የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫው ቸኩለዋል! (አበበ ቶላ ፈይሳ)

የ 12/11/2018 0 የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ለምርጫው ቸኩለዋል!  አበበ ቶላ ፈይሳ * የአቶ በቀለ ገርባ “ህዝቡ መንግስትን አይፈልገውም… ህዝቡ አዲስ መንግት ይፈልጋል” የሚል አገላለፅ ከምርጫ መቻኮሉ ጋር ተያይዞ የምርጫ ውጤቱ አቶ በቀለ ካሰቡት በተቃራኒው ቢሆን አደጋ ያለው ይመስለኛል…  —- የኦሮሞ ፖለቲካ ፓርቲዎች ምርጫው ቶሎ እንዲደረግ የፈለጉ ይመስላሉ… እንደው ነገር ይጠናብናል ብለን እንጂ ለምርጫ ተጣድፈዋል ብንል ይበልጥ […]

አንድ ጠንካራ አገር አቀፍ ፓርቲ መፍጠር ለምን አቃተን? (መሐመድ አሊ መሐመድ)

11/12/2018 አንድ ጠንካራ አገር አቀፍ ፓርቲ መፍጠር ለምን አቃተን?መሐመድ አሊ መሐመድ – ጠበቃና የህግ አማካሪግን እስከመቼ ነው የጠንካራ ተቃዋሚ ያለህ የሚባለው? የሚገርመው ደግሞ ጥያቄው ዛሬም ሆነ ትናንት ጎላ ብሎ የሚቀርበው በገዥው ፓርቲ መሪዎች መሆኑ ነው፡፡ ከ97 ምርጫ ቀደም ብሎ ሟቹ ጠቅላይ ሚ/ር መለስ ዜናዊ “አማራጭ ፖሊሲ ይዞ ሊቀርብ የሚችል ጠንካራ ተቃዋሚ የለም” የሚል ስሞታ ሲያቀርቡ […]

አባይ ፀሐዬ፡ መጠየቅ ካለብን የምንጠየቀው በጋራ ነው

December 11, 2018 ከህወሓት መስራቾች አንዱና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ከፍተኛ አመራር የነበሩት እንዲሁም በተለያዩ ከፍተኛ የመንግሥት የኃላፊነት ቦታዎች ላይ የሠሩት አቶ አባይ ፀሐዬ ከወራት በፊት ተጀምሮ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው ፖለቲካዊ ለውጥና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ከቢቢሲ ጋር ቆይታ አድርገዋል። ቢቢሲ፡ አሁን በኢትዮጵያ ባለው ለውጥ ላይ ህወሓት እንደ እንቅፋት ተደርጎ ይቀርባል። ለውጡን እንዴት ያዩታል ? አቶ አባይ […]

የሕወሓት ባለሥልጣናትን ትብብርና ውለታ ስለመጠየቅ!-ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው

ወንጀል የፈጸሙ የወያኔ/ኢሕአዴግ ባለሥልጣናት እስራትን በተመለከተ እናንተ እስራቱን “ሕወሓት ላይ ነው ያተኮረው በመሆኑም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ወንጀል የፈጸሙት የሕወሓት አመራሮች ብቻ አይደሉም፡፡ የሕግ የበላይነት መረጋገጥ ካለበት የብአዴን፣ የኦሕዴድ፣ የደኢሕዴን አመራሮችንም ሕጉ በዕኩል ደረጃ ተጠያቂ ሊያደርግ ይገባል! ካልሆነ ግን ሕወሓት ላይ ብቻ የሚያነጣጥርን ተጠያቂነት አንቀበልም!” የሚል ምክንያት በማቅረብ ሕግ የሚፈልጋቸውን ወንጀለኞች (ተጠርጣሪዎች) አሳልፎ ላለመስጠት መወሰናቹህን አስታውቃቹሃል፡፡ ለነገሩ […]

ኢትዮጵያ በ27 አመት አንድ ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ የሚገመት ሀብት ሸሽቶባታል፡፡

December 10, 2018  Sheger FM ኢትዮጵያ በ27 አመት ውስጥ 36 ቢሊዮን ዶላር ወይም አንድ ትሪሊዮን 80 ቢሊዮን ብር ገደማ የሚገመት ሀብት ሸሽቶባታል፡፡ ይህ የገንዘብ አቅም ወይም የሀብት አቅም በ80 ቢሊዮን ብር ሂሳብ 13 የህዳሴ ግድቦችን ለመገንባት የምችል የገንዘብ መጠን ነው፡፡ በተደጋጋሚ የውጭ ምንዛሪ ከጓዳዋ የሚጎልባት፣ ከተሰበሰበውም የሚመነተፍባት ኢትዮጵያ በተለያየ ጊዜ በግፍ እና በተጋነነ ዋጋ ሀብቷ […]

የህንፃ አሰራርና ቅርጽ የሰውን መንፈስ በመጥፎም ሆነ በጥሩ መልክ የመቅረጽ ኃይል አለው ! (ፈቃዱ በቀለ -ዶ/ር )

የህንፃ አሰራርና ቅርጽ የሰውን መንፈስ በመጥፎም ሆነ በጥሩ መልክ የመቅረጽ ኃይል አለው ! (ፈቃዱ በቀለ -ዶ/ር ) December 10, 2018 – የገበያ አዳራሽ ጋጋታ አንድን ህብረተሰብ ሊለውጥና የመንፈስ ተሃድሶ ሊያመጣለት አይችልም- ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ኅዳር 30 2011 ዓ.ም. (እ ኤ አ ታህሳስ 10፣ 2018) ለተከበሩ ኢንጂነር ታከለ ኡማ፣ የአዲስ አበባ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ! ውድ […]

Bible Ark’s route to Ethiopia REVEALED as fears ‘End of Days’ IMMINENT

Bible Ark’s route to Ethiopia REVEALED as fears ‘End of Days’ IMMINENT Version:1.0 StartHTML:000000302 EndHTML:000261602 StartFragment:000152227 EndFragment:000261558 StartSelection:000152500 EndSelection:000261520 SourceURL:https://www.dailystar.co.uk/news/weird-news/747082/bible-ark-of-the-covenant-christian-ten-commandments-moses-ethiopia-israel-jerusalem-map Bible Ark of Covenant: Ethiopia journey from Jerusalem to Africa REVEALED | Daily Star ) Bible Ark’s route to Ethiopia REVEALED as fears ‘End of Days’ IMMINENT BIBLE scholars who claimed to have uncovered the […]

እውነት በአማራ ላይ የዘር ማጥፋት አልተካሄደምን? (አቻምየለህ ታምሩ)

9, 2018 የወያኔ ፖለቲካና የመለስ ዜናዊ ርዕዮተ ዓለም የሆነው አብዮታዊ ዲሞክራሲ ማዕከል በአማራ ላይ የሚፈጸም December የዘር ማጥፋት ወይንም በእግሊዝኛው አጠራር Genocide (of the Amharas) ነው። ከጅምሩ ጀምሮ ወያኔዎች በረሀ የገቡት የአማራን ዘር አጥፍተው መቃብር ላይ የታላቋ ትግራይን ሪፑብሊክ የመመስረት ፕሮግራም ይዘው ነበር። ለአስራ አስምት ዓመታት ያህል በኢትዮጵያ ጠላቶች እየታገዙ በኤርትራና በትግራይ በረሀ ከቆዩ በኋላ […]

Will Ethiopia’s Democratic Awakening Catch On Next Door In Eritrea?

December 8, 20187:54 AM ET Heard on Weekend Edition Saturday Eyder Peralta National flags are seen along the road to Eritrea in Zalambessa, northern Ethiopia, in September before a border reopening ceremony. Two land border crossings between Ethiopia and Eritrea were reopened for the first time in nearly 20 years. AFP/Getty Images About a mile […]

የሕወሓትባለሥልጣናትን ትብብርና ውለታ ስለመጠየቅ!

ወንጀል የፈጸሙ የወያኔ/ኢሕአዴግ ባለሥልጣናት እስራትን በተመለከተ እናንተ እስራቱን “ሕወሓት ላይ ነው ያተኮረው በመሆኑም ፖለቲካዊ ነው፡፡ ወንጀል የፈጸሙት የሕወሓት አመራሮች ብቻ አይደሉም፡፡ የሕግ የበላይነት መረጋገጥ ካለበት የብአዴን፣ የኦሕዴድ፣ የደኢሕዴን አመራሮችንም ሕጉ በዕኩል ደረጃ ተጠያቂ ሊያደርግ ይገባል! ካልሆነ ግን ሕወሓት ላይ ብቻ የሚያነጣጥርን ተጠያቂነት አንቀበልም!” የሚል ምክንያት በማቅረብ ሕግ የሚፈልጋቸውን ወንጀለኞች (ተጠርጣሪዎች) አሳልፎ ላለመስጠት መወሰናቹህን አስታውቃቹሃል፡፡ ለነገሩ […]