Ethiopia to lead next stage of cockpit data analysis: source Reuters

March 20, 2019 FILE PHOTO: An American Airlines Boeing 737 MAX 8 flight from Los Angeles approaches to land at Reagan National Airport shortly after an announcement was made by the FAA that the planes were being grounded by the United States over safety issues in Washington, U.S. March 13, 2019. REUTERS/Joshua Roberts PARIS (Reuters) […]

Boeing Reshuffles Top Engineers In Wake Of Ethiopia Crash – Business Times

Exec Changes At Boeing Commercial Airplanes In Wake Of Ethiopia Crash By Artie Villasanta Mar 20, 2019 08:40 PM Embattled Boeing Commercial Airplanes (BCA) has reorganized its top engineering team in the wake of a global crisis of confidence in the brand generated by two horrific crashes of its new Boeing 737 MAX 9 jetliners […]

ለጠ/ሚ አብይ የምክር ደብዳቤ:- መርፌ ጨርቅ እንጂ አለት አይበሳም!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

March 20, 2019 ለጠ/ሚ አብይ የምክር ደብዳቤ መርፌ ጨርቅ እንጂ አለት አይበሳም!!! ያሬድ ሀይለማርያም ጠ/ሚ አብይ በትላንትናው እለት የማህበራዊ ሚዲያዎችን አጠቃቀም በተመለከተ ምክር አዘል ተግሳጽ የያዘ ደብዳቤ ትላንት ከጽ/ቤታቸው ለሕዝብ ይፋ አድርገዋል። እርግጥ ነው ጠቅላዩ እንዳሉት ማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ የሚተላለፉ ጽንፍ የያዙ እሰጣ ገባዎች፣ በማንነት ላይ ያነጣጠሩ ጸያፍ ንግግሮች፣ ሕዝብን ለግጭት የሚቀሰቅሱ ጥሪዎች፣ የሃሰት መረጃዎች እና […]

ሁሉም የሀገር ባለቤት ነው!! (አቤ ቶኪቻው)

March 20, 2019 ሁሉም የሀገር ባለቤት ነው!!  አቤ ቶኪቻው * ሙሉ ኢትዮጵያ የአንተ ናት የተባለ ሰው “ፊንፊኔ ኬኛ” ብሎ አንዷን ቦታ ለይቶ ሙጥኝ ማለት፤ ሙሉ ኮምፒውተር የአንተ ነው ተብሎ ኪቦርዱ የኔ ነው ብሎ እንደማልቀስ ነው!!!— አዲስ አበባ የኦሮሞ ናት ስትሉ ምን ማለታችሁ ነው? እኔ አዲስ አበባ የሁሉም ናት ስል የኦሮሞም ናት ማለቴ ነው። የኦሮሚያ ክልል ዋና […]

ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! የሚያሸብርዎ ህሊናዎት ነው! (ጌታቸው ሽፈራው)

March 20, 2019 ጠ/ሚ ዐቢይ ሆይ! የሚያሸብርዎ ህሊናዎት ነው! ጌታቸው ሽፈራውጠ/ሚ ዐቢይ  በፌስቡክ የሚደርስባቸውን መጠነኛ ትችት “ሽብር” ብለውታል! የሀሰት ወሬ ሲሉ ደጋግመው መልዕክት አስተላልፈዋል! ሀሰት የትኛው ነው? ~ለኦሮሞ ብቻ መታወቂያ መታደሉ ሀሰት ነው? ~እነ ለማ መገርሳ የአዲስ አበባን ሕዝብ አሰፋፈር እንቀይረዋለን ማለታቸው ሀሰት ነው? ~የለገጣፎው ሰቆቃ ሀሰት ነው? ~ታከለ ኡማ አዲስ አበባን ፊንፊኔ ለማድረግ መስራቱ […]

“የሠራዊቱ ሁኔታ ከፍተኛ የህሊና መረበሽ ውስጥ ከቶኛል” አቶ ነአምን ዘለቀ

20 ማርች 2019 Image copyright Neamn አጭር የምስል መግለጫ አቶ ነአምን ዘለቀ ላለፉት 26 ዓመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ተሳትፎ ሲያደርጉ የቆዩት የአርበኞች ግንቦት 7 ንቅናቄ ከፍተኛ አመራርና ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ነአምን ዘለቀ ከፓርቲ መልቀቃቸውን ተከትሎ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ቢቢሲ፡ የአርበኞች ግንቦት 7 የሠራዊ አባላት አሁን ያሉበት ሁኔታ ትንሽ ያስጨነቀዎት ይመስላል። ግን ደግሞ ለመልቀቅ […]

ሕገመንግስታዊና ተፈጥሮዋዊ መብትን የሚከለክለው የክልሎች “ሕገ-መንግስት”

March 20, 2019 ነገሩ በጣም ይገርማል፡፡ ችግሩ ከቃል አጠቃቀም ይጀምራል፡፡ በድንፋታና በቂም በቀለኝነት ይመስላል የተጻፈው፡፡ አንብባችሁ ታዘቡ፡፡ የኦሮሚያ “ሕገ-መንግስት” ከኦሮሞ ውጭ ሌላውን አይቀበልም፡፡ የብዙ ክልሎች “ሕገ-መንግስት” ተመሳሳይ… መግቢያ አማራ አንቀጽ 8ና 9 ኦሮሚያ አንቀጽ8-9 አማራ ቅዱስ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን! አሜን1

አሜሪካ የቦይንግ 737 ማክስ ፈቃድ ላይ ምርመራ ልታደርግ ነው

ምንጭ – ቢቢሲ / አማርኛ የአሜሪካ መንግሥት ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን ለመብረር እንዴት ፈቃድ እንዳገኘ እንዲጣራ ትዕዛዝ አስተላለፈ። በአምስት ወራት ውስጥ ሁለቴ የተከሰከሰው ይህ አውሮፕላን በሁለቱ አደጋዎቹ ውስጥ “ተመሳሳይነት” አለ ተብሏል። የትራንስፖርት ሚንስትር ኤሊን ቻኦ የአሜሪካ ምርመራ ክፍል የአውሮፕላኑን የበረራ ፈቃድ እንዲያጣራ ጠይቀዋል። • ሁለቱን የአውሮፕላን አደጋዎች የሚያመሳስላቸው ነገር አለ • ቦይንግ 737-8 ማክስ አውሮፕላኖቹ […]

EU, Canada to review Boeing software fixes themselves after Ethiopia Airlines crash ABC News

Video: Boeing CEO speaks out after deadly crashes By Meghan Keneally and Christine Theodorou3h ago The fallout from the deadly Ethiopian Airlines crash continues to be felt as the European Union announced Tuesday that they will not allow any Boeing 737 MAX aircraft to fly in their airspace until they approve any changes made. The […]

የቦሌ ሚካኤል ግርግር አዲስ አበባ ውስጥ የሚከሰት የተለመደ ተራ የሠፈር ልጆች የቡድን ግጭት ነው ተባለ

March 19, 2019 ዮሀንስ መኮንን አዲስ አበባ ቦሌ ሚካኤል አካባቢ በቄሮ እና በአዲስ እበባ ወጣቶች መካከል ግጭት መፈጠሩን በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ተጽፎ እንዳንበብኩ ግጭት ተፈጥሮበታል የተባለበት ቦታ ድረስ በአካል በመገኘት ጉዳዩን አጣርቼአለሁ:: ስለጉዳዩ ዝርዝር መረጃ ያላቸው ሰዎችንም አካባቢው ላይ አግኝቻቸዋለሁ:: ነገሩ እንዲህ ነው። ቦሌ ሚካኤል አካባቢ የሚኖሩ የኦሮሞ ብሔር ተወላጅ ወጣቶች የጫት መሸጪያ ሱቅ ያላቸው […]