In Ethiopia, As Capital Rises, History Rots

January 02, 2019 3:44 PM Agence France-Presse ADDIS ABABA — From its hillside overlooking the Ethiopian capital, Berhanu Mengistu’s century-old, gabled family home has seen emperors and governments rise and fall. It has withstood economic stagnation and the rapid population growth that replaced its once-patrician neighbors with a rabble of shacks. But it now stands lonely […]
ስለ የአድዋ የባሕል እና የታሪክ ሕብረት ሽልማት ተጨማሪ አስተያየቶች፤ (በኪዳኔ ዓለማየሁ)

January 2, 2019 ፎቶ፡ ከግራ ወደ ቀኝ፤ አቶ መርእድ ዓለማየሁ፤ ወ/ሮ የሴም ደበበ፤ አቶ ተፈራወርቅ አሰፋ፤ ዲያቆን ፍሬው ሰይፉ፤ ኪዳኔ ዓለማየሁ። በመጀመሪያ፤ ስለ ሽልማቱ “አድዋ የባሕል እና የታሪክ ሕብረት”ን በተለይም የድርጅቱን መሪ፤ ዲያቆን ፍሬው ሰይፉን በትሕትና አመሰግናለሁ። በተጨማሪም፤ ሽልማቱ በተከናወነበት ጊዜ በአቶ ተፈራወርቅ በኋላም ዲን. ፍሬው በቪኦኤው ቃለመጠይቅ በጊዜ ውሱንነት ምክንያት ስለ እኔ ተግባሮች ያቀረቧቸው […]
ጥብቅ ማሳሰቢያና ማስጠንቀቂያ ለመላው የአማራ ሕዝብ!!!

ወያኔ በረሃ እያለ ኢትዮጵያዊነት የሚሰማቸውን፣ ጠባብ አመለካከቱን የሚጸየፉትን፣ ፀረ አማራ ሰይጣናዊ የደንቆሮ ዓላማውን የሚቃወሙትን ልቅም አድርጎ እያረደ እንደፈጃቸው የዓይን ምስክሮችና በርካታ መረጃዎች ያረጋግጣሉ፡፡ ይህ የጥፋት ኃይል በአሁኑ ሰዓት እራሱን አሳክሎና እራሱን አስመስሎ ከአማራ ጉያ እራሱን ፈጥሯል፡፡ ምን ያህል በርትቶ ቢሠራና ምን ብሎ ማሳመን ቢችል ከአማራ ጉያ ውስጥ እራሱን ሊፈጥር እንደቻለ ባስበው ባስበው ሊገባኝ አልቻለም!!! ዘመኑ […]
ከህወሓት ድጋፍ አንጠብቅም! ከድርጅት ህዝብ ይቀድማል! – አብርሃ ደስታ

January 1, 2019 ዓረና የህወሓት ተቃዋሚ ነው፤ ደጋፊ አይደለም። የህወሓት ደጋፊዎችና ተላላኪዎች ህወሓትን አትንኩብን እያሉ ነው። ልክ ናቸው። ምክንያቱም ህወሓት ከተነካች ትጋለጣለች። ከተጋለጠች ከስልጣን ትወርዳለች። ከስልጣን ከወረደች ጥቅማቸው ይነካል። ጭቁን የትግራይ ህዝብ ነፃ ይወጣል፣ በእኩል ዓይን ይታያል። ሰዎች በብቃታቸው ይመዘናሉ፣ ስራ ያገኛሉ። የተዘረፈው ገንዘብ ለህዝብ ይከፋፈላል። ህዝብ ይጠቀማል። ትግራይ የህዝቧ እንጂ የህወሓት ተላላኪዎች የግል ንብረት […]
ኦሮሚያ አሁን ያለበት ሁኔታ ኦ.ፌ.ኮን ያሳስባል!!! (ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግሬስ የተሰጠ መግለጫ)

01/02/2019 በአሁኑ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ቦታዎች በመከላከያ ሠራዊትና በተለያዩ ታጣቂ ኃይሎች መካከል እየተካሄደ ያለዉ ግጭት ሕዝቡን እያሸበረ እንደሚገኝ ከሚታየዉና ከሚሰማዉ ድርጊት ለመረዳት ችለናል፡፡ ምሳሌ መጥቀስ ቢያስፈልግ በቅርቡ በምዕራብ ጉጂ ዞን ፊንጫኣ አከባቢ በመንግስት ኃይሎች ነዉ ተብሎ በሚጠረጠር አካል በተተኮሰ ከባድ መሳሪያ የ13 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል፡፡ በተጨማሪም የሌሎች ክልሎች ታጣቂ ኃይሎች ወደ ኦሮሚያ ክልል ወለጋ፣ […]
ኤርትራዊያን በመቀሌ —የጋዜጠኛው የጉዞ ማስታወሻ (ነቢያት አማረ – ኢትዮጲስ ጋዜጣ)

01/02/2019 አዲስ አበባ መስከረም 20 ቀን ምሽት ሁለት ሰአት ላይ ነበር የመቀሌ በረራችን፡፡ እኔና የምሰራበት ቴሌቪዥን ጣቢያ ካሜራ ባለሙያ ከበረራችን አንድ ሰአት አስቀድመን ቦሌ አየር ማረፊያ ደርሰናል፡፡ አውሮፕላኑ ላይም ስንሳፈር ሰአታችንን እንደጠበቅን ነበር፡፡ ነገር ግን፣ አየር ማረፊያው በአየር ትራፊክ በመጨናነቁ የተነሳ፣ ከበረራ መነሻችን ለ 30 ደቂቃዎች ያክል ለመዘግየት ተገደድን፡፡ በመቶ ሺህ ብሮች የሚገመቱ ሁለት ካሜራዎችን […]
ትግራይና ኢትዮጵያ ሁለት አገራት? ወይስ አንድ አገር? (አንተነህ ሙሉጌታ)

01/02/2019 ይህንን ጥያቄ እንድጠይቅ ያረገኝ ሰሞኑን ኤርትራ በትግራይ በኩል ያለውን ድንበር ዘግታ ከኢትዮጵያ ጋር ግን በአፋር ክልል በቡሬ በኩል ያለውን ድንበር ክፍት አድርጋ የሁለቱ አገራት ዜጎች ያለምንም ችግር እየተጠቀሙበት ነው። ይህንን ተከትሎ ኤርትራ ድንበሩን የዘጋችው በኢትዮጵያ ላይ ነው ወይስ በትግራይ ላይ? በትግራይ ላይ ከዘጋችው በኢትዮጵያ ላይ እንደዘጋችው አይቆጠርም ወይ? የሚሉ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው። ኤርትራ ከኢትዮጵያ […]
“ትግራይ ትግርኚ” የምትባል አገር የመመስረት ክፉ ቅዠት!!! (ናትኤል አስመላሽ)

01/01/2019 መ/ር ገብረኪዳን እና ኤርትራዊው ተስፋጽዮን ህወሓት ከስልጣን መባረርዋ አይቀሬ መሆኑ ስታወቅ፣ የተንኮል አባት አቶ ስብሓት ነጋ፣ አግአዝያን የሚባል ድርጅት በድብቅ መስርተው ነበር። የዚህ ቡዱን ዋና ተልእኮ፣ ትግርኛ ተናጋሪ የትግራይ ተወላጆች እና የኤርትራ ተወላጆች አንድ አገር እንዲመሰረቱ እና ከፊል የኤርትራ መሬት እና የትግራይ መሬት ለሁለት በመሰንጠቅ፣ ትግራይ ትግርኚ የምትባል አገር መመስረት ነው። በትግራይ በኩል አድዋ፣ሽሬ፣አኽሱም፣ዓድግራት […]
ሕገ መንግሥት ተብዬው የወለደውን ሞትና መፈናቀል ጾምና ምሕላ በማወጅ መፍታት አይቻልም! (አቻምየለህ ታምሩ)

01/01/2019 በአገራችን ኢትዮጵያ ምሁራንና የሃይማኖት አባቶች እንደሚባሉት የኅብረተሰባችን ክፍሎች ከየመጣው ጋር አሰላለፉን የሚያስተካከልና የመንፈስ ደካማ የሆነ የኅብረተሰብ ክፍለ ያለ አይመስለኝም። ጥሊያን በአድዋ ጦርነት ድባቅ ተመትቶ ሽንፈት ከመከናነቡ ወራት በፊት ሸዋን እንዲወጋና ኢትዮጵያን ቅኝ እንዲይዝ እነ ባልዴሴራን በመስቀል ባርከው አምባላጌ ድረስ የሸኙት የአክሱሙ ንቡረእድ ናቸው። ከአርባ አመት በኋላም ፋሽስት ጥሊያንን ከበሮ እየመቱ ለመቀበል የሃይማኖት አባቶችን የቀደማቸው […]
ለአታላይ ስለማያመቹት የኢትዮጵያ ወሰን ፈጣሪ ወንዞችና ስለክልል የለሹ አማርኛ ተናጋሪ ጥቂት ነጥቦች (ከኤፍሬም የማነብርሐን (J.S.D.))

01/01/2019 ባለፉት 27 ዓመታት፣ ማለትም ኢትዮጵያን ከተቆጣጠረበት 1983 ዓመት ምህረት ጀምሮ፣ ወያኔ ኢትዮጵያን በትግራይ የበላይነት ቢያንስ ለመቶ ዓመታት ለመምራት የሚያስችለውን የወሰን አከላለልና የሕዝቦቿን የዜግነት መብት ለራሱ በሚያመቸው አኳኅን ብዛት ያለው ሕዝብ ያለተወከለበትን ሕገመንግስት ነድፎ፣ በሕዝቦቿ ላይ ከፍተኛ ሰቆቃ በመፈጸም ይህንን የክፋትና የጥፋት ዓላማ ለመተግበር ላይ ታች ሲል ከረመ። ለዚህም ዓላማ መሳካት የመጀመሪያ ዋና ኢላማ ያደረገው […]
