የኢትዮጵያ ፖለቲካ አልተወሳሰበም የበለጠ እየጠራ ነው።ወሳኝ እርምጃ ከሕዝብ እና ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ይጠበቃል።

Thursday, March 7, 2019 ጉዳያችን / Gudayachn  የካቲት 29/2011 ዓም (ማርች 8/2019 ዓም) ኦዴፓ ውስጥ ያለው ፅንፈኛ አካል ዶ/ር ዓብይን ከስልጣን  የማውረድ ሴራው ተደርሶበታል ፣ የፅንፍ ኃይሎች ካሰቡት ጊዜ በፊት ለምን ወደ ነውጥ እንዲገቡ ተገደዱ? የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመረረ እርምጃ የትግራይን የተመረጡ የመሳርያ ክምችት (ሰላማዊ ሕዝብን ባልነካ መልኩ) በአየር ኃይል ከመምታት እስከ ኦዴፓ ውስጥ ያሉ ፅንፈኞችን እና የጃዋር ግልፅ […]

የትግራይ ህዝብ በወንድም የአማራ ህዝብ ላይ አፈሙዝ የሚያዞርበት አንዳች ምክንያት የለም – የትግራይ ክልል መንግስት

March 7, 2019t ትላንት፣ ዛሬም ሆነ ነገ የትግራይ ህዝብ ዋነኛ አጀንዳ ሰላም፣ ዴሞክራሲና ልማት መሆኑን የትግራይ ክልል መንግስት ገለፀ። የክልሉ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የትግራይ ህዝብና መንግስት የጦርነት አስከፊነት ስለሚረዱ፣ ዋነኛ አጀንዳቸው የሆነው ሰላም ማስፈን፣ ዲሞክራሲ ማስፋትና መልካም አስተዳደር ማንገስ እንዲሁም ፈጣንና ሁሉም በየደረጃው ተጠቃሚ የሚሆንበት ልማት ለማረጋገጥ በመታተር ላይ መሆናቸውን አንስቷል። […]

በአዲስ አበባና ኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር የወሰን ጉዳይ እልባት ሳይሰጠው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ መተላለፋቸው ተገቢ አይደለም – – የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት

March 7, 2019 ↓ የኦሮሚያ ክልል መንግስት በግልፅ ወይም በይፋ አዲስ አበባን የኦሮሞ ለማድረግ እሰራለሁ አለ !! “በአዲስ አበባና ኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር የወሰን ጉዳይ እልባት ሳይሰጠው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ መተላለፋቸው ተገቢ አይደለም- የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአዲስ አበባና በኦሮሚያ መካከል ያለው የአስተዳደር የወሰን ጉዳይ እልባት ሳይሰጠው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በእጣ ለባለ ዕድለኞች መተላለፋቸው […]

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አለም አቀፍ የሴቶችን ቀን ምክንያት በማድረግ ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ ወደ ኖርዌይ ኦስሎ ማድረግ ጀምሯል።

March 7, 2019 ↓ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያምን ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት በረራውን የማስጀመር ስነ ስርዓት ተካሂዷል። የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዚሁ ወቅት፥ ሙሉ በሙሉ በሴቶች የሚመራ በረራ የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ላይ በመታደማቸው ደስታ እንደተሰማቸው ገልፀዋል። በነገው እለት የሚከበረውን አለም አቀፍ […]

የሰሞኑ የኦዲፓ አሰልቺ ክርክሮች (ኤፍሬም የማነብርሐን)

March 7, 2019 – ኤፍሬም የማነብርሐን ሰሞኑን ባፍ ወለምታ ይሁን በተተመነ ስልት ክቡር አቶ ለማ መገርሳ ለኦሮሞ ጎሳ እየሰሩ ስላለው አድሏዊ እንቅስቃሴ ከገለጹ በኋላ በይዘቱ አንድ የሆነ ድግግሞሽ ማብራሪያ በኦዲፒ ተወካዮች መሰጠቱ ቀጥሏል። የክርክሮቹ ጋጋታ፣ ነፍሳቸውን ይማርና፣ የባለቤቴ እናት የጅሩይቱ ወይዘሮ ዘነበች ይነግሩኝ የነበረውን ተረት አስታወሰኝ። እንዲህ ነው ያጫወቱኝ። በጣም ወደሚያከብራቸው ወንደላጤው ጎረቤቱ ባሻ ገበያው […]

ገዱ አንዳርጋቸው የስራ መልቀቂያ ማቅረባቸውን ተከትሎ ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ም/ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡ

March 8, 2019 ገዱ አንዳርጋቸው የስራ መልቀቂያ ማቅረባቸውን ተከትሎ ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ም/ርእሰ መስተዳድር ሆነው ተመረጡየአማራ ክልል ምክር ቤት እያደረገ ባለው ስብሰባ ላይ የአቶ ገዱ አንዳርጋቸውን የመልቀቂያ ጥያቄ ተቀብሏል፡፡የአማራ ዴሞክራቲክ ፓርቲ (አዴፓ) ክልሉን እንዲመሩ ዶ/ር አምባቸው መኮንንን በእጩነት አቅርቧል፡፡ዶ/ር አምባቸው መኮንን የአማራ ክልል ም/ርእሰ መስተዳድር ሆነው የተመረጡት የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው […]

Getty Acquires 105 Glass Plate Holograms, Ethiopian Emperor’s Locks of Hair Repatriated

s Plus, Rice Public Art acquires an Ursula von Rydingsvard sculpture, and Basquiat sells at auction. Deena ElGenaidi8 hours ago Popular Mockumentary Series Documentary Now! Makes a Brilliant Parody of Marina Abramović Your Concise Guide to Armory Week 2019 The Stunning Images Nominated for the 2019 World Press Photo Contest Opportunities for Artists in March 2019 […]

Ethiopia: Road Project Linking Ethiopia to Somalia’s Berbera Port Kicks Off

Shabelle Media Network (Mogadishu) 7 March 2019 The government of Somalia and Ethiopia have launched a US $400m road project that will link Ethiopia’s border town of Togochale to Berbera Port in Somalia. Speaking during the launch ceremony, Somaliland’s President Muse Bihi Abdi said the road will provide access for landlocked Ethiopia to an additional […]

Ethiopia: $1.3 billion required to address food and non-food needs of 8.3 million people – ReliefWeb

The 2019 Ethiopia Humanitarian Response Plan Was Formally Launched Today 07 Mar 2019 Reportfrom Government of Ethiopia, UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs Published on 07 Mar 2019 — View Original Download PDF (70.87 KB) US$ 1.3 billion required to address food and non-food needs of 8.3 million people Addis Ababa, 7 March […]