“አቶ በረከትና አቶ ታደሰ በሙስና መጠርጠራቸው አስደንቆኛል” አቶ ጌታቸው ረዳ

23 ጃንዩወሪ 2019 የቀድሞው ከፍተኛ የመንግሥት ባለስልጣን አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ በሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር መዋላቸው እንዳስደነቃቸውና በዚህ ደረጃ ያልጠበቁት መሆኑን አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ። ለእስሩ ሌላ ምክንያት ካለ በግልጽ እንዲነገር የጠየቁት አቶ ጌታቸው ከሙስና አንጻር የሚጠየቁ ከሆነ አቶ በረከትና አቶ ታደሰ በመጨረሻው ደረጃ ላይ የሚገኙ ናቸው ብለው እንደሚያምኑ ገልጸዋል። በሁለቱ ግለሰቦች መያዝ ላይ […]
“ሀገራዊ ማዕቀፍ አልባ ሀገር!!!”

k January 24, 2019 | Filed under: News Feature,ነፃ አስተያየቶች | Posted by: Zehabesha 120SHARESFacebookTwitter ፀጋዝአብለምለምተስፋይ የኢኮኖሚክስመምህርናጸሓፊ (ሸክምየበዛበትትውልድ፡ 2009 እና የምሥራቃዊትኮከብ፡ 2010 መጻሕፍትአዘጋጅ) ሀገራዊ ማዕቀፍ ባሕሪያዊ የሰው ልጅ ታሪክ ጠባያዊ ውጤት ነው፡፡ ግላዊ የኾነው ሰው እንዳሻው በግለሰባዊ ማዕቀፍ እንዳይፈነጭ – ገደብ እንዲኖረው ቤተሰባዊ ማዕቀፍ አለ፡፡ ቤተሰቤ ምን ይለኝ ይኾን? ለቤተሰቤ ምን ላድርግ? ይላል፡፡ ራሱን […]
ለኦሮሞ ህዝብ ትናንት እውቀታቸውን ፤ ዛሬ አንገታቸውን ለመስጠት በጽናት የቆሙ ባለውለታ!!! (አፈንዲ ሙተቂ)

01/23/20190 ለኦሮሞ ህዝብ ትናንት እውቀታቸውን ፤ ዛሬ አንገታቸውን ለመስጠት በጽናት የቆሙ ባለውለታ!!! አፈንዲ ሙተቂ * “እሄን እርቅ ለማሳካት ከብት ማረድ ካስፈለገ ገዝተን እናርዳለን። ሰዉን ማረድ ካስፈለገ ደግሞ እኔን እረዱኝና በኔ ደም እርቅ አዉርዱ” ይህን ማንንም ድንጋይ ልብ አለኝ የሚልን ሰብአዊ ፍጡር ልብ የሚሰብር ንግግር ያደረጉት አቶ ሀይሌ ገብሬ ይባላሉ ። አቶ ሀይሌ ገብሬ የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ […]
መንግስትና ኦነግ ከዛሬ ጀምሮ ተኩስ በማቆም የኦነግ ሰራዊት በጥቂት ቀናት ወደ ካምፕ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፉ!!! (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት)

01/24/2019 0 መንግስትና ኦነግ ከዛሬ ጀምሮ ተኩስ በማቆም የኦነግ ሰራዊት በጥቂት ቀናት ወደ ካምፕ እንዲገባ ውሳኔ አሳለፉ!!! (የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት) * የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት እና የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ከዛሬ ጀምሮ የተኩስ ማቆም ውሳኔ አሳልፈዋል። ከዚህ በተጨማሪም የኦነግ ሰራዊት በጥቂት ቀናት ውስጥ ካለበት ጫካ ወጥቶ ወደ ካምፕ እንዲገባም ውሳኔ አሳልፈዋል። መንግስት እና ኦነግ ውሳኔዎችን […]
ይድረስ ለአቶ ጌታቸው ረዳ! (መስፍን ማሞ ተሰማ)

01/24/2019 0 ይድረስ ለአቶ ጌታቸው ረዳ! መስፍን ማሞ ተሰማ አቶ ጌታቸው ሆይ – ዕውን የነበረከት እስር ደንቆሃል? ወይስ ነግ በኔ ታይቶህ ደብሮሃል? አዎ ባንተ ልኬት እነ በረከት በሙስናው ዝቅተኛ ወለል ላይ የሚገኙ ናቸውና የታሰሩበት ምክንያት ፖለቲካዊ ነው ብለሃል። (ይገርማል ደሞ የዝርፊያቸውንም ልክ ታውቃለህ ማለት ነው?) ለማንኛውም እስራቸው ፖለቲካዊ መሆኑን ለማን ነው የምትናገረው? ለራስህ ከሆነ ዕውነት […]
እነበረከት ለሌሎች የነፈጉትን መብት ልንነፍጋቸው አይገባም!!! (መስፍን ነጋሽ)

01/24/2019 0 እነበረከት ለሌሎች የነፈጉትን መብት ልንነፍጋቸው አይገባም!!! መስፍን ነጋሽ* በረከት ጋዜጠኞችንና ፖለቲከኞችን አድብቶ የሚከላ ሾተላይ ነበር ያም ሆኖ!!! ዘመኑ ባይቀየር ኖሮ፣ የበረከት ስምኦን መታሰር ከመለስ ሞት ያላነሰ ዜና ይሆን ነበር። ልዩነቱ፥ መለስ ዕድለኛ ነው። ይኼኛው ቢያንስ ለጊዜው ዕድለ ቢስ ይመስላል። ለብዙ ሰው፥ ቁም ነገሩ በረከት የታሰረበት ምክንያት አይደለም። መታሰሩ ራሱ፣ ለመታሰር መቻሉ ራሱ ነው […]
አገር ወዳድ ሁሉ ከሙስጠፋ ዑመር ጎን ሊቆም ይገባል!!! (አቻምየለህ ታምሩ)

01/24/2019 0 አገር ወዳድ ሁሉ ከሙስጠፋ ዑመር ጎን ሊቆም ይገባል!!! አቻምየለህ ታምሩ ባለፈው ሰሞን ስለ ሙስጠፋ ዑመር ቃለ መጠይቅ አስተያየት ለመጻፍ ፈልጌ ነበር። ሆኖም ግን ያገራችን ፖለቲከኞችና ጎሰኞች የሚገዙበት ቋሚ መርህና ሀሳብ ስለሌላቸው፤ ዛሬ የተናገሩትን ነገ ባፍጢሙ እየደፉ የደገፋቸውን ሁሉ ስለሚያሳፍሩና አንገት ስለሚያስደፉ ለሙስጠፋ ጥሩ ሀሳብም ያለኝን ድጋፍ በይፋ እንዳልገጽል አድርጎኝ ቆይቷል። ከሰሞኑ እየሰማነው ያለው […]
ይድረስ ለሰብአ ትግራይ (ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም)

01/24/2019 0 ይድረስ ለሰብአ ትግራይ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደ ማርያም 1. በመጀመሪያ ራሴን ላስተዋውቅ፡ የተወለድሁት አዲስ አበባ ስድስት ኪሎ አካባቢ ነው፤ ዘመኑም 1922 ዓ. ም. ነው፤ የአገዛዝ የመንግሥት ለውጥ የተደረገበት ዘመን ነበር፤ አባቴ አቶ ወልደ ማርያም እንዳለ (ከአንኮበር፣ ሸዋ፤) ፣ እናቴ ወይዘሮ ይመኙሻል ዘውዴ (ከየጁ፣ ወሎ፤) ናቸው፤ ሚስቴ የነበረችው በአባትዋ ሸዋ (መርሐቤቴ) በእናትዋ ትግራይ (አድዋ፣ እንትጮ፤) […]
ይድረስ ለዶክተር አሻግሬ ይግለጡ እና ዶ/ር ትእግስት መንግስቱ ሃይለማሪያም

January 24, 2019 Posted by: Zehabesha ዲጎኔው ሞረቴው ከአሜሪካ ተስፋ ስለሌላቸውም ሁሉ ተፋረድ በእውነትም ለድሃና ለምስኪን ፍረድ ምሳሌ 31:8 በሃገራችን ኢትዮጲያ ፍትህ እኩልነትና ዲሞክራሲ ይሰፍን ዘንድ ለደከሙና ክቡር ህይወታቸው ለሰጡ በተለይ ዛሬ ቀና ብለው ማየት ለማይችሉት ክብርና እውቅና መስጠት የተገባ ነው:: በሌላውም አንጻር ይህን የሃገራችንን በጎ መጻኢ እድል ለማዳፈን የተጉትና ተባባሪዎቻቸው በታሪክም በህግም የመጠየቅ ተገቢ […]
በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት

January 24, 2019 በአማራ ሚዲያ ምስረታ ጉዳይ በተፈጠረው አለመግባባት ላይ በተደረገ ውይይት የሽማግሌዎች ሪፖርት በምሥረታ ላይ በሚገኘው የአማራ ሚዲያ ጉዳይ በመስራች ኮሚቴው እና በአቶ ሙሉቀን ተስፋው መካከል የተፈጠሩ አለመግባባቶችን በተመለከተ ጥር 03/2011 ዓ.ም በአዲስ አበባ አራት ኪሎ ውይይት ተደርጓል፡፡ ውይይቱ ከቀኑ 8፡00-12፡00 የተደረገ ሲሆን፣ የውይይቱ አጠቃላይ ውጤት/ስምምነት በሽማግሌዎች በኩል እንዲገለጽ ሁለቱም ወገኖች በተስማሙት መሠረት ይህንኑ […]
