The Dawn of a New Era in the Horn of Africa

February 1, 2019 The Horn of Africa (HOA) is being transformed from a hapless theater of endless devastating wars into a new positive model of regional conflict-resolution and regional alliance building. This change is being induced by grassroot political dynamics in the local states and concomitant changes in alliances of local, regional and global political […]
Ethiopian delegation discusses refugee situation in eastern Sudan

Friday 1 February 2019 February 1, 2019 (KHARTOUM) – An Ethiopian delegation has arrived in Sudan’s eastern state of Gedaref to check on the situation of Ethiopian refugees in the state, reported the semi-official Sudan Media Center (SMC) The commissioner of Basonda locality in Gedaref State Osman Mohamed Ahmed told the SMC that a meeting […]
‘To be Ethiopian in Israel is to be constantly struggling for something’

t ‘ n d By Edo Konrad |Published February 1, 2019 ‘To be Ethiopian in Israel is to be constantly struggling for something’ The shooting of Yehuda Biadga last week reignited tensions between Israel’s Ethiopian community and the police, which has long been accused of using a heavy hand against the country’s minorities. ‘The struggle […]
Ethiopian concerns in Israel need to be addressed Jerusalem Post01:18

Jerusalem Post The wider issue is that the Ethiopian community needs to feel that the government cares about them. By JPost Editorial February 1, 2019 08:09 Israelis of Ethiopian descent take part in a protest. (photo credit: REUTERS/Ronen Zvulun) Thousands of Israelis, mostly Ethiopians, protested on Wednesday, nearly two weeks after 24-year-old Yehuda Biadga was […]
ህወሓታዉያንና አይዞሞርፊክ ሚሚክሬ /Isomorphic Mimicry/ (ሀብታሙ አያሌው)

02/01/2019 0 ህወሓታዉያንና አይዞሞርፊክ ሚሚክሬ /Isomorphic Mimicry/ሀብታሙ አያሌው ትህነግ (ህወሓት) በ17 ዓመታት የበርሃ ቆይታው በማርክስስታዊ “ጥላትን አጥፋ እንጂ አትደራደረው” አስተምህሮው መሰረት ለትግል የወጡ ድርጅቶችን ሁሉ ጊዜ እየጠበቀ አሰልሶ እያደባ ክህደትና ወንጀል ሲፈፅም የነበረ ድርጅት እንደሆነ ከማንም የተሰወረ አይደለም። ድርድር የህወሓት ጠላት ብሎ የፈረጀውን ቀን ገዝቶ የማጥፊያ ዋነኛ መሳሪያው ነበር። የበረሃ ልምዱ ብዙ ነውሩን የሚነግረን ህወሓት […]
ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ በፈረንሳይ ጋዜጣ (ታደለ ጥበቡ)

02/01/2019 ዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ በፈረንሳይ ጋዜጣ ታደለ ጥበቡታህሳስ 1867 ዓ.ም ” La Lune “የተባለ የፈረንሳይ ጋዜጣ “THÉODOROS II, ROI D’Abyssinie ” በሚል ርዕስ የፊት ሽፋን ስለ ዳግማዊ ቴዎድሮስ እንዲህ ጽፏል!!! ዳግማዊ ቴዎድሮስ በአቢሲኒያ ግዛት 14 አውራጃዎች 5 ሚሊዮን ህዝብ ያስተዳድራል።የ50 አመቱ ቴዎድሮስ ጦረኛ፣ሊቅ፣የማሰብ ልዕልናው ከፍ ያለ፣የሥነ-መለኮት እውቀት ያለው፣ደፋር፣አሸናፊ፣ተክለ ሠውነቱ ግርማ ሞገስ የታደለ እና የአባቶችን ወግ […]
“ትግራይ ተከባለች!!!” (በፍቃዱ ኃይሉ)

02/01/2019 “ትግራይ ተከባለች!!!” በፍቃዱ ኃይሉ አገር ሲንቀሳቀስ በዚህ “ትግራይ ተከባለች፣ ልንጠቃ ነው” ፕሮፓጋንዳ የተነሳሳው ሕዝብ መንገድ ዘግቶ ሠራዊቱን አላሳልፍም እስከማለት ደርሷል። (ተቃዋሚዎቹን ባለመታገስ የሚታወቀው የትግራይ መንግሥትም ወጣቶቹን ባለማስቆሙ፣ ምንም እንኳን የኋላ ኋላ ለማስተባበል ቢሞክርም ሕወሓት ራሱ ያስተባበረው የመንገድ መዝጋት እንደሆነ ተገምቷል።) በተመሳሳይ፣ በታኅሣሥ ወር 2011 የሱዳኑ መሪ ከኢትዮጵያ መሪ ጋር ጅማ ላይ በተገናኙበት ወቅት ላይ […]
” ህግ መከበር አለበት ሲባል ለአባገዳም ይሰራል!!!” (ቦጋለ ሰለሞን ዘውጋ)

02/01/20190 ” ህግ መከበር አለበት ሲባል ለአባገዳም ይሰራል!!!” ቦጋለ ሰለሞን ዘውጋ ሰሞኑን በመንግስት እና በኦነግ መካከል በተደረገው የሰላም ስምምነት ዙሪያ አንዳንድ ነጥቦች ማንሳት አስፈላጊ ነው። በስምምነቱ መሰረት መንግስት የራሱን ሐሳብ ያቀረበ ሲሆን ፣ ኦነግም የሚደራደርበትን ጉዳይ አቅርቦአል። ከዚህ በተጨማሪ በአደራዳሪነት የተገኙት የአባገዳ ሽማግሌዎች ከሽምግልናው ባለፈ ውሳኔ እንዳስተላለፉ እየተነገረ ነው!! ከአባገዳ ውሳኔዎች እንዱ […]
አዲስ አበባ ከኦ.ዴ.ፓ ሞግዚትነት – ከታከለ ኡማ መስተዳድር መላቀቅ አለባት !!! (አብነት እንግዳ)

02/01/2019 አዲስ አበባ ከኦ.ዴ.ፓ ሞግዚትነት – ከታከለ ኡማ መስተዳድር መላቀቅ አለባት !!! አብነት እንግዳ …ታከለ፣ በኦሮምኛ “እንኳን በፊንፊኔ ዛሬ ተገናኘን። ለፊንፊኔ ተብሎ ብዙ ሰው ታስሯል። ተሰቃይቷል። ከሃገር ተሰዷል። በአባቶቻችን ሃገር ቀና ብለን መሄድ እየቻልን፤ እየፈለግን ከዩኒቨርሲቲ ተባረናል። ዋጋ ለፊንፊኔ ከፍለናል” ሲል አዲስ አበባን የኦሮሞ መሬት እንደነበረች፣ ተነጥቀው እንደነበረና አሁን ግን በእጃቸው እንደወደቀች አይነት የ”ድል” ንግግር ነበር ያደረገው።—አንደኛ – […]
የሕዝብና ቤቶች ቆጠራን በተመለከተ ቅድመ ማስጠንቀቂያ! (ቹቹ አለባቸው)

02/01/2019 0 የሕዝብና ቤቶች ቆጠራን በተመለከተ ቅድመ ማስጠንቀቂያ! ቹቹ አለባቸው1. ሌላ አማራጭ ካለ ንገሩኝ! አንዳንድ ወዳጆቸ አዴፓ እንዲህ ቢያደርግ፤እንዲህ ደግሞ ባያደርግ እያልኩ ምክር አዘል ሃሳብ ስሰጥ፤ አዴፓ አለ ወይ? በአዴፓ ተስፋ አለመቁረጥህ ይገርመናል! አዴፓን ለማጀገን ትሞክራለህ! ሹመት ፈልገሀል መሰል ! ወዘተ…የመሳሰሉትን ሃሳቦች በመሰንዘር፤አዴፓን እንድረሳው ይመክሩኛል፡፡ የእነዚህ ወንድም/ እህቶቸ ሃሳብ ይገባኛል፤ በአዴፓ ላይ ተስፋ በመቁረጣቸው ነው፡፡ […]
