“የመከላከያ ሰራዊትን እንቅስቃሴ የሚያግድ ስራ አንቀበልም” ዶ/ር ደብረፅዮን

በትናንትናው ዕለት በሽረ እንዳስላሴ በኩል ሲያልፉ የነበሩ የመከላከያ ኃይል መኪናዎች ከእነ አሽከርካሪዎቻቸው በከተማዋ ነዋሪዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው በተለያዩ ሚዲያዎች ተዘግቧል። 25 የሰራዊቱና አምስት የአመራሮች መኪናዎች ወደ አዋሳ እያመሩ በነበረበት ወቅት የአካባቢው ነዋሪዎቹ መስመሩን እንደዘጉ በቦታው ላይ የነበረ የቢቢሲ ጋዜጠኛ ታዝቧል። የሰራዊቱን መሄድ በመቃወም መኪኖቹ ላይ የወጡ፤ መንገድ ላይ የተኙ እንዳልታጡና በመጨረሻም ወደ ስታዲየም እንዲገቡ ስምምነት […]
First Ethiopian Jewry research hub aims to preserve community’s traditions The Times of Israel

Led by popular Rabbi Dr. Sharon Shalom, the new institute seeks to move beyond ‘proving’ community’s ties to ancient JudaismBy Melanie Lidman 8 January 2019, 11:15 pm Rabbi Dr. Sharon Shalom, center, and Ethiopian religious leaders afixed the mezuzah on the door of the new International Center for the Study of Ethiopian Jewry at […]
Ethiopian Jews learn Hebrew as Israel slated for ‘turning its back’ on them

Jews from the African country awaiting aliyah learn the language of their future home as their community leaders criticise Israel’s inaction January 8, 2019, 9:37 am Ethiopian Jews learn Hebrew as they await Aliyah Ethiopian Jews waiting to move to Israel are being taught Hebrew, Jewish law and Bible study by Israeli volunteers keen to […]
አብኖች ከቅጥረኝነታቸው ባሻገር!
ከሰሞኑ ጠቋሚ ነጥቦችን በማንሣት አብኖች በወያኔ/ብአዴን መመሥረታቸውን ለመመልከት ሞክረናል፡፡ ዛሬ ደግሞ ሰዎቹን በዚህ ደረጃ የወያኔ/ብአዴን መጠቀሚያ እንዲሆኑ ምን እንዳበቃቸው እንይ፦ እንደምታውቁት የሚበዙትማ ጭራሽ የብአዴን ካድሬ ሆነው ወገናችንን ሲያርዱና ሲያሳርዱ የኖሩ ናቸው፡፡ እንደ ጋሻው መርሻ ያሉትም “አማራ የሚባል ነገድ ወይም ብሔረሰብ የለም!” የሚለውንና “አማራ የለም!” በሚለው አቋሙም በአማራ ላይ የተፈጸሙት የዘር ማጥፋት አረመኔያዊ ጥቃቶች “በአማሮች ላይ […]
ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትነት መታጨቴ ህዝቡ ባለመፈለጉ በፖለቲካ ተሳትፎዬ ቀጥያለው – ዶክተር አምባቸው መኮንን

January 8, 2019 – Konjit Sitotaw ‹‹የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ህዝብ እየሞተበት ያለ ጥያቄ እንደመሆኑ በቀላሉ የሚታይ አይደለም›› ” ለኢፌዴሪ ፕሬዚዳንትነት መታጨቴ ህዝቡ ባለመፈለጉ በፖለቲካ ተሳትፎዬ ቀጥያለው ” /የጠቅላይ ሚኒስትሩ የመሰረተ ልማትና የከተማ ልማት አማካሪ ሚኒስትር ዶክተር አምባቸው መኮንን / አማካሪ ሚኒስትሩ ዶክተር አምባቸው መኮንን ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ በወልቃይትና በራያ አካባቢ የሚታየው ችግር በአዋሳኝ አካባቢዎች […]
ሰመጉ በታህሳስ 24/2011 ዓ/ም ያወጣው 146ኛ ልዩ መግለጫ ገለልተኛና ሚዛናዊ አይደለም

January 7, 2019 የሰብዓዊ መብት አያያዝና አጠባበቅ ጉዳይ ለተወሰኑ ቡድኖች ወይም ወገን ብቻ የሚከበር መብት ሳይሆን ለሰው ልጅ ዘር በሙሉ ከጥቃት ፣ ከአደጋና ከሞት ከለላ ወይም ሽፋን የሚሰጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ በተባበሩት መንግስታት የተደነገገ ድንጋጌና መርሆ ነው ። ይህ ድንጋጌ በ193ቱም የተመድ አባል ሀገሮች በሙሉ የሚተገበር ሲሆን ኢትዮጵያም ይህንን ድንጋጌ ለመተግበር ፈርማ ተቀብላለች ። ይሁን […]
Ethiopia, Eritrea reopen another border crossing

By Afp Published: 08:27 EST Eritrea’s President Isaias Afwerki (2R), Ethiopia’s Prime Minister Abiy Ahmed (5R) have been engaged in a process of reconciliation Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed and Eritrean President Isaias Afwerki on Monday reopened a border crossing between their countries as part of an ongoing reconciliation between the former foes. The two […]
The Guardian view on Ethiopia: change is welcome, but must be secured

Editorial Though Abiy Ahmed’s record to date is impressive, the developments he has set in train need a proper political roadmap and institutional backing Mon 7 Jan 2019 18.25 GMT Last modified on Mon 7 Jan 2019 20.12 GMT Ethiopians could be forgiven for their scepticism when their new prime minister, Abiy Ahmed, promised sweeping reforms last […]
ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ መከፈት

ር ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ በይፋ ተከፈተ። ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂን ጨምሮ የሁለቱ አገራት ከፍተኛ ባለሥልጣናት በመርሐ ግብሩ ተገኝተዋል። ኢትዮጵያን ከኤርትራ የሚያገናኘው የሑመራ-ኦምሓጀር መንገድ በዛሬው ዕለት በይፋ ተከፈተ። መንገዱ ሲከፈት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ምኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የኤርትራው ፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ተገኝተዋል። የኢትዮጵያው ኤታማዦር ሹም ጄኔራል ሰዓረ መኮንን፣ የትግራይ ክልል ምክትል […]
የ”ኢትዮጵያ” ቀይ መስቀል ማህበር ባለፉት 2 አመታት ለኦሮሚያ ክልል 42 አምቡላሶችን ሲሰጠ ለአማራ ክልል ደግሞ 13 ብቻ ሰጠ!!!

! ቀይ መስቀል በቀይ ስህተት (የሺሀሳብ አበራ) ……………. ሰኔ 30 ቀን 1983 ዓም በታምራት ላይኔ የሚመራ የአማራ የሽማግሌ ቡድን አስመራ ሂዶ በአማራ ህዝብ ስም ይቅርታ ጠየቀ፡፡ ደርግ የአማራ መንግስት ነው ብሎ ተቀበለ፡፡ … በ1990 ዓም ክልሎች ዘመናዊ ሆስፒታል ያስፈልጋቸዋል ተብሎ በከፍተኛ በጀት አይደር እና ሀዋሳ ሆስፒታሎች አቅማቸው ተሻሻለ፡፡ ባህርዳር ፈለገህይዎት ሆስፒታል እንዲሻሻል በጀት ተመድቦ፣ ኢንጅነሩ […]
