አዲስ አበባችን የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም !

March 9 ,2018 Source: http://moreshinfo.com/archives/3798 አዲስ አበባ የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም! “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው”  ያሉን አቶ ለማ መገርሳ አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል ሀብት ለማድረግ ጠንክረው  እየሠሩ  እንደሆነ  የካቲት 28 ቀን 2011ዓም በወጣው የክልሉን መንግሥት አቋም በሚገልጸው መግለጫ አረጋርጠዋል:: መግለጫውም እንዲህ ይላል “በአዲስ አበባና ኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር የወሰን ጉዳይ እልባት ሳይሰጠው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ […]

በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ራሱን የገደለው ሕውሃት ማን እንዲገድለው ይሻል?ዋ! ሰበብ ነው።

March 7, 2019 ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመመንፈሳዊ ለቀድሞ፡ሰዎች፡በሕልማቸው፡ መጪውን፡ዅሉ፡ገልጾላቸው፥ ያላዩት፡የለም፡ከኾነው፤ ዅሉ፡እንዳለሙት፡ነው። —ooo– ዓለምን፡ከሩቅ፡ለሚያያት፡ እጅግ፡ታምራለች፡ለንብረት፤ ውስጧ፡ተባይ፡ነው፡ወደ፡ማታ፡ ወከንቱ፡ቀሪቦታ። አለቃ፡ተገኝ፡ታምሩ ፲፱፻፷፩፡ዓ.ም ህውሃት የዛሬ ሃያ ሰባት ዓመታት የመንግሥት ስልጣኑን ያዘ፤”እኔ እንደ ኢሠፓ መንግሥት አልገድልም፤አባላቱ የገበሬው ልጆች ናቸው”ብሎ ብዙ ተገዘቶ መሪዎቹም ከዩኒቨርስቲ የሸፈቱ ናቸው አለን።ከመጀመሪያው”ገዳዮች ናቸው”ያላቸውን ከያሉበት ለቃቀመ፣ራሱም አብሮ ሲገድል የነበረውን፣የኢሕአፓ ጅምላ መጠፋፋት ለመረጃነት እያስቆፈረ ራሱ ክየተቀበረበት አስወጥቶ፤እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ […]

Ethnicism: The Hidden Ideology of Ethnic-based Political Parties By Worku Aberra (PhD)

The debate on whether political parties should be based on ethnicity or not is critical to the democratic transition taking place in Ethiopia, but the opponents of ethnic-based parties have improperly framed the discussion. Some argue that political parties should be based on ideas, not on ethnicity, implying that ethnic political parties lack ideas. That’s […]

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ(ቲም ለማ) በኢትዮጵያ እያመጡት ያለው ለውጥ በምስራቅ አውሮፖ እና በሶቬት ህብረት ከ1989 ጀምሮ ከተካሄደው በብዙ መልኩ ይመሳሰል – (ብርሃነመስቀል አበበ)

March 9, 2019t ጠቅላይ ሚንስትር አብይ(ቲም ለማ) በኢትዮጵያ እያመጡት ያለው ለውጥ በምስራቅ አውሮፖ እና በሶቬት ህብረት ከ1989 ጀምሮ ከተካሄደው liberalization ጋር በብዙ መልኩ ይመሳሰል። ስር ነቀል ነው። ነፃነት አይቶ ለማያውቅ ህዝብ ነፃነትን ፈንጥቋል። እየገጠመን ያለው አደጋም ተመሳሳይ ነው። ለምሳሌ ያህል በሶቬት ህብረት እና በዮጎስላቪያ የሆነውን እንመልከት። 1ኛ) በሶቬት ህብረት ሚካኤል ጎርቫቾቭ ወደ ሰባ ዓመታት ስልጥን […]

አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉን ህዝብ ከሌሎች የሀገሪቱ ህዝቦች ጋር ያለውን አንድነትና መፈቃቀድ እንደሚያጠናክሩ እምነቴ ነው – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

March 9, 2019 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በአዲስ መንገድ አዲስ አስተሳስብና መንፈስ የአማራ ክልልን ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ደረጃ እንደሚያገለግሉ ያለቸውን እምነት ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀ የሽኝት ስነ […]

አዴፓ እጅግ ፈዟል 2.0! (ተሰማ እውነቱ)

March 9, 2019 ክቡር ፕሬዚዳንት አምባቸው መኮንን ሲሳይመልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ:: 1. አዴፓ ንና ኦዴፓን ለመለያየት ህውሀት ያገኘውን ክፍተት በሙሉ በመጠቀም እየተረባረቡ ነው:: ለዚህም ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ደላላዎች በፊታውራሪነት እያገለገሉ ነው:: አዴፓ ይህን ክፍተት በንቃት መከታተልና ማምከን አለበት::ህውሀት እጅግ ብዙ ሺ ዲጂታል ወያኔዎችን ለዚህ ስራ መድቧል:: የወያኔ አማራ ቡድንና ወያኔ ኦሮሞ የፌስቡክ አርበኞች እውነተኛውን የአማራ ህዝብና […]

People of Ethiopia Requesting Extradition of hate preacher jawar Mohammed, from the U.S.

March 8, 2019 save Ethiopia started this petition to President Donald J. Trump and 5 others Dear Madams/Sirs, jawar Mohammed is a u.s based hate preacher, who advocate  hate and violence against ,Christians , civilian business owners , fuel truck drivers and  minority ethnic groups  in Ethiopia. his call for violence is  widely shared on Facebook  and YouTube. https://www.youtube.com/watch?v=RMLLmAMWdG8 ( this […]

The people did not struggle for a reformed EPRDF

March 7, 2019 by Zekarias Ezra The Ethiopian people’s struggle is for the establishment of a truly democratic system of government. As such, the struggle is to see the end of rule by the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front. After nearly three years of sustained pro-democracy anti-EPRDF mass protests, led by gallant Amhara and Oromo […]