የቤት እድሳቱ ላይ ላዩን ከሆነ የዉሸት እድሳት ነው (ግርማ ካሳ)

December 28, 2018 “ዛሬ በየቦታው የሞትና የመፈናቀል ዜና እየሰማችሁ ይሆናል። ሊታደስ እየፈረሰ ያለ ቤት ፍርስራሽ ስለሚበዛው በአከባቢው አቧራና የሚያውክ ነገር መኖሩ አይቀርም። እናንተ ግን ማወቅ ያለባችሁ ይህ እድሳት ተጠናቆ ውብ የሆነ ቤትና ውብ የሆነች ኢትዮጵያን የሚናስረክባችሁ መሆኑን ነው” ይሄን ያለው ዶ/ር አብይ ነው። የሚሞቱትንና የሚፈናቀሉትን እንደ “ፍርስራሽ” ማስመሰሉ አልተመቸኝም። ሆኖም ግን ያለዉን በተግባር የሚያሳየን ከሆነ […]

‹‹በአንድ ሀገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ የመከላከያ ሠራዊት ብቻ ነው›› አቶ ሌንጮ ለታ

December 28, 2018 አቶ ሌንጮ ለታ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ሊቀመንበር በአንድ ሀገር ውስጥ ሊኖር የሚችለው አንድ የመከላከያ ሰራዊት ብቻ ነው ሲሉ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ሊቀመንበር አቶ ሌንጮ ለታ ተናገሩ፡፡ በምዕራብ ኦሮሚያ አካባቢ የሚታየውን የሰላም መደፍረስ አስመልክቶ አቶ ሌንጮ ለታ ለአዲስ ዘመን በሰጡት አስተያየት እንደገለጹት፤ ኦነግና የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የደረሱበትን ስምምነት እስከ ዛሬም ይፋ […]

ምርጫ በጊዜ ሠሌዳ መሰረት ይደረግ አይደረግ? ጉንጭ አልፋ ንትርክ!! (ግረማ ሠይፉ ማሩ)

December 28, 2018 ምርጫ አሁን ያለውን የጊዜ ሠሌዳ ጠብቆ መካሄድ አለበት የሚሉ እና አይደለም ምርጫው መዘግየት አለበት፡፡ የሚሉ የተለያዩ ግለሰቦች እና የቡድን ወኪሎች ሙግት ላይ ይገኛሉ፡፡ በግሌ ምርጫ “በተቻለ መጠን” የጊዜ ሠሌዳውን ጠብቆ መካሄድ አበለበት ብዬ አምናለሁ፡፡ ይህን የምልበትን ምክንያት በዝርዝር አቀርባለሁ፡፡ ይህ ማለት ግን ምርጫው በጊዜ ሠሌዳው ካልተካሄደ አገር ትፈረሳለች ከሚሉት ወገን አይደለሁም፡፡ ምርጫው […]

የአማራ ዲሞክራቲክ ፓርቲ ልዑካን ስብስባ በስያትል (በዘውገ ፋንታ)

December 28, 2018 257 በስልጣን ላይ ያለው ‘የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር’ ተብሎ የሚታወቀው የአራት የፖለቲካ ድርጅቶች ጥምር አካል ነው። ከነዚሁ መካክል ቀንድ የነበረው ‘የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር’ የተባለው አካሉን የፈጠረው አሁን ከሌሎቹ በመለየት አምጾ በሽፍተኝነት መቀሌ ከተማ ተመሽጎ ይገኛል። ከዚያ አካባቢ የሚነፍሰውን አሳፋሪ ወሬ የደሴ አዝማሪዎች በጠላ ቤት መዝናኛ አርገውታል። ከዚያ ባለፈ፣ አሁን […]

ግልጽ ደብዳቤ ለግንቦት ሰባት አመራር አቶ ኤፍሪም ማዴቦ- ሙሉነህ እዮኤል

December 28, 2018 የግንቦት ሰባት ከፍተኛ አመራር የሆኑት አቶ ኤፍሬም ማዴቦ በትዊተር ገጻቸው በአርበኛ መሳፍንት ዙሪያ የጻፊትን ተከትሎ የተለያዩ አስተያየቶች እየተሰጡ ነው። ከተሰጡት አስተያየቶች መካከል ጦማሪ ሙሉነህ እዬኤል የሰጠው አስተያየት ይገኝበታል። “ተበዳዩን ከበዳዩ፤ ገዳዩን ከነፍሱ ተሟጋች እንዴት መለየት ተሳንዎት? የቆሰቆስከውን ሙቀው! ” በሚል ርእስ ጦማቲ ሙሉነህ ለአቶ ኤፍሬም ማዴቦ በጻፈው ግልጽ ደብዳቤ፣ አርበኛ መሳፍንት ተነጋረ […]

ቢቢሲ – ኦዲፒ፡ ኦነግ በተለያዩ ዞኖች እንደ አዲስ ጦር መልምሎ እያሰለጠነ ነው

December 28, 2018 የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ለሰላማዊ ትግል ወደ ሃገር ውስጥ ከገባ በኋላም በተለያዩ የክልሉ ዞኖች ውስጥ እንደ አዲስ ጦር መልምሎ እያሰለጠነ ነው ብለዋል የኦዲፒ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና የገጠር ፖለቲካ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊው አቶ አዲሱ አረጋ። አቶ አዲሱ ዛሬ ጋዜጠኞች ሰብሰበው በሰጡት መግለጫ፤ በኦነግ እና በኢትዮጵያ መንግሥት መካከል አሥመራ ላይ የተደረሰው ስምምነት ሆን […]

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦነግ ጦር አዛዥ ጃል መሮ ስለወቅታዊው ሁኔታ ምን ይላል?

28 ዲሴምበር 2018 ዱ ይhttps://www.bbc.com/amharic/46697206 በኦሮሞ ነጻነት ግንባር እና በመንግሥት መካከል የተፈጠረው አለመግባባት በኦሮሚያ ክልል ውስጥ ከፍተኛ ውጥረትን አንግሷል። ይህን ብቻ አይደለም በቅርቡ በክልሉ ውስጥ ለሚፈጸሙ ግድያዎች እና ዘረፋዎች መንግሥት ኦነግን ተጠያቂ ሲያደርግ ቆይቷል። በቅርቡ የክልሉ ፖሊስ እና ባለስልጣናት በምዕራብ ኦሮሚያ ውስጥ ኦነግን የአከባቢው አስተዳደሮችን ይገድላል፣ ጦር መሳሪያ ይዘርፋል እንዲሁም ሚሊሻዎችን ትጥቅ ያስፈታል ሲሉ ከሰዋል። […]

African Airlines Joining Together to Compete with Ethiopian Airlines

December 28, 2018 Parker Davis N Over the course of the past week, news has slowly emerged regarding the attempt of four airlines to hinder the striking growth of Ethiopian Airlines, which many around the continent see as a threat to the emergence of smaller carriers around Africa. As originally reported by Kenya’s East African, Air […]

Eritrea closes border crossing to Ethiopians, residents say Reuters.co.uk

December 28, 2018 / 11:26 AM FILE – An Ethiopian woman cries after meeting relatives from Eritrea during the border reopening ceremony on Sept. 11, 2018, Zalambessa, northern Ethiopia. It was not clear why, but Ethiopians were being prevented from entering Eritrea at the Zalambessa crossing, Dec. 27, 2018. ADDIS ABABA, ETHIOPIA —  Eritrea has blocked entry for […]

Eritrea closes border crossings to Ethiopian travelers

By ELIAS MESERET Associated Press December 28, 2018 06:14 AM, ADDIS ABABA, Ethiopia Eritrea has partially closed two border crossings with Ethiopia that opened this year after the former East African rivals made peace and restored relations, an Ethiopian official said Friday. Thousands of people have crossed the border that had been closed for two […]