የሽንታችን ቀለም ስለጤናችን ምን ይነግረናል? ምን ዓይነት ቀለም ሲኖረው ነው ሊያስጨንቀን የሚገባው?

ከ 6 ሰአት በፊት ቀይ፣ ቢጫ፣ ሮዝ እና አረንጓዴ። አንዳንድ ጊዜ ሽንታችን ሐምራዊ ቀለም ሊኖረው ይችላል። ወይን ጠጅ ቀለምም ሊሆን ይችላል ብንልዎ ይገርምዎታል? ኧረ እንዲያውም ብርቱካናማ እና ሰማያዊም ይሆናል። ሌሎችም ቀለማትን በሽንታችን ላይ ልናይ እንችለን። ሸንት ማለት ሰውነታችን አላስፈላጊ ናቸው ያላቸውን ፈሳሾች የሚያወጣበት መንገድ ነው። ፕሮቲን ተሰባብሮ ናይትሮጂን ሲወገድ በሽንት መልክ ነው። ጥቅም ላይ የዋሉ […]

Pioneering Care: The Lone Chiropractor Bridging a chasm in Ethiopia’s Healthcare System  – The Reporter 22:09 

Society Pioneering Care: The Lone Chiropractor Bridging a chasm in Ethiopia’s Healthcare System By Abraham Tekle January 25, 2025 For Seleshi Mekonen, a 60-year-old businessman from Aresi in Oromia Regional State, the road to recovery from debilitating pain was long and gruelling. Five years ago, he found himself bedridden, plagued by excruciating back pain that […]

‘I rip out my lashes to ease pain’: Eye disease afflicts Ethiopia  – Digital Journal 

World ByAFP PublishedJanuary 23, 2025 Check-ups for trachoma in a village community near Butajira – Copyright AFP Marco Simoncelli Dylan Garmba Scheicho Scheifa is haunted by the fear of going blind.  A disease called trachoma has turned his eyelids inwards, causing his eyelashes to scar his corneas so badly that one has already turned opaque. […]

የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ባስቸኳይ እንዲወጡ ማዘዙ ተሰማ

January 23, 2025 – Konjit Sitotaw  የኖርዌይ መንግሥት ኢትዮጵያዊያን ዜጎችን ጨምሮ በአገሪቱ ውስጥ በሕገወጥ መንገድ የሚኖሩ የውጭ ዜጎች ባስቸኳይ እንዲወጡ ማዘዙን የአገሪቱ የዜና ምንጮች ዘግበዋል። ኖርዌይ፣ የውጭ ዜጎችን መውጣት እውን ለማድረግ፣ ከመነሻ አጋራቸው ጋር በትብብር ለመስራት ጥረት እያደረገች መኾኗን ባለሥልጣናቷ መናገራቸውን ዘገባዎቹ ጠቅሰዋል። አውሮፓ ኅብረት፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ዜጎቹን ለሙቀበል ትብብር አላሳየም በማለት፣ ከወራት በፊት በኢትዮጵያዊያን ላይ ጠበቅ […]

ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የተያዘለት የሥነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

የሥነ ተዋልዶ ጤና መረጃ አገልግሎት ፕሮጀክት ይፋ ሲደረግ በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር፣ የጤና ሚኒስትር ደኤታ፣ የአይፖስ ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ተገኝተዋል ማኅበራዊ ከአንድ ቢሊዮን ብር በላይ በጀት የተያዘለት የሥነ ተዋልዶ ጤና ፕሮጀክት ይፋ ሆነ ምሕረት ሞገስ ቀን: January 19, 2025 በኢትዮጵያ በተለይ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በተከሰቱ ጦርነቶችና ግጭቶች ምክንያት እየተስተጓጎለ የመጣውን የሥነ ተዋልዶ ጤና አገልግሎት መልሶ ለማጠናከር ያስችላል […]

“በሱስ የተጠቁ ሰዎች ፈጽመው መዳን ይችላሉ” ዶክተር መስከረም አበበ

January 15, 2025 – VOA Amharic  ሥር በሰደደ የአደንዛዥ ዕፅ ሱስ ውስጥ ያሉ ወጣቶች ሳይቀሩ፣ “ለመዳን ከቆረጡና ተገቢውን ርዳታ ካገኙ ከችግሩ መውጣት ይችላሉ፤” ያሉን፣ በቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ ሥር በሚገኘው የሱስ ማገገሚያ ማዕከል የሥነ አእምሮ ጤና ባለሞያ እና በሆስፒታሉ የአእምሮ ሕክምናና ትምህርት ክፍል ሓላፊ ዶክተር መስከረም አበበ የምሽቱ እንግዳችን ናቸው። ሱስ እና ሱሰኛነት ምን እንደኾነ በማስረዳት የሰጡንን […]

ከልክ ያለፈ ውፍረት (ኦቤሲቲ) ምንድነው? ትርጉሙስ እንደገና ሊጤን ይገባል?

ከ 6 ሰአት በፊት በዓለማችን ከአንድ ቢሊዮን በላይ የሚሆነው ሕዝብ ከመጠን በላይ የሆነ ውፍረት (ኦቤሲቲ) አለባችሁ መባላቸውን ተከትሎ ይህ የክብደት አገላለጽ አዲስ ትርጉም እንደሚያስፈልገው ዓለም አቀፍ ባለሙያዎች የተሳተፉበት አዲስ ሪፖርት አጽንኦት ሰጠ። ከልክ ያለፈ ውፍረት (ኦቤሲቲ) “የበለጠ ትክክለኛ” እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮችን ከግምት ውስጥ የሚያስገባ ትርጉም ያስፈልገዋል ተብሏል። ዶክተሮች የሰዎችን ክብደት መዝነው ከቁመት አንጻር በማስላት (ቢኤምአይ) […]

Rules-Based Order Advocates Destabilizing Africa With Regime Change of Eritrea-Trump Beware!

January 12, 2025 Lawrence Africa, China, East Africa, Eritrea, Ethiopia, Horn of Africa, regime change, rules-based order, Trump, US January 12, 2025 The following article, Eritrea Is the North Korea of Africa: America Must Act, is a naked call for regime-change against the nation of Eritrea. The author advocates for the incoming administration of President Trump, to support so called democracy movements to overthrow the government of President […]