በ1969ዓ/ም ህወሓትን በጦርነት ተፋልመው የወደቁ የኢህአፓ/ኢህአሠ ፋና ወጊዎች ሁሌም ታሪክ ይዘክራቸዋል!!!

January 6, 2019 t ለትግራዋይ ዲጂታል ዘመን ወጣቶች የምታጡት የታሰራችሁበትን የህወሓት የባርነት ሠንሠለት ብቻ ነው!!! ትግራይ ነፃ ሳትወጣ ኢትዮጵያ ነፃ አትወጣም!!! ጥንትም ዛሬም ታሪካችን አንድ ነውና!!! በፎቶግራፍ የኢትዮጵያ ዜጎች ታሪክ ዛሬም ይናገራል!!! (ክፍል አንድ) ፀት ፂዮን ዘማርያም ልጅህንም፣ አባትህንም ስታጎርስ ላንዱ ታበድራለህ፣ላንዱ ትከፍላለህ ደግ አባት ርስት ያቆያል፤ መጥፎ አባት ዕዳ ያቆያል፡፡›› የአባቶች ብሂል ከ1928 አስከ […]

የኦነግ የፖለቲካ አካሄድና ያረበበው ሥጋት (አለማየሁ አምበሴ)

01/05/2019 የኦሮሞ ነፃነት ግንባርና መንግስት የገቡበት እሰጣ ገባ በአስቸኳይ በውይይትና በድርድር ሊፈታ ይገባል ያሉት የፓርቲዎች፤ የኦነግ የፖለቲካ አካሄድ ለሀገር ቀጣይ የለውጥ እንቅስቃሴ እንቅፋት ሊሆን እንደሚችል ስጋታቸውን ገልፀዋል፡፡ ከተመሠረተ ከ40 አመት በላይ ያስቆጠረው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ)፤ ከምስረታው ጀምሮ ለኦሮሞ ህዝብ ነፃነት ሲታገል የቆየ ድርጅት መሆኑን የገለፁት ፖለቲከኞች፤ የህዝቡ ትግል ፍሬ እያፈራ ባለበት በዚህ ወቅት የግንባሩ […]

የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫና አንድምታው። የሕወሃት የመጨረሻ እስትንፋስ፤ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ (ክፍል ሁለት)

January 6, 2019 Source: http://amharic.borkena.com/2019/01/06/%E1%8B%A8%E1%89%B5%E1%8C%8D%E1%88%AB%E1%8B%AD-%E1%8A%AD%E1%88%8D%E1%88%8B%E1%8B%8A-%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%8D%E1%88%B5%E1%89%B5-%E1%88%98%E1%8C%8D%E1%88%88%E1%8C%AB%E1%8A%93-%E1%8A%A0%E1%8A%95-2/ ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ታህሳስ 27/2011 (01/05/2019) “ሃሳዊ ከምሕሶቱ፤ ሰራቂ ከምስርቆቱ ይመስሎ” የትግርኛ ምሳሌ። ሲተረጎም፡ “ውሸታም እንደ ውሸታምነቱ፤ ሌባም እንደ ሌብነቱ ይመስለዋል” በክፍል አንድ ጽሁፌ ለማሳየት እንደሞከርኩት፤ የሕግ የበላይነትን ከማስከበር አንፃር፤ የሕወሃቱ መሪ እና የትግራይ ክለላዊ መንግስት አስተዳደር ምክትል ፕሬዝዳንት፤ ዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል በኅዳር 9 ቀን 2011 ዓ.ም (እኢአ) በሰጡት ጋዜጣዊ […]

‹‹እንደ አጼ ኃይለስላሴ ያለ መሪ የለም፡፡ እርሳቸውን ስንገድል እና ስናዋርድ ራሳችንን አነቅን ፤ ራሳችንን ነው ያዋረድነው፡፡››- አቶ ቡልቻ ደመቅሳ

January 5, 2019 በኢትዮጵያ ፖለቲካ እንቅስቃሴ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ካላቸው ሰዎች መካከል የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ይጠቀሳሉ፡፡ በአጼኃይለ ስላሴ ዘመነ መንግሥት የገንዘብ ሚኒስቴር ምክትል ሚኒስትር እንዲሁም የዓለም ባንክ የአፍሪካ ተወካይ በመሆን ሰርተዋል።በተባበሩት መንግሥታት ተቀጥረው በተለያዩ የአፍሪካ አገራት አገልግለዋል፡፡በፖለቲካው መስክም የኦሮሞ ፌዴራሊስት ዴሞክራቲክ ንቅናቄን በመመስረትና ሊቀመንበር በመሆን የራሳቸውን አሻራ አሳርፈዋል፡፡ፓርቲያቸውን ወክለው በፓርላማ አባልነት ለአምስት […]

ኢትዮጵያችን ምን እየሆነች እንደሆነ ግልፅ አርጎ የሚያሳይ ማጠቃለያ

January 5, 2019 ኢትዮጵያችን ምን እየሆነች እንደሆነ ግልፅ አርጎ የሚያሳይ ማጠቃለያ: * በኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ቦረና ዞን ሞያሌ ከተማ በገሪና ቦረና ጎሳዎች መካከል ባለው ግጭት ከህዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ ከ50 በላይ የሰዎች ህይዎት ጠፍቷል፣ ከፍተኛ የአካል ጉዳትና የንብረት ውድመትም ደርሷል። * ከዚህ በተጨማሪ ታህሳስ 8 ቀን 2011 ዓ.ም ሞያሌ ከተማ በቀለ ሞላ ሆቴል ውስጥ […]

የሀገራችን ሽግግር ውጣ ውረዶችና ጊዜን መሻገር የሚገባው የፖለቲካ ቅኝት

አክሊሉ ወንድአፈረው ethioandenet@bell.net ታህሳስ 26፣ 2011 (ጃንዋሪ 4፣ 2019) ባለፉት ስምንት ወራት ውስጥ የበሕዝባችን መራራ ትግል በተገኘው የለውጥ ጅማሮ ፀረ-ዴሞክራሲ፣ አፋኝና ከፋፋይ የነበረውን ህወሓት-መራሹን አገዛዝ በማፈራረስ አዲስ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ለማዋለድ ከፍተኛ ትንቅንቅ የሚታይበት ወቅት ሆኗል። ይህ ጽሁት በለውጥ ሂደቱ የሚታዩትን ሁለት ገጽታዎች ማለትም፣ በአንድ በኩል የማፍረስ በሌላ በኩል ደግሞ የመገንባት ሂደቶችን ይዳስሳል።  ጽሁፉ የማፍረስና የመገንባት  […]

የ2018 ክስተት: ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር(የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት)

January 5, 2019 ↓F የ2018 ክስተት: ሙስጠፌ መሐመድ ኡመር(የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት) ህወሃት/ኢህአደግ በትውልድ ላይ ከሰራቸው ወንጀሎች አንዱ ታዳጊ ክልል ብሎ የመደባቸውን ክልሎች መሪ አልባ አድርጎ እንደፈለገ መቦጥቦጡ ነበር። ሱማሊ፣ ቤንሻጉል ጉምዝ፣ አፋርና ጋምቤላ ክልሎች ላለፉት 27 አመታት የፈለጋቸውን የሚሰሩበት የህውሃት የጉልማ መሬት ነበሩ። ህወሃት እነዚህ ክልሎች እንዲያድጉና እንድለሙ ፈጽሞ አይፈልግም ነበር። ህዝቡም ከሙስና ጋር እንድለማመድና […]

ቃለ ምልልስ – በወቅታዊ አወዛጋቢ ጉዳዮች ላይ ሜ/ጀነራል አበበ ምን ይላሉ?

January 5, 2019↓ e ቃለ ምልልስ Addis Admass በወቅታዊ አወዛጋቢ ጉዳዮች ላይ ሜ/ጀነራል አበበ ምን ይላሉ? በወቅታዊ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ በየጊዜው ትንተና በመስጠት የሚታወቁት አንጋፋው የህወሓት መሥራችና የቀድሞው የአየር ሃይል አዛዥ ሜ/ጀነራል አበበ ተ/ ሃይማኖት፤ በትግራይ “ህገ መንግስቱ ይከበር” እንቅስቃሴ፣ በሰሞነኛው የአቦይ ስብሃት አወዛጋቢ ንግግር፣ በፓርማ በጸደቀው የማንነትና ድንበር ኮሚሽን — ዙሪያ ከአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ […]