አቶ ነዓምን ዘለቀ በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከድርጀቱ አገለሉ (ኢሳት)

March 18, 2019 አቶ ነዓምን ዘለቀ በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከድርጀቱ አገለሉ (ኢሳት ዲሲ–መጋቢት 9/2011) የአርበኞች ግንቦት 7 የስራ አስፈጻሚ ኮሜቴ አባልና የንቅናቄው የውጭ ዘርፍ ሃላፊ አቶ ነዓምን ዘለቀ በገዛ ፈቃዳቸው ራሳቸውን ከድርጀቱ ማግለላቸውን አስታወቁ። አቶ ነአምን ዘለቀ ለኢሳት በላኩት መግለጫ እራሳቸውን በገዛ ፈቃዳቸው ከንቅናቄው ያገለሉት ከኤርትራ በረሃ ወደ አገር ቤት እንዲገቡ የተደረጉትን የአርበኞች ግንቦት 7 […]
የታዬ ደንደአ የዘር ማጥፋት ዘመቻ! (አቻምየለህ ታምሩ)

March 18, 2019 የታዬ ደንደአ የዘር ማጥፋት ዘመቻ! አቻምየለህ ታምሩ ከታች የምትመለከቱትን ነውረኛነት የጻፈው Taye Dendea ይባላል። ታዬ ደንደአ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ነበር። ታዬ ባሁኑ ወቅት በዐቢይ አሕመድ የሚመራው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦዴፓ ማዕከላዊ ጽሕፈት ቤት የሕዝብ ግንኙነት ክፍል ምክትል ኃላፊ ነው። ከታች የጻፈውን ብቻ ብንወስድ ሰውየው በአማራ ላይ ያለውን የመረረ […]
አዲስ አበቤን፤ ነፃ የማውጣት ፍኖተ ካርታ! (ቹቹ አለባቸው)

March 18, 2019 አዲስ አበቤን፤ ነፃ የማውጣት ፍኖተ ካርታ! ቹቹ አለባቸው ትግላችን መልክ እየያዘ ነው፡፡ መልክ መያዝ ብቻ ሳይሆን፤ጥልቀትና ብስለት እየተላበሰ ነው፡፡ በተለይም በቅርቡ ኦህዴድ/አዴፓ የፈጠረው ብልሽት፤ ትግሉን በብስለትና በተደራጀ ምልኩ የመምራትን አስፈላጊነት ከመቸውም ጊዜ በላይ አጉልቶ አውጥቶታል፡፡ አሁን ለደረስንበት የትግል ምዕራፍ በሁሉም ክልለሎች የሚገኙ አክቲቪስቶች ድርሻቸው ትልቅ ቢሆንም፤ በተለይም በአንዳንድ ጉዳዮች ላይ የአማራ አክቲቪስቶች […]
በፌደራል መንግሥት የታቀዱ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች በፍጥነት ሊጀመሩ ይገባል”-የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

በፌደራል መንግሥት የታቀዱ የባቡር መሥመር ፕሮጀክቶች በፍጥነት ሊጀመሩ ይገባል”-የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር March 17, 2019 ባህር ዳር መጋቢት 7/2011በአማራ ክልል ይገነባሉ ተብሎ በፌደራል መንግሥት የታቀዱ የባቡር መሥመር ፕሮጀከቶች በፍጥነት እንዲጀመሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ጠየቁ። በደቡብ ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ የሚገነባውን የደረቅ ወደብና ተርሚናል ግንባታ የመሠረት ድንጋይ ተቀምጧል፡፡ ዶክተር አምባቸው በዚሁ ወቅት እንዳሉት […]
Is PM Abiy the saint or the devil that quotes from the bible? – Mekuria Gize

March 17, 2019 0 Ever since PM Abiy came to power we have seen a lot of good things. A lot has been said about this, which I do not want to dwell on everything; Increasing media freedom, release of political prisoners and the chasing of TPLF bosses back to Tigray being the most prolific. […]
Rock-Hewn Churches of Lalibela Goes Green

March 17, 2019Mamo GebrehiwotN Lalibela – Bete Giorgis, one of the 11 monolithic rock-hewn churches of Lalibela, has go green as part of Ireland’s Green Global Project. The project that aimed at promoting the church across the globe was officially launched on Saturday. Deputy Head of Mission at the Irish Embassy Patrick McManus said “it is […]
Displacement and Ethnic Conflict in New Ethiopia – CounterPunch

March 15, 2019 Displacement and Ethnic Conflict in New Ethiopia by GRAHAM PEEBLES Fundamental political reforms are underway in Ethiopia, but as the new Prime Minister, Abiy Ahmed and his government work to bring about change in the country, historic ethnic divisions have erupted. Dozens of people have been killed, many more injured and over […]
Betty ltv interview with LENCHO LETA former OLF leader
የዘረኞች ካንሰር፣ በማፈናቀልና መልሶ በማደራጀት ውስጥ የተቀረቀረው የኢትዮጵያ እድገት/ውድቀት

17 Mar 2019 በመሃይም የዘር ቆሻሾች በምትታመሰው ኢትዮጵያ ውስጥ በሚሊዮን ተሰደው ተፈናቅለው ዪሞታሉ፣ ይራባሉ ያለቅሳሉ። ሰላም ባለበት ለስንትና ስንት እድገት መዋል የሚችለው በቢሊዮን የሚቆጠር ሃብት ባገርና አለም ተስብስቦ በተፈናቃዮች ላይ ይጠፋል። እነዚህን ቆሻሻ ዘረኛ የሕዝብ ጠላቶችህን የምናጠፋው መቼ ነው? ገምቱት በዚህ ችግር ላይ ስንት ነገር እንደ ሚባክን?
የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን የመረጃ ሳጥን ሙሉ መረጃው ልገኝ በሚችል ደረጃ ላይ መሆኑ ተገለጸ፡፡

March 17, 2019 Source: https://www.facebook.com/EBCzena/videos/257950711752663/
