ልብ ያዳምጣል፤ ልብ ይናገራል

ሐዋርያ ልዩ ዕትም፤ ነሐሴ 2010 ዓ.ም (August 2018) ልብ ያዳምጣል፤ ልብ ይናገራል; እያንዳንዱ ሰው በነፍስ ወከፍ ብዙኃን ነው። ማህበራዊ ግንኙነቱንና አካባቢውን መርምሮ ከእሱነቱ ጋር በምልዓት የሚግባባበትና የሚረዳበት የራሱ መዝገበ-ቃላትና ቋንቋ አለው። የጥበብና የዕውቀት መለኪያውም ይህን ረቂቅ የሆነንና በእያንዳንዱ ሰብ ህሊና ውስጥ የተቋጠረን ግላዊ እሳቤና እውነታ ተንትኖ በማጤን አጠቃላይ ማህበራዊ አንደምታ በመስጠት አነጻጽሮና ደምሮ መተርጎም መቻሉ […]

በሰሞኑ በቅማንትና በአማራ ማህበረ ሰቦች መካከል ስለተፈጠረው ግጭት ከጎንደር ህብረት የተሰጠ መግለጫ

February 11, 2019 ጥር 11, 2019 ዓ. ም. በሰሞኑ በቅማንትና በአማራ ማህበረ ሰቦች መካከል ስለተፈጠረው ግጭት ከጎንደር ህብረት የተሰጠ መግለጫ በሰሞኑ በመሃከልና በምእራብ ጎንደር የደረሰው የብዙ ዜጋዎች መሞት፣ መፈናቀልና የንብረት መውደም በጣም አሳዝኖናል፤ ልባችንንም ሰብሮታል። በቋንቋ፣ በባህል፣ በሃይማኖት አንድ የሆኑ፣ ተጋብተውና ተጎራብተው አንድ ስነልቦና አንግበው በክፉም ሆን በደጉ ጊዜ ሳይለያዩ የኖሩ ወንድማማች ማህበረ ሰቦችን ሲዳሙ […]

Sudan, Ethiopia discuss joint border protection – The Middle East Monitor

February 12, 2019 at 10:34 am n Sudanese President Omar Al-Bashir arrives at the Addis Ababa Bole International Airport to attend the 32nd African Union Leaders’ Summit in Addis Ababa, Ethiopia on 9 February 2019. [ Minasse Wondimu Hailu – Anadolu Agency ] February 12, 2019 at 10:34 am 05SHARES Share to FacebookShare to TwitterShare […]

New frog species found on remote Ethiopian mountain – ScienceDaily

A new species of puddle frog (female Phrynobatrachus bibita sp. nov.) from an unexplored mountain in southwestern Ethiopia. Credit: Courtesy NYU Abu Dhabi researchers S. Goutte and J. Reyes-Velasco. In summer 2018, NYU Abu Dhabi Postdoctoral Associates Sandra Goutte and Jacobo Reyes-Velasco explored an isolated mountain in southwestern Ethiopia where some of the last primary […]

How Ethiopia’s churches are reviving forests and restoring biodiversity

Acton Institute Powerblog by Joseph Sunde • February 12, 2019 Share this article: AddThis Sharing ButtonsShare to FacebookShare to TwitterShare to EmailShare to Print Join the Discussion: No Comments Free weekly Acton Newsletter Email* Send me the latest news, blog posts, and event updates.* During Ethiopia’s bout of communism in the 1970s and 1980s, the […]

Human Rights Defenders of the Month – January 2018: Yared Hailemariam

February 12,2019 Yared Hailemariam is an Ethiopian human rights defender (HRD), and the Executive Director of the Association for Human Rights in Ethiopia (AHRE), a non-governmental and non-partisan organisation based in Brussels and Geneva, founded by activists that fled the country and other members of the Ethiopian diaspora. He served as a lead investigator at […]

Say no to Haile Selassie statue at AU – Asrat Deferes [1]

Published on Pambazuka News (https://www.pambazuka.org) Thursday, February 23, 2012 Title: An open letter to acting AU Commission Chairperson H.E. Mr. Erastus Mwencha Acting Chairperson of AU Commission African Union Head Office Addis Ababa, EthiopiaChairperson@africa-union.org [2] Your Excellency, The Ethiopian Pan-African Society would like to express its views on the demands by Ethiopian individuals forwarded to you […]

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በቋሚነት በአዲስ አበባ ብቻ እንዲካሄድ ተወሰነ።

February 12, 2019 Source: https://mereja.com/amharic/v2/92644 የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ በዓመት አንድ ጊዜ በቋሚነት በአዲስ አበባ ብቻ እንዲካሄድ ተወሰነ። 32ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የካቲት 3 እና 4 ቀን 2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ ህብረቱ እያካሄደ ባለው ሪፎርም መሰረት የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ በዓመት ስንት ጊዜ እና የት ይካሄድ በሚለው አጀንዳ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። […]

እስክንድር ነጋ ትንቢቶች አንድ በአንድ እየተፈጸሙ ነው!!! (ዘመድኩን በቀለ)

February 12, 2019 0 እስክንድር ነጋ ትንቢቶች አንድ በአንድ እየተፈጸሙ ነው!!!ዘመድኩን በቀለ • ዐማራን በተመለከተ የተናገረው – ተፈጽሟል!• አማርኛን በተመለከተ የተነጋረው – ተፈጽሟል!ይፈጸማል!!!• ታከለ ዑማን በተመለከተ የተናገረው በቅርቡ ይፈጸማል ተብሎ ይጠበቃል።  ••• ጋዜጠኛ ነው። ያውም ወኔ ያለው፣ ደመሙቅ፣ ቀበቶው ያልላላ፣ ያልተፈታ የጠበቀ፣ የአባቶቹም ልጅ የሆነ ጋዜጠኛ ነው። ትውልዱና እትብቱ የተቀበረው አዲስ አበባ ሸገር አዱ ገነት ነው። ዕድል […]