሸት ሙላት ለሪፖርተር

April 1, 2019 Source: https://voiceofgihon.com/2019/04/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%89%A3%E1%88%88%E1%89%A4%E1%89%B5%E1%8A%90%E1%89%B5-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD-%E1%88%85%E1%8C%8B%E1%8B%8A-%E1%8A%A0%E1%8A%95/ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አዲስ አበባን የሚመለከቱ አጀንዳዎች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ የተቃዋሚም የገዥው ፓርቲም አጀንዳ ነው፡፡ በገዥው ፓርቲ ውስጥም አባል ድርጅቶች የተለያየ አቋም በመያዝ የአጀንዳው ተሳታፊ ናቸው፡፡ በፓርቲዎች ብቻ ሳይሆን ተጨማሪ ቡድኖችም እንዲሁ ያገባናል በማለት አደረጃጀት በመፍጠር መንቀሳቀስ ጀምረዋል፡፡ ከፓርቲና ከማኅበራዊ ቡድኖች አልፎም የአዲስ አበባና የፌዴራል መንግሥቱንም ትኩረት ስቧል፡፡ የዚህ ጽሑፍ ጭብጥም […]
ኢትዮጵያን ማዳንና ማሳደግ ቀላል ነዉ፤ የሰላም ራዕይ ከፈጠርን (በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር))

March 31, 2019 በቀለ ገሠሠ (ዶ/ር) መጋቢት ፳፻፻፲፩ ዓ/ም መንደርደሪያ፤ ዋና ዋና ችግሮቻችንን ጠንቅቀን እናቃለን ወይ? አይመስለኝም። የዛሬዉ ጥያቄ ቅድሚያ የቅንጦት ነዉ ወይስ የመኖር? እኔ የመኖር ይመስለኛል። የሚያዋጣንን ትግል እያካሄድን ነዉ ያለነዉ ወይ? አይመስለኝም። ችግር ፈጣሪዎች ከሆን የሕዝቦቻችን ጉዳት አይባባስም ወይ? ካለጥርጥር። የዉድ አገራችንን ሉዓላዊነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። የሕዝባችንን ደህንነት ማስጠበቅ እንችላለን ወይ? ካለጥርጥር። […]
ለምን ባለአደራውን እንደምደግፍ – ግርማ ካሳ

April 1, 2019 የባለ አደራ ድጋፍ ማህበር በአሜሪካ ተቋቁሟል። ያለፈው ሳምንት በአዉሮፓ ኢትዮጵያዊያን በለደን በነቂስ በሰላማዊ ሰልፍ ለባለአደራ ድጋፍ እንደሰጡ ይታወቃል። የባለአደራው ንቅናኤ አንደኛ – የተመሰረተው በአዲስ አበባ አስር ሺሆች በሚቆጠሩ ነዋሪዎች ነው። አገር በቀል እንቅስቃሴ ነው። ዳያስፖራ ያቋቋመው ወይንም በፌስቡክ የተቋቋመ አይደለም። ሁለተኛ – አላማው እኩልነት ነው። አዲስ አበባ ሕብረብሄራዊነት መልኳን ለማጥፋት፣ በአዲስ አበባ […]
የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አመራር አንድ ዓመት ዝክር – (ዶር ታደሰ ብሩ ኬርስሞ)

April 1, 2019 የጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አመራር አንድ ዓመት ዝክር – (ዶር ታደሰ ብሩ ኬርስሞ) ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ ሥልጣን ላይ ከወጡ አንድ ዓመት ሞላቸው። ከዚህ ጊዜ ውስጥ ምን መልካም ነገሮች ተሠሩ፤ ምንስ ችግሮች ገጠሙን። መልካም ነገሮች 1. ለኔ ትልቁ ለውጥ የአስተሳሰብ ለውጥ ነው። “ቃላት ዓለሞችን ይፈጥራሉ“ (Words create worlds) በሚለው አባባል ውስጥ እውነት […]
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአንድ ዓመት ውስጥ ያደረጉት ለውጥ የኢትዮጵያን ገጽታ የለወጠ ይመስለኛል – አቶ ክቡር ገና

April 1, 2019 የሕዝብ ጥያቄ ባልሆነ ጉዳይ ካልተጠነቀቅን ጠንቁ ለአገር ሊተርፍ ይችላል – አቶ ክቡር ገና አቶ ክቡር ገና የአዲስ አበባና የኢትዮጵያ ንግድ ምክር ቤት የቀድሞ ፕሬዚዳንት የነበሩ ከመሆናቸው በተጨማሪ በተለያዩ ፖለቲካዊ፣ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ የተለያዩ መጣጥፎችን በማቅረብ ይታወቃሉ፡፡ አዲስ አበባን በተመለከተ በሚያንፀባርቋቸው ምልከታዎችም እንዲሁ ይታወቃሉ፡፡ አሁን አዲስ አበባን ባጋጠማት የባለቤትነት ጥያቄ፣ በጠቅላይ ሚኒስትር […]
