አዲስ አበባ ከኦ.ዴ.ፓ ሞግዚትነት – ከታከለ ኡማ መስተዳድር መላቀቅ አለባት !!! (አብነት እንግዳ)

February 1, 2019 0 አዲስ አበባ ከኦ.ዴ.ፓ ሞግዚትነት – ከታከለ ኡማ መስተዳድር መላቀቅ አለባት  !!!  አብነት እንግዳ …ታከለ፣ በኦሮምኛ “እንኳን በፊንፊኔ ዛሬ ተገናኘን። ለፊንፊኔ ተብሎ ብዙ ሰው ታስሯል። ተሰቃይቷል። ከሃገር ተሰዷል። በአባቶቻችን ሃገር ቀና ብለን መሄድ  እየቻልን፤ እየፈለግን ከዩኒቨርሲቲ ተባረናል። ዋጋ ለፊንፊኔ ከፍለናል” ሲል አዲስ አበባን የኦሮሞ መሬት እንደነበረች፣ ተነጥቀው እንደነበረና አሁን ግን  በእጃቸው እንደወደቀች አይነት የ”ድል” […]

አይዞሞርፊክ ሀብታሙ (አያሌው – ክፍል 2-)

February 14, 2019 0 አይዞሞርፊክ –ክፍል 2ሀብታሙ አያሌውህወሓት እንደ ኤሊ ———————– ህወሓት ከኤሊ ጋርም የሚያመሳስለዉ ነገር አለ፤ ኤሊ በልዩ ሁኔታ የሚታወቅባቸው  ሦስት መለያዎች አሉት። * አንዱና የመጀመሪያው ከውጭ    በሚደርስ ጥቃት ለመስበር በጣም     አታካች የሆነ ጠንካራ የሰውነት     መሸፈኛ (ድንጋይ) ሲሆን፤  * ፈፅሞ ከማንም ጋር እኩል     መራመድ የማይችል ከራሱ በቀር   […]

የአክሱም ሐውልት አደጋ ላይ ነው

February 13, 2019↓ DW በተለይ ቁጥር ሶስት ተብሎ የሚታወቀው ለዘመናት ከቦታው ሳይንቀሳቀስ የቆየው የአክሱም ሐወልት አሁን ወደ ሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ በዜሮ ነጥብ ሁለት ሶስት ዲግሪ መዝመሙ ጥናት ያደረጉ የኦርኪዮሎጂ ምሁር ተናግረዋል፡፡ የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ የጥገና ስራዎች ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ መሆኑ ገልፅዋል፡፡ የአክሱም ሐውልት አደጋ ላይ መሆኑ የአካባቢው ነዋሪዎችና በሐወልቶቹ ላይ ጥናት የሰሩ […]

የኢትዮጵያ የጫካ ቡና ዝርያዎች የመጥፋት አደጋ ተጋርጦባቸዋል

February 13, 2019e ባለፈው ጥር ወር አጋማሽ በሳይንስ መጽሔቶች (ጆርናሎች) ላይ የታተሙ ሁለት ጥናቶች 60 በመቶ የሚሆኑት የጫካ ቡና ዝርያዎች የመጥፋት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ይፋ አድርገዋል። ጥናቶቹ ትኩረት ካደረጉባቸው ሀገራት መካከል አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ ከ70 ዓመት በኋላ የቡና ዝርያዎቹ ተፈጥሯዊ መጠን በ50 በመቶ እንደሚቀንስ ተተንብዩዋል። ኪው በሚል መጠሪያ የሚታወቀው የእንግሊዙ ዕውቅ የዕጽዋት ምርምር ተቋም ባለፈው ጥር […]

በ4ኛው ዙር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ሕዝብና ቤት ቆጠራ ላይ ያሉኝ ሥጋት ጥርጣሬዎች!

4ኛው ዙር የኢትዮጵያን ብሔራዊ ሕዝብና ቤት ቆጠራ የካቲት 29,2011ዓ.ም. እንደሚጀምር ተነግሯል፡፡ ይሄ ቆጠራ በዘመነ ወያኔ ከተደረጉት ሁለት የተጭበረበሩ ቆጠራዎች በባሰ መልኩ ሊጭበረበር እንደሚችል ከፍተኛ ሥጋት አለኝ፡፡ የጥርጣሬየ ምንጭም በዋናነት ከከረምንበት በባሰ መልኩ በአሁኑ ጊዜ እንደ አንድ ሀገር ሕዝብ ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ የጋራ የሆነ ብሔራዊ መግባባት (national consensus) የሌለን መሆኑና ነገሮች መሬት ላይ ባለው እውነታ […]

Solar energy investment in Ethiopia takes off – Energy Mix Report

Feb 13, 2019 Project Landscape The Ethiopian Government recently announced the commencement of a tender for four solar photovoltaic (PV) projects. These four projects are in addition to two Scaling Solar projects which are currently being procured under the IFC’s Scaling Solar Programme. In addition, two separate solar PV projects are expected to be initiated […]

Ethiopian GCEO receives “Most Influential People of African Descent” Award – Incentive Travel & Corporate Meetings

Category: Airport & Airline Published: Wednesday, 13 February 2019 09:30 Ethiopian Airlines Group, Africa’s Largest Airline Group and SKYTRAX Certified Four Star Global Airline, is pleased and extends its congratulations to the entire Ethiopian family and the country at large, on the recognition of Mr. Tewolde GebreMariam, Group CEO of Ethiopian Airlines, as one of […]

Enat Bank Partners With WorldRemit for Digital Money Transfers to Ethiopia

WorldRemit customers in over 50 countries can now send money directly from their phones to any Enat Bank account and 41 new cash pickup locations in Ethiopia Addis Ababa and London – WEBWIRE – Wednesday, February 13, 2019 Enat Bank has partnered with leading digital money transfer service, WorldRemit for digital money transfers to Ethiopia. […]

From scholarship beneficiary to trade minister: Meet Ethiopian Hassan – Daily Sabah

DAILY SABAH ISTANBUL Published Abdirahman Ahmed Hasan, an Ethiopian citizen who studied in Turkey with “Türkiye Scholarships”, has become the Minister of Trade, Industry and Transportation in Ethiopia’s Somali Regional State. Hasan carries out the executing role in the economy of the second biggest state of the country, where each state has its own council […]