British museum to return royal hair seized in Ethiopia 150 years ago

March 4, 2019 / 11:02 AM Aaron Maasho 3 Min Read ADDIS ABABA (Reuters) – A museum in Britain has agreed to return a ruler’s locks of hair cut from his corpse by a British soldier more than 150 years ago, Ethiopia said on Monday. FILE PHOTO: A traditionally-dressed Ethiopian woman walks past a mural […]

Ethiopia, Eritrea leaders visit S Sudan to discuss peace deal

Ne IPS L Ethiopia, Eritrea leaders visit S Sudan to discuss peace deal Visit comes amid increasing warnings that a deal signed last year to end South Sudan’s civil war is falling apart. 5 hours ago more on Africa Ethiopia, Eritrea leaders visit S Sudan to discuss peace dealtoday Meet the Sapeuses of Brazzavilletoday British […]

London’s National Army Museum to return emperor’s hair to Ethiopia

Hair was cut from the emperor Tewodros’s body after he committed suicide following defeat at the battle of Maqdala in 1868 Martin Bailey4th March 2019 11:38 GMTMore The Abyssinian expedition in 1868 © National Army Museum London’s National Army Museum is to restitute locks of hair of emperor Tewodros, which will now be buried on […]

ባዶ ማስተባበያ!!! (አብርሀም አለሙ ዶ/ር)

March 4, 2019 ባዶ ማስተባበያ!!! አብርሀም አለሙ ዶ/ር አቶ ለማ መገርሳ ከሶማሌ ክልልጋ በተደረገ ግጭት የተፈናቀሉ 500፣ 000 ኦሮሞዎችን ወደ አዲስ አበባና ዙሪያዋ አመጥተው በማስፈር “ለኦሮሞ አንድነት የሚበጅ” እና የአዲስ  አበባንን ህዝብ ስብጥር ለመቀየር የሚረዳ ስራ መሰራቱን አስመልክቶ የሰጡትን መግለጫ ተርጉመን ማውጣታችን ይታወሳል፡፡ አቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ ስለ መግለጫው “ከአውድ ውጭ” መሆንና “የትርጉም መጣመም” ጠቁመው፣ ለማስተባበል […]

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር… (ውብሸት ሙላት)

March 4, 2019 ኢኮኖሚያዊ አሻጥር – አንድ!!! ውብሸት ሙላት ወቅቱ የብዥታ፣ የግርታ፣ የድንግርግርታ ነዉ፡፡ የጠራ፣የታወቀ፣ግልጽ የሆነ አገራዊ ግብም ፖሊሲም የለም፡፡ መዳረሻዉም ይሁን መጓዣ መንገዱ በዉል ተለይቶ አይታወቅም፡፡ በየዕለቱ የሚከሠቱ ችግሮች ከመብዛታቸዉ የተነሳ የችግሮቹን ምንጮች አቅዶ የሚፈጠሩ መዋቅራዊ ኃይሎች (የዉስጥ ወይም የዉጭ አሊያም ሁለቱም-በተናጠል ወይም በቅንጅት) አማካይነት የሚፈጠሩ መሆን አለመሆናቸዉን በአንክሮና በትኩረት ማስተዋል ግድ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ፣ ፈተናም […]

በከንቲባው “ይሰራል …” ከተባለው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት ጀርባ ያለው ሴራ ሲጋለጥ!!! (በአቻምየለህ ታምሩ)

March 4, 2019 በከንቲባው “ይሰራል …” ከተባለው የአድዋ ድል መታሰቢያ ሀውልት ጀርባ ያለው ሴራ ሲጋለጥ!!! በአቻምየለህ ታምሩ እነታከለ ኡማ  በሚቀጥለው ዓመት  ይገነባል  ካሉት  የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ጀርባ  ያለው ኦነጋዊ ሴራ ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ በ39  ዓመታት የስልጣን ዘመናቸው  ከ15 ጊዜ በላይ የዓድዋን ድል ክብረ በዓል  በዳግማዊ ምኒልክ አደባባይ ተገኝተው  አክብረዋል። ሊቀመንበር መንግሥቱ ኃይለማርያምመመም  በ17 […]

ጥጋብና ንዴት የተቀላቀሉባት የለገጣፎዋ ከንቲባ!!! አቶ አብዱረህማን – (የቀድሞው የፓርላማ አባል)

March 4, 2019 ጥጋብና ንዴት የተቀላቀሉባት የለገጣፎዋ ከንቲባ!!! አቶ አብዱረህማን – (የቀድሞው የፓርላማ አባል) —ከቅርቡ ጊዜ ትዝታችን ብንነሳ በሮማ ሀገረ ኢጣልያ – 800 ኢትዮጵያውያንን (እና ኤርትራውያንን) ለ4 ዓመታት ከኖሩበት ባዶ ህንፃ ከነዕቃቸው በፖሊስ ግብረኃይል እየመነጠረች መንገድ ላይ የጣለቻቸው አንዲት ቨርጂኒያ ራጊ የሚሏትን የሮማ ገዢ!! “ከመጠለያችን አስወጣሽን .. ግን እሺ የት እንውደቅ?” ላሏት ሀበሾች ፦     “ከፈለጋችሁ […]

“ሸገር” የሚለው የአዲስ አበባ መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም! (ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር )

March 4, 20190 Map of Addis Ababa. “ሸገር” የሚለው የአዲስ አበባ  መጠሪያ ልክ እንደ ፊንፊኔ ሁሉ አማርኛ እንጂ ኦሮምኛ አይደለም! ሐብታሙ ተገኜ (ዶ/ር ) አዲስ አበባን ሸገር ማለት የተለመደ ነው። በተለይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ሸገር የሚለው ቃል በጣም እየተዘውተረ መጥቷል። የንግድ እና የመገናኛ ተቋማትም በመጠሪያነት ይጠቀሙበታል። አዲስ አበባ ከቅርብ ዓመታት በፊት የተቋቋመው የሸገር ራዲዮ ለዚህ ጥሩ […]

“የጠቅላይ ሚኒስትሩ ትልቁ ስኬት ብዙ ሰው በተስፋ እንዲኖር ማድረጋቸው ነው” ዶ/ር ዮናስ አዳዬ

ምንጭ – ቢቢሲ /አማርኛ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በአንድ አመት ውስጥ ምን አከናወኑ? 4 ማርች 2019 ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ጥናት ሶስተኛ ዲግሪያቸውን ይማሩ በነበረበት ወቅት ዮናስ አዳዬ( ፒ ኤች ዲ) የትምህርት ክፍሉ የአካዳሚክ ዳይሬክተር ነበሩ፤ የመመረቂያ ጽሁፋቸውንም በቅርበት ተከታትለዋል፡፡ ለሶሰት ዓመታት በነበራቸው ቆይታ እያንዳንዱን ጊዜና ሰዓት በአግባቡ የመጠቀም መርህን […]

የአፄ ቴዎድሮስ ቁንዳላ ወደ አገሩ ሊመለስ ነው

ምንጭ – ቢቢሲ /አማርኛ የአፄ ቴዎድሮስ ቁንዳላ ከ150 ዓመታት በኋላ ሊመለስ ነው። በመቅደላ ጦርነት ወቅት ለእንግሊዞች እጅ አልሰጥም ብለው ራሳቸውን ያጠፉት የአፄ ቴዎድሮስን ቁንዳላ ከ150 ዓመታት በኋላ ወደ ኢትዮጵያ ሊመለስ መሆኑን በእንግሊዝ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ገልጿል። • “ፍቃዱ ተክለማርያም የሀገር ቅርስ ነው” • ኢትዮጵያዊው ጀማል ይመር በአስር ሺ ሜትር የወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነ በእንግሊዝ ሀገር […]