Prime Minister Abiy in the company of Presidents of Rwanda, Ghana and the Chairperson of unveiled the statue of His Imperial Majesty (HIM) Haile Sellasie the First

February 10, 2019/ Prime Minister Abiy Ahmed in the company of Presidents of Rwanda, Ghana and the Chairperson of the African Union Commission unveiled the statue of His Imperial Majesty (HIM) Haile Sellasie the First. This historic event acknowledges HIM alongside renowned founding Fathers of the Organization for African Unity (OAU) – the African Union’s […]

Ethiopia: A new era for human rights organisations?

February 10, 2019 Source: https://ahrethio.org/2019/02/10/ethiopia-a-new-era-for-human-rights-organisations/ JOINT PRESS RELEASE – THE OBSERVATORY / AHRE / HRCO / CERO ETHIOPIA: A new era for human rights organisations? Geneva-Paris-Brussels, February 8, 2019. After years of repression under the 2009 Law on Charities and Societies, the adoption of a more democratic regulatory framework reopens the space for civil society […]

Is the African Union fulfilling its mandate?

February 10, 2019 / The organisation has a long way to go until it can claim to fulfil promises made when it was founded in 2001. by Hamza Mohamed Addis Ababa, Ethiopia – The African Unionleaders are meeting in Addis Ababa for their annual summit. The pan-African body, comprising 55 member states, was founded in 2001 and […]

የጐሠኞች ጉባኤ ማስፈራራቱ አሁንም ቀጥሏል (ከይኄይስ እውነቱ)

February 9, 2019 0 የጐሠኞች ጉባኤ ማስፈራራቱ አሁንም ቀጥሏል ከይኄይስ እውነቱ ሰሞኑን የኢትዮጵያ ሕዝብ ሳይሆን የየጐሣችን ወኪሎች ነን የሚሉ ‹‹የፖለቲካ ማኅበራት›› ሊመክሩ ጉባኤ አድርገው ነበር ፡፡ በጐሠኞቹ ማኅበርተኝነት ተካፋይ ያልሆኑ ጥቂት ጉባኤተኞች/ድርጅቶች እንዳሉ አልዘነጋሁም፡፡ በጎላው ለመናገር ፈልጌ እንጂ፡፡ የሚመክሩት ለፖለቲካ ሥልጣን ተወዳድረው ኢትዮጵያ በምትባል አገር ውስጥ ያለን ሕዝብ ለመምራት ይሁን የየጐሣቸው/የየነገዳቸው አለቆች ለመሆን አድማጩንና ተመልካቹን […]

የፍትህ ስርዓቱ አካሄድ ‘ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’ እንዳይሆን ፈጣን እርምት ያስፈልጋል!

February 9, 2019 0  የፍትህ ስርዓቱ አካሄድ ‘ድመት መንኩሳ አመሏን አትረሳ’ እንዳይሆን ፈጣን እርምት ያስፈልጋል! አበጋዝ ወንድሙ አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመንበርና ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ከተሾመ በዃላ አስረግጦ ከተናገራቸው ነገሮች ውስጥ፣ ከእንግዲህ ወዲህ ሰዎች ጥፋት አጥፍተዋል ወይንም ወንጀል ፈጽመዋል የሚል ጥርጣሬ መንግስት ካለው፣ ታስረው መረጃ ማሰባሰብ ሳይሆን ፣ በቂ መረጃ ከተሰበሰበ በዃላ እንደሚታሰሩና ለፍርድ እንደሚቀርቡ የተናገረው፣ […]

የህወሃት ኦሮማይ-ዛዲግ አብረሃ (አሰፋ በድሉ)

February 9, 2019,አሰፋ በድሉ ህወሃት ሁሉን ዝግጅት አጠናቋል፡፡ለሶስተኛው ወያናይ፡”ለቀይ ኮከብ ዘመቻ”፡፡ ፖለቲከኛው፤ደራሲው፤ጋዜጠኛው፤ምሁሩ፤ዘፋኙ፤ጡረታ የወጣው ጄኔራል፤ደህንነቱ ሁሉ ጥሪ ተደርጎለት ፤መቀሌ ከትሟል፤ተሳፍሯል፡፡ምናልባት ይህንን ዜና ያልሰማ ቢኖር አቶ ገዱ ሊሆን ይችላል፡፡ነገር ካለቀ ከደቀቀ ይደርሰዋል፡፡በነገራችን ላይ ለገዱ ትልቅ አክብሮት አለኝ፡፡በሁለት ምክንያት፡፡እኔ እስከማስታውሰው ድረስ ህወሃትን ከውስጥ ሆኖ መድፈርና መጋፈጥ እንደሚቻል ከኦዲፒ በፊት እሱ ይመስለኛል የጀመረው፡፡ከአባይ ወልዱ ጋር፡፡ያ ምሳሌ ለፈጣኖቹ ኦዲፒወች ህወሃትን […]

ሙስጠፋ ኡመርና ለማ መገርሳ! ኦብነግና ኦነግ! (ሰርፀ ደስታ)

February 9, 2019 ሙስጠፋ ኡመርና አጋሮቹ የሱማሌ ክልልን ሕዝብ አልፎም የኢትዮጵያን ሕዝብ ተስፋ እየሆኑት ነው ለማ መገርሳ አሁን ላለው ለውጥ የከፈለው መስዋዕትነት ከላይ ስለተሰጠው እንጂ ሊታመን የሚችል አልነበረም! አብይና ለማ በኢትዮጵያውያን ሁሉ ሲወደዱ በኦነጋውያን-ሕዋሕታውያን ጥምር ቡድን እደጠላት ነው የሚታዩት እነሱን ለማጥፋት የማይቆፍሩት ጉድጓድ የለም ሙስጠፋና አጋሮቹን የሱማሌ ሕዝብና ለዘመናት ለነጻት የታገለው ኦብነግ በፍቅር አብረው ለመስራት […]

የማዕከላዊ ጎንደር ደምቢያ፣ ጭልጋና ላይ አርማጭሆ ግጭቶች አገርሽተዋል፡፡

February 9, 2019↓ በማዕከላዊ ጎንደር ያለው የፀጥታ ሁኔታ አሳሳቢ መሆኑን የዓይን ምሥክሮች ተናገሩ፡፡ በችግሩ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱንም ተናግረዋል፡፡ አብመድ ያነጋገራቸው የማዕከላዊ ጎንደር ደምቢያ፣ ጭልጋና ላይ አርማጭሆ ወረዳዎች ነዋሪዎች እንዳሉት በአካባቢዎቹ ግጭቶች አገርሽተዋል፡፡ ‹‹ከትናንት በስቲያ አይምባ አካባቢ ፣ ትናንት ደግሞ አገው ሰገዴ አካባቢ ሰዎች መሞታቸውን ተመልክቻለሁ›› ያሉት የዓይን ምሥክር የክልሉ መንግሥት አፋጣኝና ጠንካራ ሕግ […]

በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የሱማሌ ክልል ም/ፕሬዚዳንት ሙስጠፋ ኡመር

February 9, 2019↓ “በህግ የሚፈለግ ተጠርጣሪን ደብቆ አልሠጥም ያለው የእኛ ክልል አይደለም። የፌዴራል ፓርላማ ያወጣውን ህግ አልቀበልም ያልነው እኛ አይደለንም። የመገንጠል አጀንዳ ይዘንም የምንቀሳቀሠው እኛ አይደለንም። ምናልባት ሊገነጠሉ የሚፈልጉ ሀይሎች ብቻቸውን ሲገነጠሉ ብርድ ብርድ እንዳይላቸው ሡማሌ ክልልም አብሯቸው አጀንዳውን እንዲያራግብ ይፈልጉ ይሆናል።ግን አይሳካላቸውም።” የሱማሌ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት Mustafa Omer ሙስጠፋ ኡመር የተናገሩት