በአዲስ አበባ ጉዳይ ከመካረርና ከመጋጨት ሁሉም አሸናፊ ሊሆን የሚችልበት መፍትሔ ማግኘት ይሻላል – (ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ)

March 8, 20190 0 Source: http://amharic.borkena.com/2019/03/08/%E1%89%A0%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B5-%E1%8A%A0%E1%89%A0%E1%89%A3-%E1%8C%89%E1%8B%B3%E1%8B%AD-%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8A%AB%E1%88%A8%E1%88%AD%E1%8A%93-%E1%8A%A8%E1%88%98%E1%8C%8B%E1%8C%A8%E1%89%B5/ ከብርሃኑ ጉተማ ባልቻ የካቲት 29 2011 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ነገር የሕዝቡን አብሮ የመኖር መንፈስ እየገዘገዘ ያለ ኃይለኛ ጉዳይ መሆኑን መገንዘብ ይገባል። እሳቱ ውስጥ ለውስጥ እየጋመ ያለና አንድ ቀን ሊፈነዳ እንደሚችል እሳተ ገሞራ አስቦ ሰላማዊ መፍትሔ ለማግኘት መሞከር የግድ ይላል። የአዲስ አበባ ጉዳይ በአዲስ አበባ ብቻ ተወስኖ የሚቀር ሳይሆን አጠቃላይ […]

አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የክልሉን ህዝብ ከሌሎች የሀገሪቱ ህዝቦች ጋር ያለውን አንድነትና መፈቃቀድ እንደሚያጠናክሩ እምነቴ ነው – ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ

March 8, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/03/%E1%8A%A0%E1%8B%B2%E1%88%B1-%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%88%9B%E1%88%AB-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8D-%E1%88%AD%E1%8B%95%E1%88%B0-%E1%88%98%E1%88%B5%E1%89%B0%E1%8B%B3%E1%8B%B5%E1%88%AD-%E1%8B%A8%E1%8A%AD// አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በአዲስ መንገድ አዲስ አስተሳስብና መንፈስ የአማራ ክልልን ህዝብ ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ደረጃ እንደሚያገለግሉ ያለቸውን እምነት ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለቀድሞው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው በባህር ዳር ከተማ […]

ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ በመሆን ተሾሙ

March 8, 2019 Source: https://fanabc.com/2019/03/%E1%8B%B6%E1%8A%AD%E1%89%B0%E1%88%AD-%E1%8B%88%E1%88%AD%E1%89%85%E1%8A%90%E1%88%85-%E1%8C%88%E1%89%A0%E1%8B%A8%E1%88%81-%E1%8B%A8%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%89%A0%E1%88%A9%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8A%95/ አዲስ አበባ ፣ የካቲት 29 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ  የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ረዳት ዋና ፀሀፊ በመሆን ተሾሙ ። የድርጅቱ ዋና ጸሀፊ አንቶኒዮ ጉቶሬዝ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁን የድርጅቱ ረዳት ዋና ጸሀፊ አድርገው መሾማቸውን በዛሬው እለት የካቲት 29 ቀን 2011 ዓ.ም ይፋ አድርገዋል። ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ለዚህ ከፍተኛ ሃላፊነት […]

የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ-አይልም!!! (ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳን)

March 8, 2019 የሚታየው የሚሰማው ሁሉ ደስ_አይልም!!! ወሰን ሰገድ ገ/ኪዳንደስ አይልም! በኮንዶሚኒየም ጉዳይ የተጀመረው ውዝግብ ደስ አይልም፡፡ ውዝግቡ እየጦዘ የሚሄድበት ሁኔታ ደስ አይልም፡፡ በአጉል ብሄርተኝነት የነበዙ አክቲቪስት ተብዬዎች የሚያሰሙት ዲስኩር ደስ አይልም፡፡ መብትን መጠየቅና ማስከበር አግባብ ቢሆንም መብትን በማስከበር ስም የሚሰነዘሩት ዛቻዎች ደስ አይሉም፡፡ “ፊንፊኔ ኬኛ” እና “በረራ የኛ” ባዮች ወዲያና ወዲህ ቆመው የሚደልቁት የነገር አታሞ […]

የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት!!! (ዳንኤል ክብረት)

March 8, 2019 የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት!!!   ዳንኤል ክብረት . የክረምት ገበሬ የበጋ ወታደር ሆኖ ለኖረ ሕዝብ ሰላም እንጂ ጦርነት ብርቁ አይደለም!• እንዳይበላ ከከለከልነው ጭሮ ለማፍሰስ የሚያንስ ማንም የለም!!• ወይ ለሁላችንም የምትሆን ሀገር ትኖረናለች ወይም ለማናችንም የማትሆን ሀገር ትኖረናለች!!• የላይ ፈሪ የታች ፈሪ እያላችሁ የዚህን ሕዝብ ትዕግሥት አትፈታተኑት፡፡ ••• ማንኛውም ያልተስተካከለ ውሳኔና ተግባር የተስተካከለ ውሳኔና […]

መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ!?! – (ያሬድ ሀይለ ማርያም)

March 8, 2019 መንግስት ሲደናበር ለውጡ ነውጥ እንዳይወልድ!?! ያሬድ ሀይለ ማርያምከገዠው ፓርቲ አባል ድርጅቶች እየወጡ ያሉት መግለጫዎች ሥርዓቱ ከራሱ ጋር እየተቃረነ እና ለነውጥ ኃይሎችም ሁኔታዎችን እያመቻቸ ይመስላል!! — + የአማራ ክልል እና የትግራይ ክልል መንግስታት ትላንትና እና ዛሬ የተወነጫጨፉት የመግለጫ ተኩስ እንዲህ በቀላሉ የሚታለፍ አይደለም። ክልሎቹ ለጦርነት መዘጋጀታቸውን አንዱ ሌላውን በሚከስበት መግለጫቸው ገልጸዋል። ከመግለጫም አልፎ […]

መጭው ግዜ የሚወሰነው ለመብታችን በምናደርገው ተጋድሎ ብቻ ነው!!! – (ሀይለ ገብርኤል አያሌው)

March 8, 2019 መጭው ግዜ የሚወሰነው ለመብታችን በምናደርገው ተጋድሎ ብቻ ነው!!! ሀይለ ገብርኤል አያሌው *  ‹‹ሁሉም ኢትዮጵያ ለአዲስ አበባ›› የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ እስክንድር የመርሕ ሰው ነው ላመነበት ለሕዝብና ለሃገር አንድ ሰው እንኳ ቢቀር ከአቋሙ የማያፈገፍግ ጽኑ ጀግና ነው!!! የሕዝብ አደራ ከሚገባው በላይ እየተጫነበት መጥቷል:: ይህ ሰው ከምቾት ሕይወት አለያም ከስደት ተመላሽ አይደለም :: ያለውን ሁሉ […]

ሎሌው ሄዶ አሽከሩ መጣ! – (አቻምየለህ ታምሩ)

March 8, 2019 ሎሌው ሄዶ አሽከሩ መጣ!  አቻምየለህ ታምሩ አምባቸው መኮንን  ሣህለ ወርቅ ዘውዴን ለመሆን ተዘጋጅቶ  የነበረ ሰው ነው። ይህንን እሱ ራሱ በሰጠው ቃለ መጠይቅ አረጋግጧል። መቼም የአማራ የኅልውና አደጋ  እንቅልፍ የሚነሳው  አንድ ሰው ፖለቲካን ርግፍ አድርጎ በተመው የግሉን ድሎት ሊኖር ጫማ ሰቅሎ ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ለመሆን  ፍቃደኛ ይሆናል ብላችሁ ሙግት የምታነሱ አይመስለኝም። አምባቸው መኮነን […]

የኦ.ዴ.ፓ መግለጫ በኦሮ-ማራ ቅንጅት ላይ ተመሥርቶ የነበረው ሽግግር መጨናገፉን የሚያሳይ ነው!!! – (ያሬድ ጥበቡ)

March 8, 2019 የኦ.ዴ.ፓ መግለጫ በኦሮ-ማራ ቅንጅት ላይ ተመሥርቶ የነበረው ሽግግር መጨናገፉን የሚያሳይ ነው!!!  ያሬድ ጥበቡማለቂያ የሌለው የቄሮ ጥያቄ እየጨመረ ሲሄድ መመለስ የማይችሉበት ቀን ስለሚመጣ፣ ያን ጊዜ እናንተ ኦህዴድ በነበራችሁበት ወቅት በወያኔ ተላላኪነት ይህን ይህን በደል ፈፅማችሁብን ነበር የሚል ሂሳብ ማወራረድ አይቀሬ ነው!!! የኦሮሞ ክልላዊ መንግስት መግለጫ አሳፋሪና ቄሮን ለማስደሰት ያለመ ጠባብ ብሄርተኛ መግለጫ ነው። […]