ትላንት የተጥላላው አስተሳሰብ ዛሬ ገዢ ሃሳብ ሆነ!!! (ሀይለገብርኤል አያሌው)

12/05/2018 ትላንት የተጥላላው አስተሳሰብ ዛሬ ገዢ ሃሳብ ሆነ!!! ሀይለገብርኤል አያሌው አማራነት! ሲበርድ የሚለብሱትና ፤ ሲሞቅ የሚያወልቁት እጀጠባብ አይደለም!! በአማራው ሕዝብ ላይ ላለፋት 27 አመታት ሲካሄድ የቆየው ሕልውናውን የመናድ ዘመቻ የአዋጁን በጆሮ እንዲሉ ከማንም የተሰወረ አይደለም:: በዚህ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ባለታሪክ ሕዝብ ላይ በቅንብር የተከፈተው ዘመቻ በእግዚአብሄር ቸርነት ተጠብቆ ነው እንጂ […]
ኦሮምያ ከባድ ሰው ልታጣ ይሆን?? -ልጅ አቤል

December 5, 2018 በስብዕናቸው ከፍ ያሉ ናቸው ምናልባት ተጋነነ ካልተባለ እንደ ለማ አይነት brilliant leader በክልሉ ተፈጥሮ አያውቅም ቢባል ማጋነን አይሆንም። የሳቸው ስራ ምናልባት ዛሬ ላይ በስህተት ተገፍተው ተገፍተው እንደተለመደው ለውጥን የማጨንገፍ የአገሪቱ አባዜ አዙሪት ውስጥ ከተገባ ደንዳና ልብ ያለው የኢትዮጵያ ህዝብ ለድጋሜ ስቃይ መዘጋጀት ግድ ይለዋል። በኦሮምያ ክልል ከዛሬ ሰባት ወራት በፊት አንድ ፅሁፍ […]
ኤርትራዊያን በጋዜጠኛ ማርቲን ፕላውት ጉዳይ ለምን ይቋሰላሉ?

Martin Plaut ማርቲን ፕላውት ጋዜጠኛ ነው። ደቡብ አፍሪካ የተወለደ እንግሊዛዊ ይሁን እንጂ በሚያነሳው ርዕሰ ጉዳይ ለኤርትራዊያን ይቀርባል። ሁልጊዜም ታዲያ በኤርትራዊያን ፖለቲካ ውስጥ የውዝግብ ምንጭ እንደሆነ አለ። ጀግናችን የሚሉት እንዳሉ ሁሉ ደመኛችን የሚሉትም ጥቂት አይደሉም። ከነዚህ ‘ጥቂት አይደሉም’ ከሚባሉት ውስጥ ያዕቆብ ገብረመድኅን ይገኝበታል። ባለፈው ዓርብ 8፡00 ሰዓት ስለሆነው ነገር ማርቲን ለቢቢሲ ሲያስረዳ እንዲህ የይላል “ያዕቆብ […]
Ethiopia brims with hope, but it’s fragile

Abdinor Dahir Related Is Ethiopia a Rwandan genocide in the making? Ethiopia’s first Oromo PM spreads hope to end country’s ethnic tension ‘State of war’ ends between Ethiopia and Eritrea Civil strife in Ethiopia has the potential to destabilise the whole region Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed has the momentum to strengthen Ethiopia’s democratic institutions […]
Ethiopia: Remarkable Progress Over More Than a Decade

Ethiopian mother with child. The country has enjoyed important welfare gains including a dramatic fall in the number of maternal deaths (photo: Chris Bradley/Newscom) IMF Country Focus December 4, 2018 Ethiopia has built on its strong track record of development over more than a decade. Growth slowed in 2017/18, but remained high while the current […]
‘It Has Been A Dream’: Ethiopians Are Adjusting To Rapid Democratic Changes

‘It Has Been A Dream’: Ethiopians Are Adjusting To Rapid Democratic ChangesEthiopia is going through a historic transformation. The country has welcomed a new reformist leader, forged peace with Eritrea and opened up a democratic space after decades of authoritarian rule. December 4, 20185:00 AM ET Heard on Morning Edition Eyder Peralta The Holy […]
የዶ/ር አብይ የትኩረት አቅጣጫ ሊሆን የሚገባው….!!!! (ስዩም ተሾመ)

12/04/2018 የዶ/ር አብይ የትኩረት አቅጣጫ ሊሆን የሚገባው….!!!! ስዩም ተሾመ ላለፉት 27 አመታት ህወሓት አማራና ኦሮሞን አስከፊውን የታሪክ ገፅታ እያጎላና ከፋፋይ የፖለቲካ ቁማር እየተጫወተ ማዶ-ለማዶ አራርቆ የለያያቸው፣ እንዲሁም የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝብን ውስጡን በብሔርና ጎሳ ሸንሽኖ በአንድ አስተዳደራዊ መዋቅር ጠቅልሎ ጠፍሮ ያሰራቸው፣ በሦስቱ ክልል ሕዝቦች መካከል በጋራ ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የተቀናጀ የፖለቲካ ንቅናቄ እንዳይኖር ለማድረግ ነው። የዚህ […]
የኢትዮጵያ የድንበር ግጭት አፈታት ሕግ፡ ተርሚነስን ፍለጋ!!! (በውብሸት ሙላት)

12/04/2018 የኢትዮጵያ የድንበር ግጭት አፈታት ሕግ፡ ተርሚነስን ፍለጋ!!! በውብሸት ሙላት – ገለልተኛ የድንበር ኮሚሽን እንደ አማራጭ) ኢትዮጵያ እልባት ያላገኙ በርካታ የድንበር ጉዳዮች አሉባት፡፡ከአዋሳኝ አገራት ጋር ብቻ ሳይሆን በውስጥም በክልሎች እና ከዚያ በታች በሚገኙ አስተዳደራዊ እርከኖች ላይ የድንበር ጉዳይ አሁንም ቢሆን እየቆየ የሚነሳ ወይንም ደግሞ የሚያገረሽ ግጭትን እያስከተለ ይገኛል፡፡ ኢትዮጵያ እንደ አንድ ሉዓላዊ አገር ከሁሉም አዋሳኞቿ […]
Focus on Africa

አባ ገብረ መስቀል ተሰማ በቅርቡ የሰሩት ድንቅ ፍልፍል ቤተክርስቲያን የዓለም ሚዲያዎች እንዲህ እየዘገቡት ነው፡፡ The Ethiopian priests keeping alive the art of carving rock churches —
Ambachew Mekonnen (PhD) is a person who can smile through difficult times. He is also known for being assertive, standing for what he believes in wh…

Capital Never Again Ambachew Mekonnen (PhD) is a person who can smile through difficult times. He is also known for being assertive, standing for what he believes in wh…ile at the same time succeeding as an academic. His PhD article was recognized as among the top ten papers globally that year. Before being appointed as […]
