የቋንቋ ፌደራሊዝምና የአብሮነት ፈተናዎች!! (ከድልበቶ ደጎዬ ዋቆ፣)

01/30/2019 0 የቋንቋ ፌደራሊዝምና የአብሮነት ፈተናዎች!! ከድልበቶ ደጎዬ ዋቆ፣ * ኢትዮጵያን ወደ 80 ትናንሽ የሚበጣጥሰው የቋንቋ ፌደራሊዝም (ብሄርተኝነት) ለዓለማችን 2ኛ የዓለም ጦርነት ከወለደላት ለኢትዮጵያችን ምን ሊወልድላት ይችላል?!?— ብሄርተኝነት በ19ኛው ምእተአመት የአሜሪካና የአውሮጳ የፍልስፍና አዋቂዎች ነን በሚሉ ጥቂት ሰዎች ( አሜሪካዊው ፕሬዚዳንት ውድሮ ዊልሰን፣ ኢጣልያዊው ጁሴፔ ማዚኒ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳሉ) የተቀነቀነ አይዲዎሎጂ ነበር። “የብሄርተኝነት አይዲዎሎጂ” እንደሚሰብከው እያንዳንዱ […]
How hundreds of Syrians found refuge in Ethiopia

SOURCE: AL JAZEERA NEWS January 30, 2019 A tiny number of Syrian refugees, having travelled through Sudan, work in restaurants while others beg in Addis Ababa. by Elias Gebreselassie Addis Ababa – Abdulwahid Mohammed, a young Syrian refugee from Hama, is tending to customers at Damascus, a restaurant jointly owned by Ethiopians and Syrians in Addis Ababa’s […]
Ethiopian Airlines to restructure its entire U.S. network, increases frequency to Washington D.C. and Chicago – Africa Business Communities

Ethiopian Airlines to restructure its entire U.S. network, increases frequency to Washington D.C. and Chicago 29-01-2019 | by: Bob Koigi Ethiopian Airlines, the largest Aviation Group in Africa and SKYTRAX certified 4-Star global airline, has announced that it will re-structure its U.S. network, opening new destination, adding frequencies and shifting gateways as of the summer […]
ፍርድ ቤት የቀረበው የጤፍ ባለቤትነት ጉዳይ

የኢትዮጵያ መንግሥት ከጤፍ ባለቤትነት ጋር በተያያዘ የሆላንድ ድርጀትን በዓለም አቀፉ የግልግል ፍርድ ቤት ሊከስ ነው። ድርጅቱና የኢትዮጵያ መንግሥት ከአስር ዓመታት በላይ የባለቤትነት ይገባኛል ንትርክ ውስጥ የቆዩ ሲሆን የዓለም አቀፉ የግልግል ፍርድ ቤት ውሳኔ የኢትዮጵያን ጥያቄ የሚመልስ እንዲሆን በመንግሥት በኩል ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ነው። ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በጤፍ ጉዳይ ፍርድ ቤት የሚሟገተው ‘ሄልዝ ኤንድ ፐርፎርማንስ ፉድ […]
ላቲንን ከግእዝ ይልቅ ለመጠቀም ማበረታታት ምን ይሉታል? አንዳርጋቸው ጽጌ

January 29, 2019 “ነጻነት የማያወቅ ነጻ አውጪ” በሚለው መጽሐፉ፣ በገጽ ሁለት መቶ አምሳ ስድስት፣ አንዳርጋቸው ጽጌ ኦሮምኛ ሁለተኛ የስራ ቋንቋ ቢሆን ጥሩ እንደሆነ ጠቅሶ ፣ የኦሮምኛ ፊደሉ በላቲን መሆኑ ግን ኦሮምኛ የፌዴራል የስራ ቋንቋ ማድረጉ አስቸጋሪ እንደሚያደርገው የሚገልጹ እድምታ ያላቸውን ሐሳቦች አስቀምጧል። “የኦሮሞ ህዝብ የአማርኛ ቋንቋ የሃገሪቱ የስራ ቋንቋ ሆኖ በሚቀጥልባት የብዙ ቋንቋቆች ሀገር በሆነችው […]
ባለፉት 10 ወራት በዴሞክራሲው መስክ የሚታዩ ለውጦች ተመዝግበዋል

On Jan 28, 2019
የወልቃይት የአማራ ማንነት ወሰን አስመላሽ ኮሜቴ ህዝባዊ ስብሰባ በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል አዲስ አበባ

January 28, 2019 Posted by: Zehabesha r ለገሠ ወ/ሃና የወልቃይት የአማራ ማንነት እና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ አባላት በኢንተርኮንትኔታል ሆቴል ባደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ኮሚቴው ያለፈበትን አድካሚ ጉዞ እና ቀጣይ ለመስራት ያሰበውን የኮሚቴው አባላት አቶ አታላይ ዛፌ ፣ አቶ ጌታቸው አደመ ፣ መቶ አለቃ ደጀኔ ማሩ … በዝርዝር ለተሰብሳቢው አቅርበዋል ። በመቀጠል የኮሚቴው አማካሪ እና ከወልቃይት ጋር […]
ውይይት፦አከራካሪው የስደተኞች አዋጅ

January 27, 2019 ኢትዮጵያ ከዜጎቿ ተርፎ ላስጠለለቻቸው ከ900 ሺሕ በላይ የጎረቤት አገራት ስደተኞች የሚሰጥ የስራ ዕድል አላት? ኖራትም አልኖራት በቅርቡ የጸደቀው አዋጅ ዕውቅና ላገኙ ስደተኞች እና ጥገኝነት ጠያቂዎች የመስራት፤ የመማርና በፋይናንስ ተቋማት የመገልገል መብት ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ውሳኔ ምን ይፈይዳል? ፖለቲካዊና ምጣኔ-ሐብታዊ ዳፋውስ ምንይ ይሆን? ኢትዮጵያ ባለፈው ሳምንት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያጸደቀችው የስደተኞች አዋጅ ዕውቅና […]
የጽንፈኛ የኦሮሞ ብሄረተኝነት የጀርባ አጥንት የሚሰበረው በሸዋ ኦሮሞዎች ነው – ግርማካሳ

January 28, 2019↓ e አንዳንድ ወገኖች ስለኦሮሚያ ክልል ለምን ብዙ ትጽፋለህ ይላሉ። ምክንያቱ ቀላል ነው፤ በአገራችን ካሉት ችግሮች ዋናዎቹ ያሉት በኦሮሞ ክልል በመሆኑና በኦሮሞ ክልል ያለው መረን የለቀቀ ጽንፈኛ የኦሮሞ ብሄረተኝኘት ትልቁ የአገራችን ፈታና ስለሆነ ነው። አንዳንድ ወገኖች ደግሞ ስለ ሸዋ ስጽፍ ሸዋዬ አድርገው ይወስዱኛል። ለነገሩ ሸዋዬ ነኝ።የሸዋ ሰው።ሸገር፣ አዲስ አበባ የሸዋ እንብርት ናት። ስለዚህ […]
አዲስ አበባ ሆይ! የአማራና የኦሮሞ ብሔርተኞች ሊቀራመቱሽ አሰፍስፈዋል! አንቺ ግን ተኝተሻል! (ስዩም ተሾመ)

) 01/28/2019 0 አዲስ አበባ ሆይ! የአማራና የኦሮሞ ብሔርተኞች ሊቀራመቱሽ አሰፍስፈዋል! አንቺ ግን ተኝተሻል! ስዩም ተሾመ የአዲስ አበባ #የነዋሪነት_መታወቂያ በአማካይ በ1200 ብር በገፍ እየተቸበቸበ ነው፡፡ ባለፈው ሳምንት #አዲስ_ከተማ ክ/ከተማ ዋና የሽያጭ ማዕከል ነበረ፡፡ ሰሞኑን ደግሞ #ቦሌ_ሚካኤል ዋና የሽያጭ ማዕከል ሆኗል፡፡ የመታወቂያ ገዢዎቹ በአብዛኛው የኦሮሚያና አማራ ክልል ተወላጆች ናቸው፡፡ የአዲስ አበባ መታወቂያ በገፍ የሚሸጥበት ዓላማ ለከተማዋ […]
