በእኛ አገር የሃይማኖት ፓርቲ እንደሌለ ሁሉ የጎሳ ፖለቲካም ሊከለከል ይገባል። – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

March 17, 2019 ↓ በእኛ አገር የሃይማኖት ፓርቲ እንደሌለ ሁሉ የጎሳ ፖለቲካም ሊከለከል ይገባል። ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም ለአዲስ ዘመን እንደተናገሩት በመጀመሪያ ደረጃ ፓርቲዎች የሉም። እነዚህ አንቺ ፓርቲ የምትያቸው የጎሳ ድርጅቶች ናቸው። በዚህ የጎሳ ድርጅቶች ውስጥ መሪ ነን የሚሉት ንጉሥ ለመሆን የሚፈልጉ ናቸው። ሁሉም ንጉሥ መሆን የሚፈልግ ባለበት ድርጅት ውስጥ ደግሞ መስማማት አይችልም። ምክንያቱም ወንበሩ አንድ […]

“ጨለምተኛው ታሪካችን ነው፤ ያን ታሪክ እንዳለ ማቅረቤ ጨለምተኛ ሊያሰኘኝ አይችልም” – ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም

አዲስ ዘመን ቅዳሜ መጋቢት 7/2011 March 16, 20 ከ ዛሬ 81ዓመት በፊት አዲስ አበባ ከተማ ነው የተወለዱት። ዕድሜያቸው ለትምህርት እንደደረሰም የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርታቸውን ተፈሪ መኮንን ትምህርት ቤት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እትጌ መነን ተምረዋል። ከ1955 ዓ.ም ጀምሮ በለንደንና በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ከፍተኛ ትምህርት ተከታትለዋል። እንዲሁም በመምህርነት አገልግለዋል። ከቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ዘመነ መንግሥት ጀምሮ መንግሥታትን በመተቸትና ሂስ በመስጠት የሚታወቁ […]

Shadow falls over Ethiopia reforms as warnings of crisis go unheeded – Tom Gardner in Addis Ababa

T14 Mar 2019 Despite reports of lynchings, rapes and beheadings, the Ethiopian government is trying to force people displaced by conflict to return to their villages. Photograph: Maheder Haileselassie Tadese/AFP/Getty Images In southern Ethiopia, tens of thousands of people are enduring what aid workers say is a full-blown humanitarian crisis. But the government of the new prime […]

የሊቅ ዐቢይ አስቸጋሪ ምርጫ። የግል አስተያየት – (ከኀይሌ ላሬቦ)

March 15, 2019 የሊቅ ዐቢይና የነለማ ቡድን ተብሎ የሚጠራውን አንጃ ደጋፊዎች፣ አብዛኞቹ ኢትዮጵያዊነትን የሚያራምዱ የአንድነት ጐራ ናቸው ብል ስሕተት አይመስለኝም። የነለማ ቡድን ግን ሁሉም የኢሕአዴግ አባላት ናቸው። የዚህ ቡድን  ደጋፊዎች ያልተገነዘቡት ነገር ቢኖር፣ ኢትዮጵያዊነትና ኢሕአዴግ በመልካም እንተርጉም ካልን ሆድና ጀርባ፣ በመጥፎ እናስመስል ከተባለ ደግሞ እባብና ርግብ መሆናቸውን ነው። ምንም ብንመኝ፣ ሁለቱ በፍጹም አብረው ሊኖሩም ሊደመሩም […]

Forced Eviction and Resettlement, the Jawar Factor and the Absence of International Scrutiny – By Dawit W Giorgis

March 14, 2019 n I was able to go back to my country after 33 years in exile in Dec of last year.  I have thanked the government and the people of Ethiopia for creating the condition that enabled me to go back home. I am an old man by any standard. My purpose in […]

ደቡብ ክልል አዲስ ለተፈናቀሉ 54 ሺህ ጌድዮዎች የፌደራል መንግሥትን ድጋፍ ጠየቀ – ቢቢሲ/አማርኛ

የደቡብ ክልል በወሰን ግጭት ከኦሮሚያ ክልል አዲስ ለተፈናቀሉ 54 ሺህ ስምንት መቶ 64 ጌድዮዎች እርዳታ እንዲልክለት የፌደራል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽንን የጠየቀው መጋቢት 1 ቀን 2011 ዓ.ም በፃፈው ደብዳቤ እንደሆነ የኮሚሽኑ ህዝብ ግንኙት ሃላፊ አቶ ደበበ ዘውዴ ለቢቢሲ ገልፀዋል። እነዚህ አዲስ ተፈናቃዮች በገደብ፣ ዲላ አቅራቢያ ጫጩ በሚባል እንዲሁም ጎቲቲ በተሰኘ ሌላ አካባቢ እንደሚገኙም ገልፀዋል። እነዚህ […]

«ጥቁሩ ሰንዱቅ» [BlackBox] ለምን ፈረንሳይ ተላከ? – ቢቢሲ/ አማርኛ

15 ማርች 2019 ከእሑዱ አሳዛኝ የአየር መንገድ አደጋ ጋር በተያያዘ ጥቁሩ የመረጃ ሰንዱቅ ከሁለት ቀናት በኋላ መገኘቱ ይታወሳል። ትናንት ደግሞ ለምርመራ ወደ ፈረንሳይ መላኩ ተዘግቧል። ለመሆኑ ለምን ፈረንሳይ ተመረጠች? ለምን የጥቁር ሰንዱቁን መረጃ ለሌላ አገር አሳልፈን እንሰጣለን? ቦይንግ ለምን የመረጃ ሰንዱቁን ለመመርመር ፍላጎት አሳየ? የአብራሪዎች ሚና በመጀመርያዎቹ ደቂቃዎች ምን ይመስላል? በነዚህ ቁልፍ ጥያቄዎችና ተያያዥ ጉዳዮች […]

Ethiopian Airlines pilot ‘asked in panicky voice to return to airport’ – Evening Standard

SourceURL:https://www.standard.co.uk/news/world/ethiopian-airlines-pilot-asked-in-panicky-voice-to-return-before-boeing-737-crash-a4093371.html Ethiopian Airlines pilot ‘asked in panicky voice to return before Boeing 737 crash’ | London Evening Standard s The pilot of the Ethiopian Airlines flight asked to return back to the airport in a panicked voice three minutes after take-off, according to reports.  “Break break, request back to home,” the captain told air traffic controllers, a […]

Insufficient Training for Pilots Suspected in Deadly Ethiopian Crash – Los Angeles Sentinel

By Global Information Network Published March 15, 2019 P. Adesanmi (l) and ex-diplomat Abiodun Oluremi Bashua (r) (AFP) 53 minutes. That was the length of time approved by the U.S. Federal Aviation Agency (FAA) for pilot training on the upgraded Boeing 737 Max 8 jet that crashed Sunday in Ethiopia killing all aboard, according to […]