አንድ ክልል ሌላ ላይ ጦርነት ካወጀ፣ ታጣቂዎችን የሚደግፍ ከሆነ የፌደራል መንግሥቱ ሥልጣንና ግዴታ….. ውብሸት ሙላት

March 7, 2019 0 አንድ ክልል ሌላ ላይ ጦርነት ካወጀ፣ ታጣቂዎችን የሚደግፍ ከሆነ የፌደራል መንግሥቱ ሥልጣንና ግዴታ….. ውብሸት ሙላት በኢትዮጵያ፣የፌደራሉ መንግሥት ወደ ክልል በመግባት የክልል መንግሥትን ሥራ ሊሠራ የሚችልባቸውን ምክንያቶች እና አገባቡንም በሚመለከት በሕገ መንግሥቱ ላይ ሠፍሮ እናገኘዋለን፡፡ በአራት አኳኋን ወደ ክልል ሊገባ እንደሚችል መረዳት ይቻላል፡፡ እነዚህም የሚከተሉት ናቸው፡፡ ከክልል መንግሥታት የመቆጣጠር አቅም በላይ የሆነ […]
እንግሊዛዊው እንዲህ እያለን ነው!! “ድሮ ድሆች እንጂ ባለጌ አልነበራችሁም! አሁን ግን ድሀም ባለጌም ሆናችሁ!!”

March 7, 2019 እንግሊዛዊው እንዲህ እያለን ነው!! “ድሮ ድሆች እንጂ ባለጌ አልነበራችሁም! አሁን ግን ድሀም ባለጌም ሆናችሁ!!”ተስፍሽ ከራማ ሚዲያ እንግሊዛዊ ባለቅኔ እና የቋንቋ ተመራማሪ ነኝ ስሜ ዋልተር አዳም እባላለሁኝ እድሜዬ 76 ነው እንደ አምላክ ቃል ካየነው የሰው እድሜ ቢበዛ 70 ከዛ በኋላ ድካም ነው እንደሚል ሁሉ 6 አመት በትርፍ እየኖርኩኝ ነው!! . ታዲያ በዚህ እድሜዬ […]
የአዲስ አበባ መዘዝ!!! – (ያሬድ ጥበቡ)

March 7, 2019 0 የአዲስ አበባ መዘዝ!!! ያሬድ ጥበቡ የአዲስ አበባን መዘዝ አመራሩም ሆነ ፖለቲካ ያገባኛል የሚል ኢትዮጵያዊ ሁሉ በደንብ ሊያጤነው ይገባል። የሃይል አሰላለፍ ለውጥ ሊያስከትል የሚችል አደጋ ያዘለ መስሎ ይሰማኛል። እነለማ በኦሮሞ ብሄርተኝነት እየተገፉ ሰሞኑን በጀመሩት ከገፉ፣ አዴፓ ላይ የአማራ ልሂቅ የሚያሳድረው ተፅእኖ ሊጨምር ይችላል። ይህም ተፅእኖ በኦዴፓና አዴፓ መሃል መፈራቀቅን ሊፈጥር ይችላል። ይህም […]
በትግራይ የትጥቅ ትግል ዝግጅት መኖሩ የአደባባይ ሚስጢር ነው!!! – ዶ.ር አረጋዊ በርሔ

March 7, 2019 0 በትግራይ የትጥቅ ትግል ዝግጅት መኖሩ የአደባባይ ሚስጢር ነው!!! ዶ.ር አረጋዊ በርሔ አረጋዊ በርሔ (ዶ/ር) የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር (ትዴት) ሊቀ መንበር ናቸው። የተወለዱት በትግራይ አድዋ ሲሆን፣ አንደኛና ኹለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እዛው አድዋ ተከታትለው ከጨረሱ በኋላ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመግባት የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም ዐቀፍ ግንኙነት ማጥናት ጀምረው ነበር። ኋላቀርነት እና መጥፎ ስርዓት ያመጣው […]
ለጋራ ህመም በጋራ እንጩህ!! – (ዘውድአለም ታደሠ)
March 7, 2019 ለጋራ ህመም በጋራ እንጩህ!! ዘውድአለም ታደሠ* ከኦሮሞ አባት ነው የተወለድኩት። ሊያውም በኦሮሞነቱ ከሚኮራና ከማይደራደር ኩሩ አባት! ብቻውን ለመብቱና ለማንነቱ ተፋልሞ ዋጋ የከፈለና መብቱን ያስከበረ ድንቅ አባት ነው የወለደኝ።* ከአማራ እናት ነው የተተወለድኩት። እመቤት የሆነች እናት ነች ያለችኝ። የፍቅርና የደግነት ጥግ የሆነች እናት!ስጋዋን ቆርሳ ለመስጠት የማታመነታ ውብ እናት!!ሁለቱ አዲስ አበባ ላይ ተፋቅረው፣ ተዋደው፣ […]
ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ክፍል ፪ – (ውብሸት ሙላት)

March 7, 2019 0 ኢኮኖሚያዊ አሻጥር ክፍል ፪ ውብሸት ሙላት2.1* የመንግሥት ድርጅቶች ወደ ግል አዟዟር ሒደት በዐጼ ኃይለሥላሴ ዘመን የተቋቋሙ የንግድ ድርጅቶችን ደርግ ወርሶ የመንግሥት አደረጋቸዉ፡፡ ኢሕአዴግ ደግሞ ወደ ግል አዞራቸዉ፡፡ ወደ ግል ለማን አዞራቸዉ ቢሉ ባዶ እጃቸዉን ለመግዛት ለሔዱ ታጋዮችና ወዳጆች ነዉ፡፡ የተወሰኑትም ኢንዳዉመንቶች ገዟቸዉ፡፡ እንዴት ባዶ እጃቸዉን ሔደዉ ገዟቸዉ ካላችሁ መልሱ እንዲህ ነዉ፡፡ […]
ለአታላይ ስለማያመቹት የኢትዮጵያ ወሰን ፈጣሪ ወንዞችና ስለክልል የለሹ አማርኛ ተናጋሪ ጥቂት ነጥቦች – ኤፍሬም የማነብርሐን

March 7, 2019↓ ባለፉት 27 ዓመታት፣ ማለትም ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት 1983 ዓመት ምህረት ጀምሮ፣ ወያኔ ኢትዮጵያን በትግራይ የበላይነት ቢያንስ ለመቶ ዓመታት ለመምራት የሚያስችለውን የወሰን አከላለልና የሕዝቦቿን የዜግነት መብት ለራሱ በሚያመቸው አኳኅን ብዛት ያለው ሕዝብ ያለተወከለበትን ሕገመንግስት ነድፎ፣ በሕዝቦቿ ላይ ከፍተኛ ሰቆቃ በመፈጸም ይህንን የክፋትና የጥፋት ዓላማ ለመተግበር ላይ ታች ሲል ከረመ። ለዚህም ዓላማ መሳካት የመጀመሪያ ዋና […]
አባ ማቲያስ; በምንኩስና የሚያገኙት ክብር ይቅርብዎት፤ ባይሆን በጥምቀት ያገኙት ጸጋ ይበቃዎታል። ( መስቀሉ አየለ)

March 6, 2019 t እግዚአብሔር ቀድሞውንም ይጠቀም ብሎ ሰውን በህገ ልቦና ፈጠረው። በዚያ ጸንቶ መኖር ባይቻለው ከስጋ ፍርድ ይድንበት ዘንድ ህገ ኦሪትን ሰራለት። በህገ ኦሪት ጸድቆ ወደቀደመ ክብሩ መመለስ ባይሆንለት አንድ ልጁን በስጋ ማሪያም ገልጾ ህገ ወንጌልን ሰራ፤ስጋውን ደሙን ሰጠ። ሁዋላ ደግሞ ፍጹም መሆን ቢፈልግ ብሎ ስርአትን ምንኩስናን አራተኛ ህግ አድርጎ ሰራለት። ይህን የፍጹምነት መንገድ […]
ጎንደር፡ የአፄ ፋሲለደስ ቤተ መንግሥትን አደጋ ላይ የጣለው ምንድን ነው? – ቢቢሲ/ አማርኛ

ጎንደር በ16ኛው ክፍለ ዘመን በአፄ ፋሲለደስ እንደተቆረቆረች ይነገራል። ይሁን እንጂ ከአፄ ፋሲለደስ ንግሥና 300 ዓመታት ቀድማ በምንጮችና በተራሮች የተከበበች መንደር ነበረች ሲሉ የሚሞግቱም የታሪክ አዋቂዎች አሉ። ጎንደር ለ200 ዓመታት የኢትዮጵያ መናገሻ ሆና አገልግላለች። ባሏት ተፈጥሯዊና ሰው ሰራሽ ቅርሶች፣ ታሪካዊ ቦታዎች እንዲሁም ኃይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊቶች ትታወቃለች። የበርካታ ቱሪስቶች መዳረሻ ከሆኑ አካባቢዎች መካከል በዓለም የቅርስ መዝገብ የሰፈረው […]
በማዕከላዊና በምዕራብ ጎንደር ለወደሙ ቤቶች ግንባታ 392 ሚሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ – ቢቢሲ/ አማርኛ

6 ማርች 2019 በአማራ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር 91,000 መድረሱን፣ ከነዚህ መካከል በማዕከላዊ እና በምዕራብ ጎንደር ግጭት የተፈናቀሉት ደግሞ ከ50 ሺ በላይ እንደሚሆኑ የክልሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ ለቢቢሲ አረጋግጠዋል። እነዚህ ተፈናቃዮች በተለያዩ አካባቢዎች በ13 ጊዜያዊ የመጠለያ ካምፖችና በግለሰብ ቤቶች ተጠልለው እንደሚገኙ የገለጹት ዳይሬከተሩ፣ ጊዜያዊ እርዳታ ለማድረግ […]
