የኦጋዴን ብሄራዊ ነፃ አውጭ ግንባር /ኦብነግ/ 1ሺ 74ዐ አባላቱንና ትጥቁን ለክልሉ መንግስት አስረከበ፡፡
February 9, 2019 ↓
አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት አገለሉ

(ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2011) በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሱዳን ዴስክ ከፍተኛ ኤክስፐርት የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ በርሔ ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ማግለላቸውን አስታወቁ። የራያ አካባቢ ተወላጅና የሕወሃት አባል የሆኑት አቶ አንዳርጉ ኢያሱ ሕወሃት በራያ ሕዝብ ላይ የማይፈጽመው ኢሰብአዊ ድርጊት ራሳቸውን ከሕወሃት አባልነት ለማግለል ምክንያት እንደሆናቸው ገልጸዋል። ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ /ሕወሃት/ከለውጡ ጋር ከመተባበር ይልቅ ለውጡን ለመቀልበስ የሚያደርገውን […]
በጎንደር እና አካባቢዋ የተፈጠረው ችግር ሁለቱን ህዝቦች ለማጋጨት በሶስተኛ ወገን የተደረገ መሆኑ ተገለፀ

February 8, 2019
በጎንደር እና አካባቢዋ የተፈጠረውን የሰላም እጦት ወደ ነበረበት ለመመለስ ማህበረሰቡ አብሮ እንዲሰራ ጥሪ ቀረበ

February 8, 2019 ባሕር ዳር፡ የካቲት 01/2011ዓ.ም (አብመድ) ሰሞኑን በማዕከላዊ ጎንደር በተፈጠረ የሰላም መደፍረስ የሰው ህይወት ጠፍቷል፤ንብረት ወድሟል፤ንጹሃን ዜጎች ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለዋል፡፡ በወቅታዊ የጎንደር እና አካባቢዋ ሁኔታ በተመለከተ የአማራ ክልል መንግስት መግለጫ ሰጥቷል፡፡ መግለጫውን የሰጡት የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩንኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ አካባቢውን የብጥብጥ እና የሁከት ቀጣና ለማድረግ ሌት ከቀን […]
Launch of African Economic Outlook 2019 at the AU Summit, Addis Ababa, Ethiopia – African Union

February 08, 2019 Economic Affairs 32nd AU Summit MEDIA ADVISORY INVITATION TO MEDIA REPRESENTATIVES WHAT: Presentation of the 2019 African Economic Outlook Report WHEN: 8 February 2019 WHERE: Small Conference Hall 1, African Union Headquarters Addis Ababa, Ethiopia WHO: The African Union Commission, Department of Economic Affairs and the African Development Bank (AfDB) TIME: 8.30 […]
Roads to peace: EU supports reconnecting Eritrea and Ethiopia

European Commission – Press release Brussels, 8 February 2019 Commissioner for International Cooperation and Development Neven Mimica is visiting Eritrea today, where he launches an initial €20 million project to rebuild the road connection between the Ethiopian border and Eritrean ports. During his visit, Commissioner for International Cooperation and Development, Neven Mimica meets with the […]
የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኤርትራ ወደቦችን ከኢትዮጵያ ድንበር ጋር የሚያገኛኙ መንገዶችን ለመገንባት የ20 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገ

Source: https://fanabc.com/2019/02/%E1%8B%A8%E1%8A%A0%E1%8B%8D%E1%88%AE%E1%8D%93-%E1%88%85%E1%89%A5%E1%88%A8%E1%89%B5-%E1%8A%AE%E1%88%9A%E1%88%BD%E1%8A%95-%E1%8B%A8%E1%8A%A4%E1%88%AD%E1%89%B5%E1%88%AB-%E1%8B%88%E1%8B%B0%E1%89%A6/ On Feb 8, 2019 አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኤርትራ ወደቦችን ከኢትዮጵያ ድንበር ጋር የሚያገኛኙ መንገዶችን መልሶ ለመገንባት የ20 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ ይፋ አደረገ፡፡ የአውሮፓ ህብረት የዓለም አቀፍ ልማት ትብብር ኮሚሽን ባወጣው መግለጫ ህብረቱ የኤርትራ ወደቦችንና ኤርትራን ከኢትዮጵያ ድንበር ጋር የሚያገናኙ መንገዶችን መልሶ ለመገንባት የ20 ሚሊዮን ዩሮ ድጋፍ ይፋ […]
ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሥርዓት ይበጃታል? — ቴዎድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር)
February 8, 2019ለኢትዮጵያ ምን ዓይነት ሥርዓት ይበጃታል? *** ቴዎድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር) *** ይህ ጥያቄ ገና ከ1928 ዓ.ም የጣልያን ወረራ ቀድሞ ባለው ዘመን ባቆጠቆጠው የለውጥ ሐዋሪያ ልሂቃን በተለያየ መልኩ የተነካካ ቢሆንም፤ ለመጀመሪያ ጊዜ በቀጥታ በማንሳት የተሟላ መልስ ለማቅረብ የሞከሩት እውቁ ሊቅ ሀዲስ ዓለማየሁ ነበሩ፡፡ ከዚያ ወዲህ ባለፉት 50 ዓመታት ውስጥ ሀዲስ ካቀረቡት አማራጭ ሌላ ሁለት ፍፁም […]
የሰላም መሠረቶች — በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር)
February 8, 2019 የሰላም መሠረቶች በቀለ ጉተማ (ፕሮፌሰር) የሰላምን ምንነት በአጭርና ቀላል መንገድ መግለጽ ከባድ ነው፡፡ ሰላም ሲኖር በቀላሉ የሚወሰድ፣ ሲደፈርስ ብቻ ዋጋው ምን ያህል ከባድና አስፈላጊ የሆነ በትውልዶች መፈራረቅ የዳበረ እሴት መሆኑን መረዳት ይቻላል፡፡ ሰላም ከጥንት ፈላስፎች እስከቅርብ ጊዜ ሊቃውንት የተጠበቡበት ለሰው ልጆች በጣም አስፈላጊ የሆነ እሴት ነው፡፡ ፍልስፍናዊ መሠረቱን መፈለግ ጠቃሚነቱን ለማጉላት ካልሆነ […]
«ከባዱ ምልሰት!!!» የቤተ – እስራኤላዉያኑ ጉዳይ!!! (ዶችቬሌ)

) February 8, 2019 0 «ከባዱ ምልሰት!!!» የቤተ – እስራኤላዉያኑ ጉዳይ!!!አዜብ ታደሰ -እና – ኂሩት መለሰ (ዶችቬሌ) «ዶ/ር ዐቢይ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ ስለ ሃይማኖት ሲነሳ በኢትዮጵያ ታሪክ ለመጀመርያ ጊዜ ጠ/ሚ ዐቢይ ክርስትያን ፤ እስላምን አንስተዉ አይሁድን ሳይጨምሩ ቀርተዉ አያዉቁም። ሃይማኖትን በተመለከተ የአይሁድን እምነት አብረዉ ይጠቅሳሉ፤ ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ የመጀመርያና ትልቁ ክስተት ነዉ።» ሲሉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ባለፉት […]
