አቶ ለማ መገርሳ ታፍኖ የቆየውን የመከራ ምስጢር ይፋ አወጡ!!! (ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ)

01/01/2019 “… ዶ/ር አብይ ኦሮሞ በመሆኑ ከቤተመንግስት በጉልበት እሳት አቀጣጥለን እናስወጣዋለን የሚሉ ከመጡ እንሟሟታታለን እንጂ አይለቅም!!!” አቶ ለማ መገርሳ “ከሰማይ በታች የሚፈሩ ነበር – ለመናገር አይደለም ቀና ብለን የማናያቸው ነበሩ ባለጊዜዎቹ፡፡ በዚህ ሀገር ለጥቂቶች ህግ የበታች ሆኖ ቆይቷል፡፡ ከ17 ቀናቱ በፊት 700 ቀናት ነበሩ፡፡ አንድ ቀን ታሪክ ያወጣዋል፡፡ ላለፉት 7 አመታት ስንሳደድ ነበር፡፡ ከስልጣንም የተባረርን […]
መቀሌ ሀገር ሆናለች! – በውድቀት ዋዜማ ላይም ትገኛለች!!! (አዲስ ፋሽን መጽሄት)

01/01/2019 በፖለቲካ እይታ ገና ወደ መቀሌ ስትገባ አስጨናቂ ፍተሻ ይጠብቅሀል። የማትጠየቀው ፓስፖርት ብቻ ነው። አዲስ ሰው ከሆንክ “ከየት ነው የመጣኸው? ለምን ሥራ ነው የመጣኸው? እስኪ መታወቂያ” …. በቃ ምን አለፋችሁ የሀገራችን ክልል ሳይሆን ሌላ አዲስ ሀገር የምንገባ ነው የሚመስለው። ሰሞኑን በትግራይ ክልል ከአላማጣ መቀሌ፣አዲግራት፣አድዋ፣ አክሱም፣ሽሬ እንደስላሴን አልፌ ተከዘኔን አቋርጨ በሊማሊሞ አማራ ክልል እስግገባ በነበረኝ ቆይታ […]
የአማራው ፖለቲካ መጠለፍና ህወሓት በቀደደው ቦይ የመፍሰስ አደጋ! (መሀመድ አሊ መሀመድ)

01/01/2019 ከአማራው ፖለቲካዊ ትርክትና ሥነ-ልቦና አንፃር የዘር/የብሔር አደረጃጀትና አጀንዳዎቹ መገለጫዎቹና ቁመናውን የሚመጥኑ; ብሎም ዘላቂ ጥቅሙን የሚያረጋግጡ አይደሉም። አማራው በዚህ ጠባብ መንገድ ብዙ ርቀት ሊሄድና ሄዶም ብዙ ማትረፍ አይችልም። ይህን መንገድ ህወሓት ሄዶበታል። የህወሓት መንገድ መጨረሻው ገደል መሆኑን ቀድመው የተገነዘቡት ራሳቸው የድርጅቱ ጠንሳሾች ናቸው። አንዳንዶቹ ቀድመው ድርጅቱን ለቀዋል ወይም ተገፍተው እንዲወጡ ተደርገዋል። ድርጅቱ ያኔ በለጋ ዕድሜው […]
ገላሳ ዲልቦ፡ ከልጅ ሚካኤል እምሩ ዘመነ መንግሥት እስከ ዐብይ አሕመድ አገዛዝ ድረስ! (አቻምየለህ ታምሩ)

12/31/2018 ባለፈው ሳምንት አዲስ አበባ የገባው የኦነግ መሪ ገላሳ ዲልቦ ማተቡን ከመበጠሱ በፊት ወላጆቹ ያወጡለት ስም ዮሐንስ በንቲ ይባል ነበር። ዮሐንስ በንቲ በዘመነ ደርግ የልጅ ሚካኤል ካቢኔ ሳይፈርስ ደርግና በዙሪያው የተጠመጠሙ የግራ ድርጅቶች ያቋቋሙት ኅብረት የሆነው የሕዝብ ድርጅት ጊዜያዊ ፍሕፈት ቤት ባለሥልጣን የነበረ ሲሆን ለሁለት አመት ተኩል ያህል አለቃው የነበሩት አሰፋ ጫቦ ናቸው። አሰፋ ጫቦ […]
እኚህ አቶ ታዮ ደንድአ “የኦሮሞ ፎቢያ” አለባቸው እንዴ? (ያሬድ ሀይለ ማርያም)

12/31/2018 ኦነግ ገና እግሩ ሸገርን ከመርገጡ ለሕግ እና ለሥርዓት አልገዛም ሲል እና በአደባባይ ወጥቶ ትጥቄን አልፈታም፤ ማን አስፈቺ ማንስ ፈቺ ሊሆን ነው ሲል ነገሩ አላምር ስላለን ብዙ ሰዎች ድምጻችንን አሰምተናል። እኔም ‘ኦነግን እንደ ስለት ልጅ ማንቀራበጡ ይብቃ!’ በሚል የድርጅቱ ባህሪ በጊዜ በሕግ ካልተገራ አገሪቱን ወደ ከፋ ብጥብጥ ይሰዳታል በሚል አቤቱታ በማቅረቤ ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የክልሉ […]
የኦነግ መግለጫ “የኢሕኣዴግ ሠራዊት በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየፈጸመ ያለውን ግድያ በጥብቅ እናወግዛለን!!! “

12/31/2018 ታህሳስ 27, 28 እና 29, 2018 ዓም በምዕራብና ደቡብ ኦሮሚያ (ቄሌም ወለጋ, ምዕራብ ወለጋና ጉጂ) ዞኖች ውስጥ ብቻ “የሃገር መከላከያ ሠራዊት” በሚል የሚታወቁ የኢሕኣዴግ ወታደሮች በሰላማዊ (ትጥቅ-ኣልባ) የኦሮሞ ዜጎች ላይ በፈጸሙት ዘግናኝ ግድያ እስካሁን በተረጋገጠ መረጃ ቢያንስ 36 የሚሆኑ ሰዎች ተገድለው ቁጥራቸው እስከ ኣሁን በውል ያልታወቀ ደግሞ ቆስለዋል። በርካታ የህዝቡ መኖሪያ ቤቶችም በእሳት ጋይተዋል። […]
የኦነግ ትግል ወራሽ ዶ/ር አብይ ነው ፟ ዶ/ር ብርሀነመስቀል አበበ ስኝ
በኢትዮጵያ የጥምር ዜግነት አስፈላጊነትና መታወቅ የሚገባቸው ነጥቦች (በፀጋዬ ደግነህ (ዶ/ር))

December 31, 2018 ኢትዮጵያዊነትናየኢትዮጵያዜግነት ባለንበት ዘመን አንድ ስም ትልቅ ትርጉም አለው። ሰው ምርትን ብቻ ሳይሆን የምርቱን ስምና (ብራንድ) የአገበያየት ደስታንም አብሮ ይሸምታል። እንደ ጥንታውያን ግሪክ፣ ግብፅ፣ ጣሊያንና ቻይናም ሁሉ የእኛ አገር ሉሲ ኢትዮጵያ ስምም ሌሎች ያላገኙት ትልቅ ብራንድ ነው። ኢትዮጵያዊነት ማለትም የአኗኗር መገለጫ ፍልስፍናም ነው፡፡ ኢትዮጵያ የሚለው ስምም ለአገር ከሚሰጠው ትርጉም በላይም ነው። ኢትዮጵያዊነትን ለማግኘት […]
የህወሓትና የኦነግ የኢኮኖሚ አሻጥር እንመክት!!! (ሚሊዮን ዘአማኑኤል)

December 31, 2018 ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ‹‹በምን አወቅሽበት በመመላለሱ፣ ሲታሰር ወደእኔ፣ ሲፈታ ወደእሱ፡፡›› ለህወሓትና ኦነግ <<ሕይወት ማለት መብላትና መጠጣት፣ አዳዲስ ልብስ እያፈራረቁ መልበስ፣ ከባንክ ገንዘብ ማጠራቀም፣ አዲስ ‹‹ሞዴል›› መኪና ምንዳት፣… ብቻ አይደለም፡፡ ይህ ሁሉ በቀላሉ መንገድ ሊገኝ እንደሚችል አይተናል፡፡ ስብአዊ ክብር ግን በገንዘብ አይገዛም፡፡ ሐሪሶት (culture) የሌለው ሰብአዊ ክብር ምን እነደሆነ ማወቅ አይቻልም፡፡ ዛሬ የኢትዮጵያን […]
አንዳርጋቸው ምን ያድርግ? ጌታቸው ሽፈራው

December 31, 2018 አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ ትናንት በናሁ ቲቪ ለቀረቡት ታጋዮች መልስ እንዲሳጥ ተጠይቆ ስሜታዊ ሆኖ የሰጠውን ምላሽ አየሁ። ሰዎች ፌስቡክ ላይ ሲወቅሱት አየሁ። እኔ ግን በአንዳርጋቸው አልፈርድም። አቶ አንዳርጋቸውኮ እየሰራ ያለው በአንድ በኩል የግንቦት 7 ጉድ እሸፍናለሁ ሲል በሌላ በኩል እርቃኑን ከሚያስቀሩበት እነ ኤፍሬም ማዴቦ ጋር ነው። አንዳርጋቸው ከኢትዮጵያ አርበኞች ግንባር ጋር ያለው ነገር […]
