የህዝብ ደምን ለአጉል የፖለቲካ ትርፍ መስዋዕት ማድረግ ማንንም አይጠቅምም!!! (አለማየሁ አንበሴ)
) 01/28/2019 0 የህዝብ ደምን ለአጉል የፖለቲካ ትርፍ መስዋዕት ማድረግ ማንንም አይጠቅምም!!! አለማየሁ አንበሴእኔ የምርጫ ማራዘም ጉዳይ በራሱ እንዲነሳ አልፈልግም!!! የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር በግላቸው የጀመሩትን የመብት ትግል ከሞላ ጎደል በአሸናፊነት እያጠናቀቁት ያሉ ይመስላል፡፡ ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ ወደ መደበኛ የማስተማር ሥራቸው መመለሳቸውን ይናገራሉ፡፡ ያልተከፈላቸው የአንድ ዓመት […]
የጅጅጋ ወቅታዊ ፖለቲካ ከአብዲ ኢሌ እስከ ሙስጠፋ ኡመር!!! (መስከረም አበራ)

01/28/2019 0 የጅጅጋ ወቅታዊ ፖለቲካ ከአብዲ ኢሌ እስከ ሙስጠፋ ኡመር!!! መስከረም አበራ ለሃያ ሰባት አመታት የዘለቀው ኋላቀር ፖለቲካችን፣ የሃገራችንን ክልሎች ሁሉ ሲያንገላታ የኖረ ቢሆንም የሱማሌ ክልል ደግሞ ከሚብሱት በባሰ ችግር ውስጥ የቆየ፣ በሁለት ሶስት ለበቅ ሲገረፍ የኖረ ክልል ነው፡፡ የዚህ ክልል ህዝብ ከሌላው ህዝብ በተለየ መከራው እንዲብስ ያደረገው በሁለት በኩል እሳት የሚነድበት መሆኑ ነው፡፡ በአንድ […]
ኦዴፓ የሚመራው የኦሮሚያ መንግሥትና ኦነግ የፈጸሙት ስምምነት የፈነጠቀው ተስፋና ሥጋቶቹ

January 27, 2019 ዮሐንስ አንበርብር Reporter የኦሮሞ ሕዝብ ለዓመታት ሲያካሂድ የነበረውን ፖለቲካዊ ትግል በመደገፍ ከሌሎች ለውጥ አራማጅ አጋሮቹ ጋር በመሆን ሌላ ፖለቲካዊ ትግል በኢሕአዴግ ውስጥ የከፈተው የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ)፣ ትግሉን በድል አጠናቆ ኢሕአዴግንና የፌዴራል መንግሥትን መምራት የጀመረበትን አንደኛ ዓመት ከሁለት ወራት በኋላ ይደፍናል። ከአገር ውጭም ሆነ በአገር ውስጥ በሰላማዊም ሆነ በትጥቅ ትግል ፖለቲካዊ ንቅናቄ […]
ዐቢይ ወይም ወያኔ/ኢሕአዴግ ባለሥልጣናቱን ተጠያቂ ያደርጋል ብላቹህ ለምትጠብቁ የዋሃን!

እናንተየ ሰዉ እኮ ጨርሶ ማሰብ ማገናዘብ ተሳነው ምን ይሻላል??? የሰዉ የማሰብ የማገናዘብ አቅም ከዕለት ወደ ዕለት እያሽቆለቆለ ጭንቅላቱ ንፍሮ ሆኖ ቁጭ ብሏል፡፡ እስኪ የዋሃኑን ያነቃቸው እንደሆን የበረከትን ክስ ምሳሌ ላድርግና አንድ ጥያቄ ልጠይቃቸው፦ የዐቢይ አሥተዳደር ወይም ወያኔ/ኢሕአዴግ በረከትን ማሰርና ለፈጸማቸው ወንጀሎች ተጠያቂ በማድረግ፣ ለግፍ ሰለባዎቹ ፍትሕ በማሰጠት፣ የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ፣ ተጠያቂነትን ማስፈን ቢፈልግ ኖሮ የገዛዘፉ […]
ቃል መግባት ብቻ ሳይሆን የተገባውንም ቃል በተግባር መፈፀም ወሳኝ ነው፡፡ ( አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መረራ ጉዲና)

January 27, 2019 የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩና አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕ/ር መረራ ጉዲና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ጋር በግላቸው የጀመሩትን የመብት ትግል ከሞላ ጎደል በአሸናፊነት እያጠናቀቁት ያሉ ይመስላል፡፡ ካለፈው ሃምሌ ወር ጀምሮ ወደ መደበኛ የማስተማር ሥራቸው መመለሳቸውን ይናገራሉ፡፡ ያልተከፈላቸው የአንድ ዓመት ደሞዝ እንዲከፈላቸውም የትምህርት ክፍሉ ለሚመለከተው አካል መጻፉን ገልጸዋል፡፡ የተከለከሉትን የፕሮፌሰርነት ማዕረግም በቅርቡ እንደሚያገኙ እምነት አላቸው፡፡ በፖለቲካው በኩል […]
40/40/20 የአፓርታይድ ሥርዓት በድሬደዋ!!! (ዘመድኩን በቀለ)

01/26/2019 0 40/40/20 የአፓርታይድ ሥርዓት በድሬደዋ!!! ዘመድኩን በቀለ* ቀጣዩ የኢትዮጵያችን ስጋት በድሬደዋ እየታየ ነው። ★አመፁ አፓርታይድን ለማስወገድ ስለሆነ አይደለም ድሬዎች የዓለም ህዝብ ከድሬዎች ጎን መሰለፍ አለበት። * ህወሓት ድሬደዋን በቁሙ ነው ጉድጓድ ቆፍራ የቀበረችው። ~ በድሬደዋ እየተካሄደ ላለው አመጽ ለመንስኤው የትኛውም ዓይነት የዳቦ ስም ቢሰጠውም የአመጹ መነሻ ግን የተጠራቀመ በደልና መገፋት ነው። በተለይ 40/40/20 ። […]
አንባገነናዊነትን እያስታመሙ መቅበርም ይቻላል!!! (ያሬድ ኃይለማርያም)

01/26/2019 አንባገነናዊነትን እያስታመሙ መቅበርም ይቻላል!!! ያሬድ ኃይለማርያም * የአቶ በረከት እስር ይዛሬ ስምንት ወር ሰኔ 6፣ 2018 እ.አ.አ የጻፍኳትን ጽሁፍ አስታወሰችኝ ወቅቱን እና ሁኔታውን ገላጭ ናትና ድጋሚ ለጠፍኳት የአንባገነናዊ ሥርዓት ሞት ሁለት መልክ ያለው ነው። አንደኛው ከሱ የፈረጠመ ጡንቻ ባለው ወይም በሕዝባዊ አመጽ ድባቅ ተመቶ በሱ መቃብር ሌላ ጉልበተኛ ወይም ሕዝባዊ መንግሥት የሚሾምበት ሁኔታ ሲፈጠር […]
መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ካለው መራር ጥላቻ በመነሳት የሰራችው 7 ታላላቅ ታሪካዊ ጥፋቶች!! (ሩታ አለሙ)

) 01/26/2019 0 መለስ ዜናዊ ለኢትዮጵያ ካለው መራር ጥላቻ በመነሳት የሰራችው 7 ታላላቅ ታሪካዊ ጥፋቶች!! ሩታ አለሙ1. የኤርትራ መገንጠል አቶ መለስ ዜናዊ 21 ዓመት መዝለቅ በቻለዉ ያስተዳደር ዘመኑ በሀገርና ህዝብ ላይ ከባድ ወንጀሎች ፈፅሟል ፤ እነርሱም በተለያዩ የታሪክ መፅሐፍት ላይ በዝርዝር ተጠቅሰዉ ይገኛል፡፡ ሰዉየዉ ከፈፀማቸዉ እነዚህ ወንጀሎች መካከል በዋነኝነት ተጠቃሹና በኢትዮጵያ ታሪክ ዉስጥም ሁሌም የሚታወስበት […]
የትግራይ ሕዝብ ግዴታ! – የትግራይ ሕዝብ ሆይ! ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ

የትግራይ ሕዝብ ግዴታ! – የትግራይ ሕዝብ ሆይ!ከፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌኢትዮጲስ ታሪክ ጸሐፊዎቻችሁና የፖለቲካ መሪዎቻችሁ ከኦነግ ጋር በመሆን በዘመኑ ፖለቲካ ላይ በሚያወጧቸው መግለጫዎች ላይ ታሪክ ሲያዛቡ፥ ምንጮቹ በሚሉት መሠረት ያንን ለማስተካከል (ለማስተማር) የምጽፈውን ስለሚያነቡ አይወዱኝም ብዬ እገምታለሁ። መገመት ብቻ ሳይሆን፥ እንደማይወዱኝ ነግረውኛል። ዳኛው ነፃ አወጣኝ እንጂ፥ አቶ መለስ ዜናዊ፥ “ዘር አጥፊዎች” ብሎ ከከሰሳቸው ንጽሓን ውስጥ አንዱ አድርጎኝ ነበር። […]
አእምሮን ከተዋጊነት ማፋታት ” በዲ.ን ዳንኤል ክብረት

January 26, 2019 ሰሞኑን Demilitarizing the Mind የተሰኘ መጽሐፍ እያነበብኩ ነበር፡፡ ሰባት የተለያዩ መጣጥፎች የቀረቡበትና አሌክስ ዲ. ዋል (Alex de Waal) የተባለ አርታዒ ያሰናዳው ነው፡፡ አእምሮን ከተዋጊነት ማፋታት ነው ሐሳቡ፡፡ ብዙ ጊዜ ተዋጊ ኃይሎችን ትጥቅ ስለማስፈታትና ከወታደራዊ እንቅስቃሴ ነጻ የሆነ ቀጣና(DMZ) ስለመመሥረት ሲነገርና ቡድኖች ሲስማሙ እንሰማለን፡፡ በሀገራችንም አዲሱን ለውጥ ተከትሎ አያሌ በትጥቅ ትግል ላይ የነበሩ […]
