Ethiopia charges 68 over deadly unrest near capital

2019-01-11 08:14 (iStock) Multimedia   ·   User Galleries   ·   News in Pictures Send us your pictures  ·  Send us your stories Related Links Ethiopia creates reconciliation council to tackle ethnic violence In Ethiopia, as a capital rises, history rots 27 000 Eritreans ‘seeking refugee status’ in Ethiopia Ethiopia’s attorney general has charged […]

Ethiopia’s ethnic conflicts destabilize Abiy’s reforms – DW

Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed has introduced dramatic reforms since assuming power more than nine months ago. But as ethnic clashes flare, the changes may not be enough to stabilize the nation. With more than 80 nationalities and ethnic groups, Ethiopia’s political landscape is dominated by tribal allegiances. Paradoxically, since Abiy came to power in […]

Exim Bank releases payment in bid to end IL&FS Ethiopia hostage crisis

Exim Bank releases payment in bid to end IL&FS Ethiopia hostage crisis Nandana James  Updated on January 11, 2019 This is just a representational image.   –  REUTERS In a move that could help bring the ongoing hostage crisis in Ethiopia to an end, the Exim Bank on Friday informed the Commercial Bank of Ethiopia about […]

የምሳሩ እጀታ በምን ተቆረጠ? (ድራንዝ ጳውሎስ ከባህር ዳር)

January 11, 2019 ሰርክ የምንሰማውና የምናየው ለጆሮ የሚሰቀጥጥና ለዓይን የሚያጽበረብር ነው፡፡ በሻሸመኔ ከተማ ከጫካ አስተሳሰብ ያልወጡ የሻሸመኔ ቄሮዎች ወገናቸውን ዘቅዝቀው ሲሰቅሉ ፤በቡራዮ አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች ቡራዮ ላይ ከስልሳ በላይ ዜጎችን ዘግናኝ በሆነ ሁኔታ ሲጨፈጭፉ፤ በአዋሳ ከተማ ምስኪን ዜጎቻችንን በቤንዚን ሲያቃጠሉ፤ በትግራይ ከአስራ ሰባት አመት በላይ ጠዋት፣ ማታ ሲጠብቃቸው የኖረውን መከላከያ ሠራዊት አታልፍም ብለው ታንኩንና መኪናውን […]

ብሔርተኝነት፦ የለውጡ መንስዔ ብሎም እንቅፋት (በፍቃዱ ኃይሉ)

January 11, 2019 ብሔርተኝነት ዓለም ዐቀፍ ትኩሳት ነው። ብሔርተኝነት እና ማኅበራዊ ሚዲያ ሲገናኙ ደግሞ ትኩሳቱን የበለጠ እንዲፋጅ እያደረጉት ነው። በአሜሪካ ለዶናልድ ትራምፕ ፕሬዚደንት ሆኖ መመረጥ፣ ለእንግሊዝ ከአውሮፓ ኅብረት መውጣት እና የቀኝ ዘመም ፖለቲከኞች መግነን የሚወቀሰው ማኅበራዊ ሚዲያ ያቀጣጠለው ብሔርተኝነት ነው። በኢትዮጵያም ካለፉት ዓመታት የቀጠለው ፖለቲካዊ አለመረጋጋት ተደማምሮበት፥ ዴሞክራሲያዊነትን ለመገንባት በሚደረገው የሞት ሽረት ትግል ውስጥ ብሔርተኝነት […]

የቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ደቀ መዛሙርት በአስተዳደሩ ላይ ያቀረቡት ጥያቄና ቋሚ ሲኖዶሱ አጽድቆ ርምጃ የወሰደበት የአጣሪ ልኡካን ሪፖርት ሙሉ ቃል

January 11, 2019 የበላይ ሓላፊ ሊቀ ጳጳሱን ከፈራሚነት ከማግለል አንሥቶ በ9 የዩኒቨርሲቲው ሓላፊዎችና ሠራተኞች ላይ ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ የተላለፈው ከቦታቸው የማንሣትና የማስተካከል ውሳኔ፣ ከዛሬ ጀምሮ በጠቅላይ ጽ/ቤቱ ወጪ እየኾነ እንዲደርሳቸው እየተደረገ ነው፤ ደቀ መዛሙርቱ፥ውሳኔው ተፈጻሚ እስኪኾንና በጊዜያዊነት ከተመደቡት ሓላፊዎች ጋራ በቀጣይ ኹኔታ ላይ ግልጽ ውይይት እስክናደርግ ድረስ ወደ ትምህርት አንመለስም፤ ብለዋል፤ ከአቋረጡ ወር አልፏቸዋል፤ በጸሎት […]

“ፌዴራል መንግሥት” ሆይ! አማራ ሲያልቅልህ ወታደሮችህን የዒላማ ተኩስ በምን ልታሰለጥን ይሆን?- ወልደማርያም ዘገዬ

ተደጋግማ የምትተረት አንዲት ያማርኛ ተረት አለች፡፡ ፈርዶባት እኔም አሁን ልጠቀምባት ነው፡፡ “የምታሸንፈውን ምታ” ቢሉት “ወደ ሚስቱ ሮጠ” ይባላል፡፡ የዶ/ር ዐቢይ “ፌዴራል” መንግሥት መከላከያ ጦር ትግራይ ውስጥ “እኛስ ለምን ይቅርብን?” ባሉ የመንደር ኩታራዎች ሳይቀር በየሥፍራው እየታገተና በልመናና በልምምጥ ከቦታ ወደ ቦታ እየተንቀሳቀሰ ባለበት በአሁኑ ወቅት ያን እልህና ቁጭት ለመወጣት በሚመስል አኳኋን በለውጡ ኃይል የሚታዘዘው “ጀግናው የመከላከያ […]

ኃላፊነት የጎደለው፣ ትክክለኛ ያልሆነ እርምጃ በመከላከያ ተወስዷል – አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

January 11, 2019 ምንጭ አብመድ ‹‹ ሁኔታው አሳዛኝ ብቻ ሳይሆን ምንም ዓይነት ምክንያት ይቅረብለት በዚህ ዓይነት የግጭት ወቅት ንጹኃንን መጠበቅና ጥንቃቄ ማድረግ ይገባ ነበር፡፡›› ‹‹ኃላፊነት የጎደለው፣ ትክክለኛ ያልሆነ እርምጃ ተወስዷል፤ በደረሰው ጉዳት ኃላፊነት መውሰድ ያለበት አካል ኃላፊነት መውሰድ ይኖርበታል፡፡›› ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ባሕር ዳር፡ ጥር 02/2011ዓ.ም (አብመድ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ […]