Demolition of houses leaves hundreds in Legetafo Legedadi homeless, city mayor insists houses are illegal

February 20, 2019 Mahlet Fasil/ AS Addis Abeba, February 20/2019 – The Legetafo Legedadi city administration, located in Oromia Regional State Special Zone Surrounding Finfinne, under the Oromia region, began demolishing more than 3000 houses as of yesterday that the city Mayor, Habiba Siraj, said were “illegally built” and were marked for demolition this week. […]
ፖለቲከኞቻችን፤ ሆድ ለባሰው ሕዝብ ማጭድ…!!! (ያሬድ ሀይለማርያም)

February 20, 20190 ፖለቲከኞቻችን፤ ሆድ ለባሰው ሕዝብ ማጭድ…!!! ያሬድ ሀይለማርያም የኢትዮጵያ ሕዝብ ግፍ፣ መፈናቀል፣ ወከባ፣ ዝርፊያ እና የኑሮ ውድነት አዝለውታል። ዛሬ ሆድ ያልባሰው ኢትዮጵያዊ የለም ማለት ይቻላል። ትላንት የኢትዮጵያን ሕዝብ ሆድ ያስብሱ የነበሩት ሰዎች እንኳን ሳይቀሩ መቀሌ ከትመው ብሶተኞች ሆነዋል። ወደ ሚዲያ ብቅ ባሉ ቁጥር የብሶት እሮሮ ነው የሚያሰሙት። ከሁሉም የአገሪቱ አቅጣጮዎች እስከ ሸገር ድረስ […]
በትግራይ እና አማራ መሀከል ተዳፍኖ የተቀበረውን እሳት አራጋቢው አቢቹ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

February 20, 2019 0 በትግራይ እና አማራ መሀከል ተዳፍኖ የተቀበረውን እሳት አራጋቢው አቢቹ!!! ዘመድኩን በቀለ ★ ህወሓት ኦሮሞና ዐማራን እሳትና ጭድ አድርጌ 100 ዓመት እገዛለሁ ስትል በቀመረችው የከፋፍለህ ግዛው ቀመር የተጠቀሙት አዲሶቹ የኦሮሞዎቹ ነገሥታት በዐማራው ትከሻ ላይ ተንጠልጥለው ዙፋኑ ላይ ጉብ ብለው ከወጡ በኋላ ያንኑ ከህወሓት የቀሰሙትን የህወሓትን ከፋፍለህ ግዛው ፖሊሲ በረቀቀ መንገድ ፈገግ እያሉና እያሳሳቁ እያስቀጠሉት ይገኛሉ!!! **” […]
የፌደራሊዝሙ አንድምታ! (ሚኪ አማራ)

February 20, 2019 0 የፌደራሊዝሙ አንድምታ! ሚኪ አማራ ኦዴፓ በፌደራሊዝሙ አልደራደርም ብሎ የተናገረዉ ነገር ብዙዉ ሰዉ overreact ያደረገ መስሎኛል፡፡ ወይም ከላይ ከላይ እንጅ ብሄረተኝነቷ ወደ ዉስጥ አልዘለቀችም ማለት ነዉ፡፡ እኔ ኦዴፓ ያለዉ ነገር ለእኛ ፈረንጆቹ a blessing in disguise የሚሉት ነገር ነዉ፡፡ ፌደራሊዝም በመሰረቱ ከብዙ የመንግስት አወቃቀሮች አንዱ ነዉ፡፡ ጥቅም አለዉ ጉዳት አለዉ፡፡ ፊደራሊዝም ትተን […]
በ31 የራያ ታዋቂ ሰዎች ላይ የሽብር ክስ ተመስርቷል!! 29 ራያ የልዩ ሀይል አባላት ታስረዋል!!! (ዶችቬሌ)

February 20, 2019 0 በ31 የራያ ታዋቂ ሰዎች ላይ የሽብር ክስ ተመስርቷል!! 29 ራያ የልዩ ሀይል አባላት ታስረዋል!!! ዶችቬሌ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት በራያ ወረዳዎች እና አካባቢው ካሰማራቸው በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ልዩ ኃይል ሠራዊት መካከል 29ኙ ለመጥፋት በዝግጅት ላይ እያሉ ደርሼባቸዋለሁ በሚል የትግራይ ክልል መስተዳድር ወታደራዊ እስር ቤት አስሯቸዋል ሲል የራያ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አስታወቀ ። የኮሚቴው […]
ኦዴፓ ጭልጥ ብሎ የኦነግን መስመር መከተሉን ጀምሮታል!!! (የሽሀሳብ አበራ)

February 20, 2019 0 ኦዴፓ ጭልጥ ብሎ የኦነግን መስመር መከተሉን ጀምሮታል!!! የሽሀሳብ አበራ ኢትዮጵያ ከብሄር የተሰራች ሀገር ናትና፣ ከብሄርተኝነት የሚሸሽ ፖለቲካ ለቀጣይ ክፍለ ዘመን አይኖራትም፡፡ በቀጣዮ ክፍለ ዘመንም ቢሆን ብሄርተኝነት የሚላላው አንድ እንደ ፈረንሳይ ብሄሮችን ውጦ አንድ ሀገር በመመስረት ሲሆን፣ በሌላ በኩል ደግሞ እንደ ህንድ ዲሞክራሲያዊ የሆነ የትብብር የብሄር ሀገር ሲመሰረት ብቻ ነው፡፡ የመልካዓምድራዊ ፌዴራሊዝም […]
በለገጣፎ-ለገዳዲ ህገ ወጥ ናቸው የተባሉ ቤቶች እየፈረሱ ነው – BBC

የለገጣፎ –ለገዳዲ ከተማ አስተዳደር አረንጓዴ ቦታዎችን፥ የወንዝ ዳርቻዎችን፥ ከፈቃድ ውጭ የተያዙ እና ካሳ ተከፍሎባቸው ግንባታ የተካሄደባቸው ናቸው ያላቸውን ቤቶች እያፈረሰ ነው። ቤት ማፍረሱ በትናንት ማክሰኞ ዕለት የተጀመረ ሲሆን የከተማው ከንቲባ የሆኑት ወ/ሮ ሃቢባ ሲራጅ ከ10 ሺህ በላይ የሚቆጠሩ ቤቶች ፈርሰው የሕዝብ መናፈሻ ይሆናሉ ማለታቸው መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል። በዛ ያለ ቁጥር ያላቸው ተጨማሪ ቤቶች እንደሚፈርሱ የሚጠበቅ […]
አብኖች ቅጥረኝነታቸው ለኦዴፓ/ኦነግም ነው እንዴ???

አብኖች ኦሕዴድ/ኦዴፓ በቀደምለት ባወጣው መግለጫ “ኦዴፓ በአጀንዳነት ይዞ ከሚታገልባቸው ጉዳዮች ውስጥ ዋነኛው የፌደራል ሥርዓቱ በመሆኑ በፌዴራል ሥርዓቱ ላይ ከሚወራው የሐሰት ፕሮፖጋንዳ ተጠበቁ…… ለፌደራል ሥርዓቱ መምጣት ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎበታል፡፡ ኦዴፓ ለተጨማሪ ድል ይሠራል እንጂ ከዚህ ቀደም የተገኙ ድሎችን አያከሽፍም!” ማለቱን እንደማይቃወሙ አንዳንዶቹ ትናንትና በየግል የፌስቡክ አካውንታቸው ገልጸዋል፡፡ የተቀሩት ደግሞ ዝምታን መርጠዋል፡፡ መግለጫው ምን ማለቱ እንደሆነ ሳይገባቸው […]
የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመፈፀም የተጠረጠሩ የመርማሪ ፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ

On Feb 20, 2019 አዲስ አበባ፣የካቲት 13፣2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሽበርተኝነት ከተፈረጁ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ግንኙነት አላችሁ በማለት የተለያዩ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን በመፈፀም በተጠርጠሩ የመርማሪ ፖሊስ አባላት ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክስ የተመሰረተባቸውም ኮማንደር አለማየሁ ሐይሉ፣ ዋና ሳጅን እቴነሽ አረፋይኔ ወልደ ሚካኤል፣ ዋና ሳጅን ኪዳኔ አሰፋ ሸማ፣ ዋና ሳጅን ርእሶም ክህሽን፣ ኢንስፔክተር ፈይሳ ደሜ በዳዳ፣ ምክትል ኢንስፔክተር የሱፍ ሃሰን […]

Ethiopian airport By Emmanuel Igunza BBC Africa, Addis 18 February 2019 A Niger national who was expelled from Israel has been stuck at the international airport in Ethiopia’s capital, Addis Ababa, since November after his home country refused to take him back. “I have been staying here at the airport under very bad conditions because […]
