Ethiopia Gets Its Teff Back

Photo: Rasbak assumed/Wikimedia Commons Teff, an ancient grain that forms the basis of Ethiopia’s staple food, injera. By Jerry Chifamba By Jerry Chifamba Cape Town — The Ethiopian government is celebrating a major victory in a long-running dispute over who owns the patent for products made from teff – an ancient grain that forms the […]

ከምርጫ በፊት ሪፈረንደም (ዶ/ር ዘላለም እሸቴ)

February 6, 2019 Source: http://amharic.borkena.com/2019/02/06/%E1%8A%A8%E1%88%9D%E1%88%AD%E1%8C%AB-%E1%89%A0%E1%8D%8A%E1%89%B5-%E1%88%AA%E1%8D%88%E1%88%A8%E1%8A%95%E1%8B%B0%E1%88%9D-%E1%8B%B6%E1%88%AD-%E1%8B%98%E1%88%8B%E1%88%88%E1%88%9D-%E1%8A%A5%E1%88%B8/ ዶ/ር ዘላለም እሸቴ ጥር 29 2011 ዓ.ም. ምርጫ ከመካሄዱ በፊት ሕዝቡ መሪውን ራሱ እንዲመርጥ የሚያስችለውን አሠራር (ፕሬዚዳንታዊ መንግስት) ወይም ደግሞ እንደ አሁኑ ፓርቲው መሪውን እንዲመርጥለት የሚያደርገውን አሠራር (ጠቅላይ ሚኒስቴራዊ መንግስት)፤ ከሁለቱ መንገዶች አንዱን መርጦ ፈቃዱን እንዲያስታውቅ ለሕዝቡ በሪፈረንደም ዕድል ይሰጠው ዘንድ ለመሞገት አራት ማስረጃዎች አቀርባለሁ። 1ኛ/ ሕዝቡ አዋቂ ነውና እናውቅልሃለን […]

የችግሩ ፈጣሪዎች የመፍትሔው አካል መሆን እንዴት ይችላሉ? በነዚህ ሰዎችስ ዕውነተኛ የአገሪቱ ችግሮች መፍትሔ ያገኛል ወይ?

Posted by moreshinfo on February 7, 2019 ከአማራ ሕልውን የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት የተሰጠ መግለጫ የችግሩ ፈጣሪዎች የመፍትሔው አካል መሆን እንዴት ይችላሉ? በነዚህ ሰዎችስ ዕውነተኛ የአገሪቱ ችግሮች መፍትሔ ያገኛል ወይ? ይድረስ ለዐማራ ሕዝብ፣ ይድረስ በዐማራ ስም ለተደራጃችሁ የፖለቲካና ሲቪክ ድርጅቶች፣ ይድረስ ለሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች፣ ይድረስ ለዶር ዐቢይ አሕመድ “የኢፌዴሪ“ ጠቅላይ ሚኒስትርና የኢሕአዴግ ሊቀመንበር፣ ጉዳዩ፦ የማንነትና […]

በዘረኝነት ጦስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ባፍጢሙ ሊደፋ ነው! (ነፃነት ዘለቀ)

February 6, 20190 በዘረኝነት ጦስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክም ባፍጢሙ ሊደፋ ነው! ነፃነት ዘለቀ ፈረንጆቹ  “Jumping from the frying pan into the fire.” የሚሉት ፈሊጣዊ አነጋገር አላቸው፡፡ በኛም አይጠፋም፡፡ “ከድጥ ወደ ማጥ”፣ “ከእሳት ወደ ረመጥ”፣ እንደዚሁም ከደረሰብን ሁለንተናዊ ስቃይና ኢ-ሰብኣዊ ድርጊቶች አኳያ ወያኔን በዚህ መግለጽ የሚበዛበት ቢሆንም “ትሻልን ሰድጄ ትብስን አመጣሁ”ን የመሳሰሉ ፈሊጦችና ምሣሌያዊ አባባሎች አሉን፡፡ […]

መክዳትስ እንደ ዛዲግ አብርሃ. . . (አቻምየለህ ታምሩ)

February 6, 2019 0 መክዳትስ እንደ ዛዲግ አብርሃ. . .  አቻምየለህ ታምሩ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም  የመጀመሪያዎችን  የኤርምያስ ለገሰ ቃለ መጠይቆችና  «የመለስ ትሩፋቶች፡ ባለቤት አልባ ከተማ» እና «የመለስ ልቃቂት» በሚሉ አርዕስቶች ኤርምያስ ለገሰ የጻፋቸውን ድርሳናት ካነበቡ በኋላ  «መክዳትስ  እንደ ኤርምያስ ለገሰ ነው» ብለው ነበር። ኤርምያስ ለገሰ ወያኔን ከከዳ በኋላ ከወያኔ ጋር በነበረበት ወቅት የሚያውቀውን ሁሉ […]

ዛዲግ ቀደመ! “ቦንብ ሼሉን” ወረወረ! (ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ)

February 6, 2019 0 ዛዲግ ቀደመ! “ቦንብ ሼሉን” ወረወረ! ኤርሚያስ ለገሰ ዋቅጅራ * ክቡራትና ክቡራን ወጣት የህውሓት አባላት! የዛዲግን አርአያነት ተከትላችሁ ፓርቲያችሁ የጋረደባችሁን ጥቁር የልዩነት መስታወት ሰባብሩ። ሁከት፣ ትርምስ፣ ጭንቀትና እርጅና ከወረሰው የህውሓት ቤት ራሳችሁን ነፃ አውጡ— በለውጥ ዙሪያ የተፃፉ መጣጥፎችን፣ መፅሐፎችን እና ቪዲዬዎችን ማየት ቅድሚያ የምሰጠው ነው። ታዲያ ስለ ዘገምተኛ ለውጦች የሚያወሩ መፅሐፎችና የምሁራን ገለፃዎች […]

“አዲስ አበባ በታሪክም የኦሮሞ ሆና አታውቅም! የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው!!! (በፕሮፌሰር ሐብታሙ ተገኘ ).

February 6, 2019 0 “አዲስ አበባ በታሪክም የኦሮሞ ሆና አታውቅም! የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው!!! (በፕሮፌሰር ሐብታሙ ተገኘ ) የአዲስ አበባ የጥንት ስም “በረራ” ነው፡፡በረራም ፣ የነገስታቱ ቀዳማዊ ዋና መቀመጫ ከተማ በመሆን ፣ ከአፄ ዳዊት ቀዳማዊ ዘመን ፣ (ከ1380-1413 ) ድረስ ፣ እንዲሁም በአፄ ልብን ድንግል ስርወ መንግስት ዘመን ፣ማለትም (ከ1408-1480) ፣ በረራ ከመቶ […]

Can Ethiopia and Eritrea Keep the Peace, or Will History Repeat Itself? – Stratfor

(STRINGER/AFP/Getty Images) Despite clear signs that peace has benefited both countries’ security and investment profiles, Ethiopia and Eritrea’s new agreement risks faltering amid ongoing trade difficulties and currency imbalances. Ethiopian investors will likely be shut out from owning property or opening up large businesses in Eritrea, which has shown no signs of moving toward a […]

Poly GCL negotiates with Ethiopian firm over gas project

Feb 5, 2019 Poly GCL Petroleum Investment is negotiating with the Ethiopian Minerals, Petroleum and Bio Fuel Corporation on the government’s interest in the gas development project. The Chinese firm is in the process of developing the natural gas fields in the Ogaden Basin of Ethiopia’s Somali state. Currently, the Ethiopian government has a 15% […]

የብሔራዊ እርቀ ሰላም ኮሚሽን እጩ አባላት ይፋ ሆነ

February 5, 2019 እጩ አባላት 1. ብፅህ አቡነ አብርሃም – ከኦርቶዶክስ 2. ካርዲናል ብርሃነ እየሱስ- ከካቶሊክ 3. ተቀዳሚ ሙፍቲ ሃጅ ኡመር ኢድሪስ- ከእስልምና 4. ዶ/ር ቤተ መንግስቱ – ከወንጌላዊያን 5. ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ – ከወንጌላዊያን 6. ኡስታዝ አህመዲን_ጀበል – ከእስልምና ወጣት ምሁራን 7. አቶ ታምሩ ለጋ – ከኦርቶዶክስ ወጣት ምሁራን 8. አቶ ኃይለማርያም_ደሳለኝ – የቀድሞ ጠ/ሚንስትር 9. ዶ/ር ምህረት […]