“የእኛ ሰው የት አለ?” ባዮች – ( አያሌው አስረስ )

February 13, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/92801 Addis admass በኢትዮጵያ ከሰማኒያ በላይ ብሔረሰቦች እንደሚገኙ ለረጅም ጊዜ ሲነገር ቆይቷል፡፡ ያሉ ግን ለይተን ያላወቅናቸው ብሔረሰቦች ይኖራሉ ብለው የጠረጠሩትና ወደ ጥናቱ የገቡት ዶ/ር ባይለኝ፤ ይህን ቁጥር ወደ ሁለት መቶ ከፍ አድርገውታል፡፡ ለይተን ያላወቅናቸውን ለይተን በማወቃችን፣ “ሕዝቦች” እያልን ስንጨፈልቃቸው የቆዩትን፣ ከዚህ ሳጥን አውጥተን ብሔር ብለን ለማክበር በመብቃታችን፣ ለእኔ ትልቅ የምሥራች ነው። […]
ኢህአዴግ እና የሰብዓዊ መብት ነገር (በመስከረም አበራ)

መስከረም አበራ አሮጌው ህወሃት መራሽ ኢህአዴግ ከአዕላፍ ነቀፌታዎቹ አንዱ በሰብዓዊ መብት ላይ ያለው እንደ ዱር አውሬ የሚቃጣው አቋሙ ነበር፡፡ኢህአዴግ በራሱ ህዝብ ላይ ያደረሰው አረመኔያዊ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዓለም ላይ በእርኩስነታቸው ከሚታወቁ መንግስታት መደዳ ቀዳሚው ሳያደርገው አይቀርም፡፡ ቀዳሚ የሚሆንበት አበይት ምክንያት በዓለም ታሪክ ብቅ ብለው የነበሩ እንደ ናዚ ያሉ ጨካኝ መንግስታት የጭካኔ በትራቸው ያረፈው በራሳቸው ህዝብ […]
ዴሞክራሲ ከአስተሳሰብ ፣ከሞራል እና ከመደራጀት ልእልና ውጭ አይታሰብም! – (ጠገናው ጎሹ)
February 10, 2019 እንደ መግቢያ ለመሠረታዊ ህዝባዊ ዴሞክራሲ ሥርዓት ሽግግር ፣ ምሥረታና ግንባታ አስፈላጊነታቸው የግድ ከሚሉ ሁኔታዎች መካከል አንዱ የዜጎች ንቁና ዘላቂነት ያለው ተሳትፎ ነው ። ይህ ተሳትፎ ከሚገለፅባቸው ዋነኛ ተግባራት መካከል አንዱ ደግሞ የመንግሥት ሥልጣንና ሃላፊነት ከዜጎች ነፃና ዴሞክራሲዊ ምርጫ የሚመነጭ መሆኑ ነው። ይህ መሠረታዊ መብት በተራው ዜጎች መርጠው ሥልጣን ላይ ያስቀመጡት መንግሥት ሥልጣኑንና […]
አገር አወዛጋቢው የጎሣ ፖለቲካ ስለመሆኑና ስለመወጫው – (ተስፋዬ ደምመላሽ)
February 13, 2019 ተስፋዬ ደምመላሽ የካቲት 6 2011 ዓ.ም. በኦሮሞ ማኅበረሰብ “ማንነት” እና “ነፃነት” ስም የሚንቀሳቀሱ መሣሪያ ያነገቡ የኦነግ ነውጠኞች ባለፈው ሰሞን በመዕራብ ወለጋ ብዙ ባንኮች ዘርፈዋል፤ የባንክ ሠራተኞችን ጁሆ አድርገው (አግተው) ጠፍተዋል። ለአለፉት ሃያ ስምንት ዓመታት ወያኔዎች በትግራይ “ነፃነት” ስም እጃቸው ያስገቡትን የኢትዮጵያ መንግሥት ኃይል በመጠቀም ታይቶ በማይታውቅ የጎሣ ሙሰኝነት መልክና መጠን የአገር ሃብት […]
“ጎንደር የራሱን ክልል መመስረት አለበት” – የጎንደር ሕብረት ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን
February 13, 2019 Source: https://www.zehabesha.com/amharic/archives/94071 “ጎንደር የራሱን ክልል መመስረት አለበት” – የጎንደር ሕብረት ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙሉጌታ ካሳሁን
ኢትዮጵያ እናቴ ነች፤ ኢትዮጵያ ነች ወልዳ ያሳደገችኝ – አንጋፋው ፖለቲከኛ ቡልቻ ደመቅሳ
“ኦሮሞነትን ከፍ አድርጌ ኢትዮጵያዊነትን የማሳንስ አይደለሁም” አቶ ቡልቻ ደመቅሳ February 13, 2019
ይድረስ ለአዲስአበቤ ውዲቷ ወዳጄ! (ኤርሚያስ ለገሰ)
February 13, 2019 0 ይድረስ ለአዲስአበቤ ውዲቷ ወዳጄ! ኤርሚያስ ለገሰ ውዲቷ ወዳጄ! ከተለያየንበት ጊዜ አንስቶ ለጤናሽ እንደምን ከርመሻል። ከእግር ጥፍሯ እስከ ራስ ፀጉሯ የታመመችው መዲናችን ሰሞኑን እንዴት ከረመች? በሽታዋን መርምሮ ካንሰሯን የሚመነግል፣ ጋንግሪኗን ቆርጦ የሚጥል የፓለቲካ ዶክተር አገኘች ወይ? ወይንስ አሁንም አቤ ጉበኛ እንዳለው በጉጉት የሚጠበቀው የፓለቲካ ዶክተር “አልወለድም!” ብሎ አስቸገረ ወይ? አዲስአበቤ ” ቆንጆዎቹ ገና […]
የኦሮሞ ብሄረተኞች ከአገር አልፈው ለአህጉር የበቁትን ወደ ጎጥ እያወረዷቸው ነው – ግርማካሳ

February 13, 2019 ለኦህዴድ/ኦዴፓ ቅርበት አለው የሚባለው ጦማሪ፣ ደረጄ ገረፋ ቱሉ(፣ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ጸጋዬ ላይ ብእሩን አንስቷል። “ቴዎድሮስ ፀጋዬ በርዮት የሬዲዮ ፕሮግራም ላይ ጠቅላይ ሚንስትሩን በተመለከተ አዲስ መረጃ ይዘናል በሚል የተክደናል እና ተታለናል ረጅም ሙሾ አውርዷል” ሲል ጦማሩን የጀመረው ደረጄ ፣ ጋዜጠኛ ቴዎድሮስ ባልተጣራ መረጃ ላይ አስተያየት እየሰጠ እንደሆነ ነቅፏል። ስለ ዶ/ር አብይም ደረጃ ሲጽፍ […]
ሀውልት ለኑክሩማ ወይስ ለሥላሴ? (መስፍን ማሞ ተሰማ)

February 13, 2019 ሀውልት ለኑክሩማ ወይስ ለሥላሴ? መስፍን ማሞ ተሰማ ሠላም ለናንተ ይሁን! {ማስታወሻ፤ ውድ አንባቢ! ቀጣዩ ፅሁፍ የተነቀሰው <ሞትና የኢትዮጵያ መሪዎች> በሚል ርዕስ በ381 ገጾች ህዳር 2006 ዓ/ም – 2013 – በአነስተኛ ቁጥር በሲድኒ ካሳተምኩት መፅሀፍ ነው። በዚህ መፅሀፍ የግርማዊነታቸውን ዘመን በሚተነትነው ምዕራፍ ዛሬ በሰፊው መነጋገሪያ የሆነው <የኢትዮጵያ ፓን አፍሪካውያን> በሚል የተደራጀው ማፍያ የህወሃት […]
ጥቂት ስለ ሕዝብ እና ቤት ቆጠራዉ !!! (ውብሸት ሙላት)

February 13, 2019 0 ጥቂት ስለ ሕዝብ እና ቤት ቆጠራዉ !!! ውብሸት ሙላት *አንድ* በሕዝብና ቤት ቆጠራ ወቅት የብሔሮችን ዝርዝር ለሕዝብና ቤት ቆጠራ ኮሚሽን አስቀድሞ የሚልከዉ የፌደሬሽን ምክር ቤት ነዉ፡፡ በ1987 ቱ ቆጠራ 84 ብሔሮች ተቆጥረዋል፡፡ በ1999ኙ ደግሞ 85 ተቆጥረዋል፡፡ ይሁን እንጂ በ1987ቱ ከተቆጠሩት 5 ቀርተዉ ሌሎች 6 ተጨምረዋል፡፡ እንዲህ ዓይነቱ መረጃ ግጭት ቀስቃሽ መሁኑ […]
