የአማራና የትግራይ ክልል መንግሥታት በመካከላቸው ለጠፋው ሰላም በተጠያቂነት ተወነጃጀሉ

10 March 2019 ዮሐንስ አንበርብር ሰሞኑን መደበኛ ስብሰባውን ያካሄደው የአማራ ክልል ምክር ቤት በአማራና በትግራይ ወንድማማች ሕዝቦች መካከል ልዩነት እንዲፈጠርና ወደ ጦርነት እንዲገቡ ለማድረግ የፀብ አጫሪነት ተግባር በትግራይ ክልል እየተፈጸመበት መሆኑን ሲገልጽ፣ የትግራይ ክልል በበኩሉ የተሰነዘረበትን ወቀሳ በማስተባበል የጦርነት አታሞ እየተጎሰመ ያለው በእሱ ወገን እንዳልሆነ ባወጣው መግለጫ ገልጿል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ጉባዔን አስመልክቶ ረቡዕ […]
Ethiopia all-women flight marks 8 March – – BBC News

Ethiopian Airlines is marking International Women’s Day by operating an all-women flight from Addis Ababa to Oslo. The airline announced this in a tweet with a reference to the Beatles’ song Lucy in the Sky with Diamonds: “The Lucys are about to control the skies for the 5th time, flying to Oslo on the coming […]
የኮንዶሚኒየሙ እሰጣገባ

8 ማርች 2019 የጋራ መኖሪያ ቤቶች በዕጣ ተላልፎ መሰጠት ከፍተኛ ተቃውሞ የቀሰቀሰውን የአዲስ አበባና የኦሮሚያ የተቀናጀ ማስተር ፕላንን ማስቀጠል ነው የሚል ሀሳብ በከፍተኛ ሁኔታ እየተንፀባረቀ ሲሆን፤ ይህም ሁኔታ በተለያዩ የኦሮሚያ ክልል ከተሞች ተቃውሞን አስነስቷል። በትናንትናው ዕለት የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በዛሬው ዕለትም እንደቀጠለ ነው። የጋራ መኖሪያ ቤቶቹ የተገነቡት በኦሮሚያ ክልል አካባቢዎች ፤ ለአርሶ አደሮችም በቂ ካሳ ሳይከፈል […]
ESAT Hulentenawi Eyita: Ermias with Dr Fitsum Achamyeleh – Wed Feb 27, 2019 (Part 2)

ESAT Hulentenawi Eyita: Ermias with Dr Fitsum Achamyeleh – March 2019 (Part 1)
አዲስ አበባችን የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም !
March 9 ,2018 Source: http://moreshinfo.com/archives/3798 አዲስ አበባ የሁላችንም ካልሆነች የማንም አትሆንም! “ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው” ያሉን አቶ ለማ መገርሳ አዲስ አበባን የኦሮሞ የግል ሀብት ለማድረግ ጠንክረው እየሠሩ እንደሆነ የካቲት 28 ቀን 2011ዓም በወጣው የክልሉን መንግሥት አቋም በሚገልጸው መግለጫ አረጋርጠዋል:: መግለጫውም እንዲህ ይላል “በአዲስ አበባና ኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር የወሰን ጉዳይ እልባት ሳይሰጠው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ […]
በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ራሱን የገደለው ሕውሃት ማን እንዲገድለው ይሻል?ዋ! ሰበብ ነው።

March 7, 2019 ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመመንፈሳዊ ለቀድሞ፡ሰዎች፡በሕልማቸው፡ መጪውን፡ዅሉ፡ገልጾላቸው፥ ያላዩት፡የለም፡ከኾነው፤ ዅሉ፡እንዳለሙት፡ነው። —ooo– ዓለምን፡ከሩቅ፡ለሚያያት፡ እጅግ፡ታምራለች፡ለንብረት፤ ውስጧ፡ተባይ፡ነው፡ወደ፡ማታ፡ ወከንቱ፡ቀሪቦታ። አለቃ፡ተገኝ፡ታምሩ ፲፱፻፷፩፡ዓ.ም ህውሃት የዛሬ ሃያ ሰባት ዓመታት የመንግሥት ስልጣኑን ያዘ፤”እኔ እንደ ኢሠፓ መንግሥት አልገድልም፤አባላቱ የገበሬው ልጆች ናቸው”ብሎ ብዙ ተገዘቶ መሪዎቹም ከዩኒቨርስቲ የሸፈቱ ናቸው አለን።ከመጀመሪያው”ገዳዮች ናቸው”ያላቸውን ከያሉበት ለቃቀመ፣ራሱም አብሮ ሲገድል የነበረውን፣የኢሕአፓ ጅምላ መጠፋፋት ለመረጃነት እያስቆፈረ ራሱ ክየተቀበረበት አስወጥቶ፤እኔ ከደሙ ንፁህ ነኝ […]
Ethnicism: The Hidden Ideology of Ethnic-based Political Parties By Worku Aberra (PhD)

The debate on whether political parties should be based on ethnicity or not is critical to the democratic transition taking place in Ethiopia, but the opponents of ethnic-based parties have improperly framed the discussion. Some argue that political parties should be based on ideas, not on ethnicity, implying that ethnic political parties lack ideas. That’s […]
ጠቅላይ ሚንስትር አብይ(ቲም ለማ) በኢትዮጵያ እያመጡት ያለው ለውጥ በምስራቅ አውሮፖ እና በሶቬት ህብረት ከ1989 ጀምሮ ከተካሄደው በብዙ መልኩ ይመሳሰል – (ብርሃነመስቀል አበበ)

March 9, 2019t ጠቅላይ ሚንስትር አብይ(ቲም ለማ) በኢትዮጵያ እያመጡት ያለው ለውጥ በምስራቅ አውሮፖ እና በሶቬት ህብረት ከ1989 ጀምሮ ከተካሄደው liberalization ጋር በብዙ መልኩ ይመሳሰል። ስር ነቀል ነው። ነፃነት አይቶ ለማያውቅ ህዝብ ነፃነትን ፈንጥቋል። እየገጠመን ያለው አደጋም ተመሳሳይ ነው። ለምሳሌ ያህል በሶቬት ህብረት እና በዮጎስላቪያ የሆነውን እንመልከት። 1ኛ) በሶቬት ህብረት ሚካኤል ጎርቫቾቭ ወደ ሰባ ዓመታት ስልጥን […]
አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉን ህዝብ ከሌሎች የሀገሪቱ ህዝቦች ጋር ያለውን አንድነትና መፈቃቀድ እንደሚያጠናክሩ እምነቴ ነው – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

March 9, 2019 አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በአዲስ መንገድ አዲስ አስተሳስብና መንፈስ የአማራ ክልልን ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ደረጃ እንደሚያገለግሉ ያለቸውን እምነት ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህር ዳር ከተማ በተዘጋጀ የሽኝት ስነ […]
አዴፓ እጅግ ፈዟል 2.0! (ተሰማ እውነቱ)

March 9, 2019 ክቡር ፕሬዚዳንት አምባቸው መኮንን ሲሳይመልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ:: 1. አዴፓ ንና ኦዴፓን ለመለያየት ህውሀት ያገኘውን ክፍተት በሙሉ በመጠቀም እየተረባረቡ ነው:: ለዚህም ኢትዮጵያውያን የፖለቲካ ደላላዎች በፊታውራሪነት እያገለገሉ ነው:: አዴፓ ይህን ክፍተት በንቃት መከታተልና ማምከን አለበት::ህውሀት እጅግ ብዙ ሺ ዲጂታል ወያኔዎችን ለዚህ ስራ መድቧል:: የወያኔ አማራ ቡድንና ወያኔ ኦሮሞ የፌስቡክ አርበኞች እውነተኛውን የአማራ ህዝብና […]
