አፓርታይድና ዘረኘነት በድሬዳዋ፣ ሃረር፣ አዳማ ጂማና ሌሎች በርካታ ቦታዎች – ግርማካሳ

January 26, 2019 በድሬዳዋ 40:40:20 በሚል የድሬዳዋን ከተማ የኦሮሞና የሶማሌ ፖለቲከኞች ናቸው እየተፈራረቁ የሚያስተዳድሩት። አርባ ለኦሮሞ፣ አርባ ለሶማሌ ተመድቦ ሌላው ማህበረሰብ 20% ድርሻ ብቻ ነው ያለው። ከዚህም ዘረኛ አሰራር የተነሳ ህዝቡ፣ በተለይም ኦሮሞና ሶማሌ ያልሆነው ማሀብረሰብ ላለፉት ሃያ ሰባት አመታት ከፍተኛ በደልና መድልዎ ሲደርስበት ነበር። የዚህ ሕዝብ ብሶት ገንፍሎ ላለፉት በርካታ ቀናት ድሬዳዋ ከተማ ከፍተኛ […]
የሕወሃቱ የትግራል ክልል ምክር ቤት የፌዴራል ምክር ቤትን ዉሳኔ ዉድቅ አደረገ

January 26, 2019 በሕወሃት የሚታዘዘው የትግራይ ክልል ምክር ቤት የኢትዮጵያ የፌዴራል መንግስት ፓርላማ በወሰን፣ ማንነትና አከላለል ዙሪያ የወሰነውን ዉሳኔ እንደማይቀበል አሳወቀ። በኢትዮጵያ ውስጥ የጎሳ ግጭቶች፣ የዜጎች መፈናቀል፣ በክልሎች መካከል ያሉ የድንበር ውዝግቦች፣ የወልቃይት ጠገዴ፣ራያ፣ ድሬዳዋ፣ ሃረር፣ አዲስ አበባና ሸዋ በመሳሰሉ አካባቢዎች ያሉ የፍትህና የ እኩልነት ጥይቄዎች ከመቼውም ጊዜ በላይ እየገፉ በመምጣታቸው ፣ አገሪቷን በዚህ ጉዳይ […]
አወዛጋቢውና ባለጉዳዮች ያልመከሩበት የስደተኞች ሕግ ጉዳይ

January 25, 2019 01:13 pm የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ባለፈው ሳምንት ያፀደቀው “የስደተኞች አዋጅ” ከሚመለከታቸው ባለጉዳዮች ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰበት ነው። በተለይ የስደተኛ ቁጥር በብዛት በሚገኝባቸው አካባቢዎች የሚኖሩ የኅልውና ጥያቄ እንዳለባቸው ይናገራሉ። የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችም ስጋታቸውን እየገለጹ ይገኛሉ። በፀደቀው አዋጅ መሠረት ማንኛውም ዕውቅና የተሰጠው ስደተኛ ወይም ጥገኝነት ጠያቂ፤ በመረጠው የአገሪቷ አካባቢ የመዘዋወር፣ የመኖሪያ ቤት የመመሥረት፣ መንጃ ፈቃድ […]
ጥቂት “ስለ አቶ በረከት ልጆች” (ገዛኸኝ ሰርቤሳ)

January 26, 2019 የአቶ በረከት ስምኦን በሌብነት ተጠርጥረው መታሰራቸውን ተከትሎ እሳቸው በሌብነት ብቻ ሳይሆን በሌሎች ጉዳዮችም ሊጠየቁ እንደሚገባ በቀደም እለት የኢሳት ቴሌቭዥን ባቀረበው እና አቶ ኤርሚያስም የተሳተፉበትን ውይይት አጣጠሜዋለሁ፡፡ እናም የውይይቱ ጭብጥ ባጭሩ አቶ በረከት ስምኦን ሊጠየቁ የሚችሉባቸው ጉዳዮች በሰብአዊ መብት ጥሰት (ያሳሰሯቸው፣ ደብዛቸው እንዲጠፋ ያሰወሯቸው፣ ምናልባትም በድብቅ ያስገደሏቸው በርካታ ዜጎች እንዳሉ በስፋት ይነገራል)፣ በ97 […]
የጌታቸው አሰፋ ስውር እጆችና ብሔራዊ አደጋ | ከክንፉ አሰፋ

January 26, 2019 በኢትዮጵያ የለውጥ ሃዲድ ላይ እንደጅብራ የተገተሩ ሁለት እንቅፋቶች እንዳሉ ማንም አይክደውም። መቀሌ ለፌደራል መንግስት ያለመገዛት እና ጌታቸው አሰፋ ከርቀት የሚነዳቸው ትሮጃን ፈረሶች። እነዚህ እንቅፋቶች በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ የባቡሩን ፍጥነት ቢቀንሱት፣ አልያም ቢያቆሙት ሊደንቀን አይገባም። ራሳቸው ባበጁልን የባንቱስታን ክልሎች ከርቀት በሚለኩሱት እሳት የተፈጠረው መፈናቀል ጀምሮ የፌደራል ሰራዊትን እስከ ማገት ደርሰዋል። ፌደራል መንግስት የሚጫወተው […]
The Right of Secession!

January 25, 2019 Dr. Ashagre’s reminiscences (No. IV) on ESAT’s የሳምንቱ እንግዳ forum are interesting. However, I see a major error that crept into his analysis. His assertion that “self-determination up to and including secession” is universal is totally false. The U.N. Charter does mention the principle of self-determination of peoples but does not assert […]
MEDEMER CONTINUES ROLLING!

January 24, 2019r By Mengistu Adugna (PHD) This is just my brief reflection based primarily on recent events. Of late, I hardly comment on Ethiopian politics as I have been appalled by distorted narratives of political twists by so called political parties and the opposition-to-change camp mushroomed on the social media, and by new breed of internet media […]
Revisiting Chinese Transportation Projects in Ethiopia The Diplomat

The central building of the Furi Lebu railway station outside Addis Ababa, Ethiopia.Image Credit: Istvan TarrosyRevisiting Chinese Transportation Projects in EthiopiaA year later, the authors revisit two major projects in Addis Ababa to see what has changed – and what hasn’t.By Istvan Tarrosy and Zoltán VörösJanuary 26, 2019 In January 2018 we published two […]
Ethiopia bans street begging by Syrians in growing numbers Daily Mail

Saturday, Jan 26th 2019 5-Day Forecast Around 560 Syrians entered Ethiopia between mid-Auguslegal – it is against the law to enter the country as a tourist and then beg. Around 560 Syrians entered Ethiopia on tourist visas between mid-August and mid-December last year (file photo) ‘We are now coordinating our security services to effectively ban […]
Ethiopia to charge restive region’s former leader with civil war plot – Aaron Maasho

ADDIS ABABA (Reuters) – Prosecutors will charge the former head of Ethiopia’s strife-torn Somali region and dozens of other officials with plotting to incite a civil war and ordering abuses including beheadings, officials said on Friday. January 25, 2019 12:15 PM Zinabu Tunu, Spokesperson and Communication Affair Director of Attorney General of Ethiopia takes questions […]
